Prime Minister Haile Mariam Desalegn in his recent press statement about the current crisis in Ethiopia blamed the regional governors and officials as responsible for exacerbating the problems by not addressing them in time. He said lack of good governance and high rate of unemployment are the major problems that the country is facing now.His party, the prime minister said, came to conclusion that the top officials of the regional states that are facing the strong civil disobedience are … [Read more...] about EPRDF, High time to Act!
Left Column
The era of divide and conquer is over
The era of divide and conquer - as we have known it in the last more than quarter of a century, is over. Ethiopians, from various corners, finally figured out who the culprit is. Dividing Ethiopians, especially the two dominant ethnic groups, to stay in power by TPLF is over. The writing is on the wall. In the past couple of days, social media has been swamped with an interesting graphics- two giant trees standing side by side majestically. I’ve also seen some magnificent versions of this … [Read more...] about The era of divide and conquer is over
ዓይን እያየ ወደገደል? ምን ይባላል!
በአገዛዙ ወንበር ላይ ተጣብበው የተቀመጡት ሰዎች ሁሉ ብዙ ቢሆኑ ይነጋገሩ ነበር፤ ቢነጋገሩ ሁሉም በየፊናውና በየአቅጣጫው በራሱ ዓይኖች ያየውንና በራሱ ጆሮዎች የሰማውን፣ በራሱ አእምሮ አብሰልስሎ እያቀረበ ክርክር ይፈጠር ነበር፤ ከክርክሩ የሚፈልቀው እሳት ከተለያዩ ሰዎች የሚወረወሩትን ሀሳቦች እያቀለጠ አዲስ መመሪያ ያወጣ ነበር፤ ነገር ግን ተጣብበው የተቀመጡት ተጣብቀው አንድ በመሆናቸው ዓይን የሚያየውና ጆሮ የሚሰማው አንድ ነው፤ አእምሮ ሲጨፈለቅና ሲጣበቅ ሕይወቱን ያጣል፤ ስለዚህም የታየውና የተሰማው ጎዳ ሆኖ ሲቀርብ ውጤቱም ጎዳ በመሆኑ ክርክር የለም፤ ክርክር አለመኖሩ የመካንነት ምልክት ነው፡፡ አገር ተረብሽዋል፤ ሥርዓት ጠፍቷል፤ መደማመጥ ተስኖናል፤ የገነፈለው ስሜት እያቀለጠ ወደሞት ጅረት እየወሰደን እንደሆነ ወንበሩ ላይ ተጣብቀው የተቀመጡት ገና አልተገነዘቡም፤ የዓለም … [Read more...] about ዓይን እያየ ወደገደል? ምን ይባላል!
ወገናዊ ጥሪ ወገን ለሆነው የትግራይ ህዝብ
ይህን ፅሁፍ ነፃ አስተሳሰብን ከሚያውኩ ግላዊ ባህርያት ነፃ በመሆን ማንበብ ያስፈልጋል። የጎሳ፣ የብሄር ወይም የቋንቋ መለያ አጥር ውስጥ ከቆምን የፅሁፉ አላማም ሆነ ይዘት በውል ላይታየን ይችላል። ቢታየን እንኳን ምናልባት ግምገማችን ሊዛባ ይችላል። ምክንያቱም መልእክቱን ወይም አላማውን የምንገመግመው ከቋንቋችን፣ ከብሄር ማንነታችን ወይም ከትውልድ ቀያችን አንፃር ስለሚሆን ሚዛናችን ወይም ግንዛቤያችን ስህተት ይሆናልና ነው። ሰው መቼም ሲያስብ፣ ሲወስንና እርምጃ ሲወስድ አስተሳሰቡን፣ አወሳሰኑንና እርምጃ አወሳሰዱን በስሜት ሀይል ከሆነ መነሻው፣ መንገዱም ሆነ ግቡ ስህተት መሆኑ አይቀርም። ውጤቱም ጥፋት እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። ዛሬ ሀገራችን ኢትዮጵያ የገባችበት ቀውስ መነሻው ያስተሳሰብ፣ ያወሳሰንና የድግጊት መነሻችን ነፃ አእምሮ ሳይሆን ስሜት ብቻ ስለነበረ ይመስለኛል። ሰው … [Read more...] about ወገናዊ ጥሪ ወገን ለሆነው የትግራይ ህዝብ
ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተላለፈ ብሔራዊ የሃዘን ጥሪ
"ለኦሮሞ ህዝብ በሙሉ የተላለፈ የሃዘን ቀን ጥሪ" የሚለውን ጥሪ ካተምን በሁዋላ ይህንን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተብሎ የተላለፈውን መረጃ ስላገኘን ከዚህ በታች ደብዳቤውን አቅርበናል። ስለተፈጠረው ሁሉ ይቅርታ እንጠይቃለን፣ አስተያየት ለሰጣችሁን ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። (የደብዳቤው ፎቶ ምንጭ ኢሣት) ለኦሮሞ ህዝብ በሙሉ የተላለፈ የሃዘን ቀን ጥሪ (ከበቀለ ገርባና ቂሊንጦ እስርቤት ከሚገኙት ሌሎች የፖለቲካና የህሊና እስረኞች…ነሃሴ፤2008) በኢትዮጵያ የዲሞክራሲ፣ የእኩልነትና የፍትህ ጥያቄ አንግበው በሰላም የወጡ በርካታ ዜጎች ከነዚ የህዝብ መብቶች ተቃርኖ በጉልበት እየገዛ ባለው የኢህአዴግ የጭቆና አገዛዝ ስርዓት (tyrannical regime) ተተኪ አልባ ህይወታቸውን አጥተዋል፤ እያጡም ነው። "የዲሞክራሲ ስርዓት ተገንብቷል፣ የዜጎች ህገ-መንግስታዊ መብት ተከብሯል" እያለ … [Read more...] about ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተላለፈ ብሔራዊ የሃዘን ጥሪ
በስደት ላይ ያለው ሕጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ
በስደት ላይ ያለው ሕጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ማህበር የአቋም መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን። በስደት ላይ ያለው ሕጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ በቅርቡ በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ዙሪያ የተቀጣጠለውን ሕዝባዊ እምቢተኝነት መነሻ በማድረግ ያወጣውን መግለጫ በመደገፍ በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ማህበር የተሰባሰብን ተወካዮች ባካሄድነው አስቸኳይ ጉባኤ በሀገራችን ኢትዮጵያ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በሰፊው ተመልክተን የጋራ የአቋም መግለጫ አውጥተናል። ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ምዕ. ፪ ከቁ. ፲፰ ጀምሮ “ልጆቼ ሆይ ይህቺ የመጨረሻዋ ሰዓት ናት እኛም የመጨረሻዋ ሰዓት እንደሆነች አውቀን በአንድነት እንቁም” ብሎ ባስተማረን መንፈሳዊ መሪ ቃል መሠረት … [Read more...] about በስደት ላይ ያለው ሕጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ
ወልቃይትን በኢትዮጵያዊነት መነፅር
ምሁርን መተቸት ይቻላል? ይቻላል እንደምትሉ በማመን መቀጠሌ ነው። አዎ ደሞም የሚቻል ይመስለኛል። በኛ ሀገር ነውር ሆኖ የሚያስቀጣው መንግስትን መተቸት እንጂ በሌላው ማንኛውም ሰው ሃሳብ ላይ ሃሳብ ቢሰጡ ክፋት የለውም። እርግጥ ከፖለቲካ ውጭም ቢሆን መተቻቸት የለመድነው ባህል ስላልሆነ ሲተች የሚወድ ብዙ ሰው የለም። ለነገሩማ የብልሹ ፖለቲካ ባህላችን ምንጭ ይኼው አሳዛኝ ማህበራዊ አስተሳሰባችን አይደል? ብቻ ፕሮፌሰር በክርክር የሚያምኑ በሳል ምሁር እንደሆኑ ስለማምን ያለስጋት በሃሳባቸው ላይ ሃሳብ ልሰነዝር ደፈርኩ። ፕሮፌሰር፥ወልቃይት የማነው? የማይረባ ጥያቄ፥ በሚል ርእስ በብሎጋቸው ያወጡትን በጎልጉል ድረገፅ ላይ ካነበብኩ በኋላ የሚደገፍም የሚነቀፍም ነጥብ አገኘሁበት። በአንድ በኩል ጥያቄው በዘር ሳይሆን ባገር መነፅር ሊታይ ይገባል። ወልቃይት የትግራይም ያማራም ሳይሆን … [Read more...] about ወልቃይትን በኢትዮጵያዊነት መነፅር
“እንዳትረግጡት…. የኢትዮጵያን ዐፈር – መሬት!”
‘ባካችሁ ......... ’ባካችሁ.......... እናንት በምድረ-ኢትዮጵያ ያላችሁ፤ "አትሂዱ …..በ'ግራችሁ..." ከቻላችሁ ..... "ብረሩ ክንፍአው’ታችሁ።” ግን……..አደራ……….. .......... አንዳትረገጡት ……. መሬቱን እንዳታዩት……… አፈሩን፤ ብታርሱት...... አትዘሩበት ብዘሩበት ........ አይበቅልበት፤........ ደምነውና - የትላንና- የዛሬ - የአሁን፣ ትኩስ…. የፈሰሰበት አጥንት ነውና ያልደረቀ፣ "አጸደ-ህይወት" የወደቀበት እናንተም ከእንግዲህ፣ ''ዐጽም - 'ርስቴ'' የማትሉት፤……….. ያውም … [Read more...] about “እንዳትረግጡት…. የኢትዮጵያን ዐፈር – መሬት!”
ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን
ኦገስት 26 የሰልፉ አዘጋጆች:- ዲኚሀር ኢንተርቴይመንት በጀመርን የኢትዮጵያ፡ የሙዚቃና የባህል ማዕከል እና በጀርመን የኢትዮጵያውያን የስደተኞች ምክር ቤት እና ለበለጠ መረጃ +49 15785114566 +49 61032904352 +49 15218504056 ይደውሉ:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር … [Read more...] about ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን
የትግሬ-ወያኔ የዐማራ እና የኦሮሞ ነገዶችን ሕዝብ ጨርሶ ለማጥፋት ያቀደው ሚስጢራዊ አዲስ ሤራ
ላለፉት 25 ዓመታት የትግሬ-ወያኔ በሕዝብ ላይ የፈጸመው ግፍና በደል ከመጠን በላይ በመሆኑ፣ ሕዝቡን ለእምቢተኝነት አነሳስቷል። ይህ ግፍና በደል መጠን የለሽ በመሆኑ፣ በአገሪቱ ልዩ ልዩ ክፍሎች፣ በተለይም በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋ፣ በወሎ፣ በሐረርጌ፣ በአርሲና በወለጋ ክፍለ-ሀገሮች የሚኖረው ሕዝብ፣ የትግሬ-ወያኔ «ለብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ዕኩልነት» ሲል «አመጣሁት» ያለውን «ሕገ-መንግሥት» የማይቀበለው መሆኑንና፣ የዚሁ «ሕገ-መንግሥት» ተብየ መገለጫ የሆነውን ሠንደቅ ከተሰቀለበት በማውረድ፣ ከጥንት ጀምሮ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊነት መገለጫ፣ የነፃነት ቀንዲል የሆነችው ሠንደቅ ከፍ-ብላ እንድትውለበልብ እያደረገ መሆኑ በግልጽ ተስተውሏል። ይህም የትግሬ-ወያኔ አመጣሁት ያለው ዕኩልነትና የነገዶች አንድነት ውሸት መሆኑን፣ ባንፃሩ ግን የትግሬ-ወያኔ የውስጥ ቅኝ ገዥ ኃይል … [Read more...] about የትግሬ-ወያኔ የዐማራ እና የኦሮሞ ነገዶችን ሕዝብ ጨርሶ ለማጥፋት ያቀደው ሚስጢራዊ አዲስ ሤራ










