ሕዝባዊ ንቅናቄው ከተቀጣጠለ አነሆ አመት አየተጠጋ ነው። በተለይም በጉልህ የኦሮሞ ሞቭመንት አና የአማራው ሞቭመንት በመባል የሚታወቁት ሁለቱ ንቅናቄዎች ሚሊዮኖችን ያሳተፈ በመሆኑ ሕዝባዊነቱ ሌላ ማረጋገጫ አያስፈልገውም። ወያኔ ኢሕአዴግ በሕዝባዊ ንቅናቄና በፖለቲካ ስልጣን ጥያቄ መካከል ያለው ልዩነትና ዝምድና ከባህርዩ የተነሳ ሊገነዘብ ባለመቻሉ ሕዝባዊ ንቅናቄውን የጥቂት ፖለቲከኞች ወይም ጸረ ሰላም ሃይሎች አድርጎ በመቁጠር በተለመደ ጥቂቶችን የማጥፋት የጉልበት ስልቱ ሕዝባዊ ንቅናቄውንም ለማዳፈን ደፋ ቀና እያለ ይገኛል። ይህም እኩይ ተግባሩ በየቀኑ ከሕዝብ አየነጠለው እነሆ አሁን ጠመንጃውን የሚያዙ ጥቂቶች አየተንገዋለሉ ይገኛሉ። በቲዎሪም ሆነ በተግባር ለወያኔ ኢሕአዴግ የሚቀርበው የሌኒን የአብዮት ቲዎሪ አብዮትን ለማምጣት የሚያስፈልጉ ሁኔታዎች ብሎ የገለጻቸው እንደ ቀድሞ መግዛት … [Read more...] about አክቲቪስቶችና ፖለቲከኞቻችን
Left Column
የዐማራው ነገድ የጅምላ ፍጅትና ተጋድሎ ማስረጃዎች በከፊል!
ዐማራው ከ1972 እስከ 2008 ዓም ባሉት ዓመታት በዘረኛው የትግሬ ወያኔ በጠላትነት ተፈርጆ ከፍተኛ የሆነ የዘር ጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል የተፈጸመበት መሆኑን ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ባለፉት አራት ዓመታት ተከታታይ መግለጫዎችን ማውጣቱ ይታወሳል። በዚህም መሠረት በአጠቃላይ በወያኔ የዘር አገዛዝ ከ5 ሚሊዮን በላይ ዐማሮች ከምድረ-ገጽ እንዲጠፉ ተደርጓል። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ፣ ከዐማራው የጸዱ አካባቢዎችን ለመፍጠርና ዐማራውን አሰቃይቶ፣ አደህይቶና ከሰው በታች አድርጎ ተዋራጅ ለማድረግ ሀብት ንበረታቸውን በመንጠቅ ተባረዋል። አያሌዎች ለእስርና ለእንግልት ተዳርገዋል። በብዙ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ እንዲሰደዱ ተደርጓል። (ፎቶዎቹንና ዘገባውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about የዐማራው ነገድ የጅምላ ፍጅትና ተጋድሎ ማስረጃዎች በከፊል!
CSOs: Addressing the escalating human rights crisis in Ethiopia
To Permanent Representatives of Members and Observer States of the UN Human Rights Council Geneva, 8 September 2016 RE: Addressing the escalating human rights crisis in Ethiopia Your Excellency, The undersigned civil society organisations write to draw your attention to grave violations of human rights in Ethiopia, including the recent crackdown on largely peaceful protests in the Oromia and Amhara regions. As the UN Human Rights Council prepares to convene for its 33rd … [Read more...] about CSOs: Addressing the escalating human rights crisis in Ethiopia
“የምትሰሙ ከሆነ ነጻ አወጣዋለሁ ለምትሉት ሕዝብ ይጠቅማል!”
የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር ኦባንግ ሜቶ የዛሬ ሁለት ዓመት መስከረም 14፤2007ዓም ለህወሃት ሊቀመንበር በግል እና ለህወሃት መሪዎች በጋራ እንዲሁም ለትግራይ ተወላጆች በወቅቱ ወደ ዕርቅ ሊያመጣ የሚችል ደብዳቤ ልከው ነበር፡፡ ይህንን መልዕክት ደግመን ልናትም ስናስብ ምላሽ አግኝተው እንደሆነ ለጠየቅናቸው "ለደብዳቤዬ ከህወሃት በኩል ምላሽ አላገኘሁም" በማለት ለጎልጉል ገልጸዋል፡፡ ሆኖም ደብዳቤው ግልባጭ የተደረገላቸው መንግሥታት፤ ድርጅቶችና እንዲሁም ዓለም አቀፍ ሚዲያ መረጃውን መዝግበው ይዘውታል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ አቶ ኦባንግ "የዘር ማጥፋት አደጋው የተጠነሰሰው በራሳችሁ ነው፤ የምትሰሙ ከሆነ ነጻ አወጣዋለሁ ለምትሉት ሕዝብ ይጠቅማል!" በማለት የድርጅታቸውን (አኢጋን) አቋም በድጋሚ አሰምተዋል፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ኦባንግ ከአብርሃ በላይ … [Read more...] about “የምትሰሙ ከሆነ ነጻ አወጣዋለሁ ለምትሉት ሕዝብ ይጠቅማል!”
ለመላው የዐማራ ልጅ የተሰጠ ማሳሰቢያ
ጉዳዩ፦ የመጭውን ዘመን መለወጫ (መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም.) በፈንጠዝያ ሳይሆን፤ ዕለቱን በመሪር ሐዘንና በቁጭት አስቦ ስለመዋል። ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ፣ በዐማራው ወገናችን ላይ ከፋሽስት ጣሊያን በከፋ መልኩ የዘር ማጥፋት እና የዘር ማጽዳት ሲፈጽም እነሆ 41ኛ ዓመቱን አገባድዶ በ42ኛው ላይ ይገኛል። በተለይም ካለፈው ሐምሌ 5 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በጎንደርና በጎጃም በሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ የጅምላ የጥፋት ዘመቻ አውጇል። የአገዛዙ የኅልውና መሠረት የሆነው ነፍሰ በላው የአጋዚ ሠራዊት ዕድሜና ፆታ ሳይለይ፥ ሕፃናትን፣ ወጣቶችን፣ አዛውንትን፣ ጎልማሶችን፣ ወንዶችና ሴቶችን ቤት ለቤት እያደነ እጅግ መርዘኛ በሆነ ጥይት እየደበደበ የዘር ፍጅት እያደረሰ ነው። የትግሬ-ወያኔ በከፈተው በዚህ ዐማራን ከምድረ ገጽ የማጥፋት ዘመቻ፣ በሺህዎች የሚቆጠሩ እህት ወንድሞቻችን … [Read more...] about ለመላው የዐማራ ልጅ የተሰጠ ማሳሰቢያ
AHRE urges Ethiopia to end use of lethal and excessive force against civilians
The Association of Human Rights in Ethiopia (AHRE) expresses deep concern over the Ethiopian Government’s continued use of force against protesters in both Amhara and Oromia region. AHRE calls on the Ethiopian authorities to immediately stop the use of excessive, unnecessary and lethal force by security forces against protesters in these regions and elsewhere in Ethiopia. AHRE also calls for the immediate and unconditional release of journalists, human rights defenders, political opposition … [Read more...] about AHRE urges Ethiopia to end use of lethal and excessive force against civilians
“አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል”
መግቢያ አይ ወያኔ! መጨረሻቸውን በዓይናችን ልናይ ይሆን? አቦ አታስጎምጁኝ! ዓለማቸዉን ሲቀጩ ማቆሚያ ያጠራት ዓለማቸው ጨርሳ ልትቀጭባቸው ነው መሰል! እየዘረፉ እየገፈፉ፣ ሕዝቡን አደኸዩት፣ አስራቡት፣ አሳረዙት። እነሱ ግን ለዕርድ እንደተዘጋጀ ሰንጋ ሲደልቡ፣ ሲሰቡ ሩብ ምዕት ዓመታት አለፉ! አልጠግብ ብለው ግን መትፋት ጀምረዋል! ሕዝባችንን፣ አንገሽግሸውት አንገቱ ድረሰውታል። የከፋው የከረፋው ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር ተነቃንቋል! ኦሮሞው ተነስቷል። አማራው ተነስቷል። ኮንሶው ተንስቷል። ኦጋዴን ተነሷል። ... እስከወዲያኛው ከፋፍለነዋል ያሉት ኦሮሞ እና አማራ ተስማምቷል! ዕቅዳቸው ከሽፏል። የወያኔ የግድያ ቡድን አባላት፣ ያልታጠቁ የዜጎቻችንን ደም በጭካኔ አፍስሰው፣ እኵይ ተግባራቸውን ከጀግንነት ቆጥረው ይፎክሩበታል፣ ያቅራሩበታል። አሁን ሴት ገድሎ ምን ያስፎክራል? ሕጻን ገድሎ … [Read more...] about “አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል”
ኢትዮጵያ፡ #ከተቃውሞ እና #ከተጋድሎ በኋላ!?
አሰላሙ አሌይኩም፣ እንደምን አላችሁ፣ አካም ጂርቱ፣ እንደምን አረፈዳችሁ (good afternoon everyone)፡፡ የኢትዮጵውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ኅብረት በዚህ ስብሰባ ላይ እንድናገር ስለ ጋበዘኝ ልባዊ ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ፡፡[1] ከእናንተ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ጋር በመሆን ስለምትወዷት አገራችን የወደፊት ሁኔታ ለመወያየት መብቃት ታላቅ ዕድል ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት አገራችን በከባድ ቀውስ ውስጥ እንደምትገኝ ሁላችንም የምናውቀው ሃቅ ነው፤ ይህም ቀውስ በአንድ ጊዜ የተከሰተ ሳይሆን ለዓመታት ሲጠራቀምና ሲከማች የቆየ ነው፡፡ የአገራችን የወደፊት ሁኔታ ሁላችንንም የሚያሳስበን በመሆኑ እናንተም ይህንኑ ሃሳብ እንዳቀርብ በጠየቃችሁኝ መሠረት እኛ ኢትዮጵያውያን በኅብረት በመሥራት ለአገራችን የተሻለ የወደፊት ተስፋ ማምጣት እንዴት እንደምንችል ሃሳቤን ከዚህ … [Read more...] about ኢትዮጵያ፡ #ከተቃውሞ እና #ከተጋድሎ በኋላ!?
የኢትዮጵያ ምጥ
ኢትዮጵያ ምጥ ላይ ነች። ከዚህ በፊትም ሁለቴ አርግዛ አዋላጆቿ የሚያደርጉትን ስላላወቁ እናት ብዙ ደም ፈሷት ከሞት አፋፍ ድናለች። የሦስተኛው ምጥ አዋላጅ ኢሕአዴግ ይሳካለት ይሆን? እንዴት እዚህ ደረስን? በዘመናዊ ትምህርትና በምዕራባዊያንና ምስራቃዊያን ፍልስፍናና ርዕዮተ አለም የተቀረፀው የ1960ቹ ትውልድ ኢትዮጵያን እንደሌሎቹ አገሮች የዳበረችና የበለፀገች አገር ለማድረግ ምኞቱና እምነቱ ከፍተኛ ደረጃ ደርሶ፤ የንጉሱም እድሜ 80ዎቹ ውስጥ ስለነበረ፣ አለምአቀፋዊ ኢኮኖሚያዊ ሂደቶች/የነዳጅ ዋጋ ስለናረና፣ አለምአቀፋዊ ሁለት ግዙፍ የፓለቲካ ጎራዎች ገዝፈው ከመውጣታቸው ጋር ተደምሮ ኢትዮጵያን ከባህላዊ አስተዳደር ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ተስፈንጥራ እንደትገባ የሚታገል አብዮታዊ ትግል ተጧጧፈ። አብዮትም ፈነዳ። የተማሪው ንቅናቄ ያስተናገደውና ወደ ውስጡ ያሰረፀው የምስራቃውያን … [Read more...] about የኢትዮጵያ ምጥ
እናት ሀገር!
“አንቺ እማማ ኢትዮጵያ አንቺ እናት ዓለም” ሎሬትሽ እያቆላመጠ ይነግርሽ እንደነበር በቀለም፤ እወቂበት ከእንግዲህ አብጂለት ፍቱን መላ፣ የሚሞትልሽ እንጂ የሚገልሽ ላይበላ፤ ህዋሳትሽ ይንቀሳቀስ ሰሜን-ደቡብ ምዕራብ-ምስራቅ፣ የአለላ ተምሳሌቱ የሕዝቦችሽ ህብረት ይድመቅ፤ ብድግ በይ ተራመጂ በእንፉቅቅ መዳኽሽ ያብቃ፣ የውብ ህይወት አዲስ ምዕራፍ በግዛትሽ ይገንባ! እናት አገር ባለታሪክ ተነሽ ቤትሽን አጽጂ፣ የተዝረከረከውን በፕሮፓጋንዳ ፈንጂ፣ በተከፈተው ጉድጓድ ይግባ ጠራርገሽ አስወግጂ። ዳግም እንዳትረቺም ባባይ-ጠንቋይ ጋጋታ፣ እጆችሽን ከምር ዘርጊ ወደ ፈጠረሽ ጌታ፣ አምላክሽ ካንቺው ነውና የእስላም የክርስቲያኑ፣ ፍጠኚ ታሪክ ይከወን ሳያልፍብሽ ዘመኑ። ‘ዳዊቶችሽ’ በጠጠር ‘ጎልያድን‘ ሲፋለሙ፣ የዝናሽን ውድ ዕሴት … [Read more...] about እናት ሀገር!









