ኢትዮጵያ ካለችበት ወቅታዊ ችግሮች ለመውጣት ሽምግልናን እንደ መፍትሄ አድርጋ መውሰድ ትችላለች ወይ? እስቲ ይህንን ሀሳብ በተመለከተ ጉዳዩን ከሁሉም አቅጣጫ ረጋ ብለን እንመልከት። ከኢህአዴግ አንዳንዶች አንድ ምርጫ ብቻ እንዳለ ሊያስቀምጡ የፈለጉ ይመስላል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲሆን ፀጥ ለጥ አሰኝቶ መግዛት አሊያም በሃይልም ቢሆን መግዛት እንችላለን ብለው የሚያምኑ እስኪመስል ድረስ ሃይልንም ሲጠቀሙ ይታያል። በተቃዋሚ ጎራ ያሉ አንዳንዶች ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ አንድ ምርጫ ብቻ እንዳለ አድርገው ያስቀምጣሉ። ያም የሚያስከትለውን ዋጋ ከፍሎና በአመፅ አብዮት አካሄዶ መንግስትን መገልበጥ ነው እንጂ መነጋገር የትም አያደርስም ብለው ሲንቀሳቀሱ ይታያሉ። እና ምን ይሻላል? ተያይዞ ገደል መግባት ወይስ አውጥቶ አውርዶ፥ ከሁለቱም ተቃራኒ አስተሳስብ ይልቅ ሌላኛ ሶስተኛ አስተሳሰብ አለ … [Read more...] about ኢትዮጵያ፡ ሽምግልና ለምኔ?
Left Column
Giving Negotiation a Fair Chance
During the discussion I had with Prof. Teshome Abebe and VOA Amaharic Service’s journalist Alulla Kebede on September 2 2016, and in my latest article entitled ‘The struggle toward freedom reached its tipping point?!’, I talked about giving negotiation a fair chance. Some people didn’t like the idea. It wasn’t surprising because negotiation isn’t common in our culture. We always play zero sum game, whomever wins takes all. This approach leads one side to win while the other to lose. This lack of … [Read more...] about Giving Negotiation a Fair Chance
የሶርያና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ መነሳሳት፤ ተመሳሳይነትና ልዩነት
በቱኑሲያ፣ በግብጽ፣ በየመን፣ በሊቢያና በባህሬን የተከሰተውን የአረብ ጸደይ ተከትሎ፤ ሶሪያውያን ለአመጽ ሲነሱ፤ ሀገራቸው የተመሰቃቀለ ታሪክና ኅብረተሰባዊ ትስስር ስለነበራት፤ ትግላቸው መራራ፣ የከፋና ጊዜ የሚወስድ መሆኑን በመገንዘብ፤ ቀሰስ ብለው ነበር የተነሱት። እውነትም እንዳሰቡት ሆነና፤ አሁንም ትግላቸው እያዘገመ፤ የሚከፍሉት መስዋዕት እየበዛ፤ የድል ቀኑም እየረዘመ ነው። ለአራት አስርታት ዓመታት ከአባትየው ሃፌዝ አል-አሳድ ጀምሮ፤ አምባገነናዊ አገዛዝ ያዘነበባቸው አረመኔ ግፍ ስላንገሸገሻቸው፤ ከውጪ ይመጣልናል ያሉት እርዳታ ድምጹን ቢያጠፋም፤ ትግላቸው የበለጠመረረ እንጂ፤ ለልጅየው ለበሽር አል-አሳድ አልተነበረከኩለትም። በርግጥ በውጪ ኃያላን ሀገሮች ያለው ጣልቃ ገብነትና በሃይማኖት ስበብ የሚደረገው የመካከለኛው ምሥራቅ የፖለቲካ ምስቅልቅል፤ የአንድነት ትግል … [Read more...] about የሶርያና የኢትዮጵያ ሕዝባዊ መነሳሳት፤ ተመሳሳይነትና ልዩነት
በኖርዌይ ለምትኖሩ ትውልደኢትዮጵያ በሙሉ!
ኢትዮጵያዊን እንደ ወያኔ ዘመን የተዋረዱበት የተናቁበትና የተበደሉበት ጊዜ የለም። በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ና ህዝቧ ከፊታቸው የተጋረጠውችግር የመሰረታዊ የዲሞክራሲና የሰብኣዊ መብቶች አለመከበር ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የሕልውና ጥያቄና ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠልና ያለመቀጠል ጉዳይ ሆኖዋል። በመሆኑም የዲሞክራሲዊለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ/DCESON/ና የኢትዮጵያን የጋራመድረክ በኖርዌይ /COMMON FORUM/ በሰሞኑ በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ በጋራ በኖርዌይ ከሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመወያየት ታላቅ ህዝባዊ ስብስባ አዘጋጅቶል እርሰዎም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት እንዲሁም ሌሎችንም በመጋበዝ ታሪካዊና ወቅታዊ አገራዊ ግዴታችንን እንድንወጣ ጥሪያችንን እናቀርባለን። … [Read more...] about በኖርዌይ ለምትኖሩ ትውልደኢትዮጵያ በሙሉ!
AHRE urges Ethiopia to End the Atrocities and Human Rights Abuses Against The Konso People
The Association of Human Rights in Ethiopia (AHRE) has received reports of the atrocities in the Southern Region’s Konso Wereda of Ethiopia, with the use of excessive and lethal force against the Konso people. According to local sources dozens were killed, and thousands were evicted from their villages. More than 1500 houses were burned. AHRE expresses deep concern over the Ethiopian Government’s continued use of unnecessary force against protesters in various parts of the country. AHRE calls on … [Read more...] about AHRE urges Ethiopia to End the Atrocities and Human Rights Abuses Against The Konso People
የኢትዮጵያ “የፌደራል ሥርዓት” ችግሮችና አማራጭ መፍትሄዎች
እንደ መግቢያ ከዚህ በፊት “ኢትዮጵያ የፌደራል ሥርዓትን የምትከተል አገር አይደለችም” ብዬ ፅፌ ነበር። ዛሬም ትንሽ አዳብሬ በዚሁ ላይ ትንታኔ መስጠት አምሮኛል። ይህ ጽሁፍ ደግሞ እንዲነሳልኝ የፈለኩበት ምክንያት በቅርቡ የህወሃት አንጋፋ ታጋዮች የሆኑት አቶ ስዩም መስፍንና አቶ አባይ ፀሃየ በቅርቡ በኢትዮጵያ “ወቅታዊ” ጉዳይ ላይ የተሰኘ መግለጫ ሰጥተው ነበር። የነዚህን ከፍተኛ ባለስልጣናት ንግግር ያዳመጠ ሁሉ የየራሱን ምልከታ ያስቀምጣል። እጅግ ብዙ ሰው ግን አዲስ ነገር የማይገኝበት ወቅታዊ የማይባል ያደርገዋል። አገሪቱን ህዝባዊ ተቃውሞ በሚንጥበት በዚህ ሰአት ቢያንስ ስለብሄራዊ መግባባት ስለ ብሄራዊ እርቅ ስለ ይቅርታ ማውራት ተገቢ ነበር። የፓለቲካ መሪ ምንም እንኳን የያዘው አቅጣጫ ለራሱ አዋጭ ቢመስለውም ነገር ግን ህዝብ ካልተቀበለው ራሱን ይመረምራል። ይህ ግን በኛ ሃገር … [Read more...] about የኢትዮጵያ “የፌደራል ሥርዓት” ችግሮችና አማራጭ መፍትሄዎች
ተራራም ይሰረቃል? የራስ ዳሽኑ ፖለቲካ
ራስ ዳሸን ተራራ ከትግራይ "ክልል" ካርታ የመውጣቱ አሲዮ ቤሌማ በብሄራዊ ቴሌቪዥን ሲነገር፤ "ደፍረውናል! ንቀውናል! ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል!" የሚለው የኮሎኔል መንግስቱ ንግግር በጆሮዬ ላይ አቃጨለ። ድፍረቱ እና ንቀቱ እንዳለ ሆኖ፣ በቁም የሞቱት ግን እኛ ሳንሆን እነሱ መሆናቸውን የሚያበስር የዜና እወጃ ነበር። ነገሩ እንጂ ሁሉም የተለመደ ነገር ነው። ውሃ ይጠፋል፣ መብራት ይጠፋል፣ ስልክ ይጠፋል፣ ገንዘብ ይጠፋል፣ ኮንዶሚንየም ህንጻም ይጠፋል። ይህ በህወሃት ፖለቲካ ጥርሳቸውን ላልነቀሉትም አዲስ ነገር አይደለም። ዘረፋም ለነሱ አዲስ አይደለም። መንግስት ሆነው ከተቀመጡ በኋላ እንኳን 10 ቶን ቡና ሰርቀዋል፣ የመብራት ጀነሬተሮች ሰርቀዋል፣ ከብሄራዊ ባንክ ወርቅ ሰርቀዋል ... የህዝብን ድምጽም በተደጋጋሚ ሰርቀዋል። ተራራ ተሰርቆ ሲመለስ ግን የመጀመሪያው … [Read more...] about ተራራም ይሰረቃል? የራስ ዳሽኑ ፖለቲካ
ምነዋ አቦይ ዓባይ!
ምነዋ አቦይ ዓባይ ጸሐዬ! በደም የሰከረውን ድፍርስ ዓይንዎን እያጉረጠረጡ ከስሙኒ ቀለሉሳ! ደኅናም ብቅል አልጠጡም? አቦይ በሚባሉበት ዕድሜዎ እንዲህ መዘላበድ?! ሽማግሌ አልነበሩም እንዴ?! ብቻ - አይ የኔ ነገር! ተሳስቼ! የናንተ ሽማግሌ የለውም ለካ! መዘላበድና መዛት ልማድዎ ነው። በዚያን ሰሞን፣ “ለጭቁን ብሔር ብሔርሰብ” ደረስንለት ባሉት አንደበትዎ፣ ኦሮሞ ወንድሞቻችንን “ልክ እናስገባዋለን” ብለው አልነበር። አቦይ ዓባይ! እግዚአብሔር፣ እንኳን ከዛተና ከወረወርም ያድናል። ኦሮሞው አንዲት ብረት ሳያነሳ በባዶ እጁ ልክ አስገባችሁ አይደል? ሲዋሹ መቼም ዕድሜዎን እንኳን ግምት ውስጥ አያስገቡም። ሲዝቱ በጆሮአችን እየሰማንዎት፣ በነጋታው፣ “አላልኩም! አልወጣኝም”፣ ተቆርጦ የተቀጠለ ድምጼ ነው እንጂ እኔ እንደዚያ አላልኩም እያሉ ሲዘላብዱ ያኔ ሰምተን፣ ታዝብንዎት። እንደገና … [Read more...] about ምነዋ አቦይ ዓባይ!
ምነው! ፈጣሪ አምላክ!
አላለቅስም ያልኩት … እንባ የፈሪ ነው ብዬ ዋጥ ያ’ረኩት፣ አይቻል ተችሎኝ ይዤው የከረምኩት፣ ገንፍሎ ወጣና እንባዬ ፈሰሰ ጉንጮቼን ሰንጥቆ ፌቴን አዳረሰ በዛ እንባዬ መሀል አንገቴን አቅንቼ ለፈጣሪ ጮኽኩኝ! እጆቼን ዘርግቼ ምነው? ፈጣሪ አምላክ ምነው! ረሳኸን ምነው! ይሄን በደል አላይልን አልከን ምነው? የኛን ጩኸት ሰምተህ ጨከንክብን ብዬ ወተውትኩት አልኩበት እዬዬ አሁንም ይፈሳል አልቆመም እንባዬ ምነው! ፈጣሪ አምላክ! … … [Read more...] about ምነው! ፈጣሪ አምላክ!
እኔ አማልሰጣችሁ፣ እናንተ እማትወስዱት! …
ያለ ስም፣ ስም – ስጡኝ ቅጡኝ፣ አስቀጡኝ፤ አግዙኝ፣ ወርውሩኝ፣ … በማጎሪያችሁ እሰሩት… እጀን፣ … በካቴናችሁ ‘ጠንዙት’ እግሬን፣ …. በእግር ብረታችሁ ቸንክሩት፣ ገንዙት፣ … ይደንዝዝላችሁ ሽባ ሆኘ ልቅር፣ ‘’ልሰንከልላችሁ’’:: ……… እንካችሁ …. ጀርባዬን መጫሚያ፣ መዳፌን፤ ግረፉት፣ አቃጥሉት፣ …. በኮረንቲ ገመድ የሰራ አከላቴ፣ ይክሰል፣ ይሁን ዓመድ:: ……… ዝረፉት … ሀብቴን ቤትና ንብረቴን፣ በምድር ያለኝን፤ ሰብስቡ፣ አከማቹት፣ ለዓለም ይሁናችሁ ለማይጠረቃው፣ ለከርስ ዓላማችሁ ለማፍረስ፣ ለመናድ፣ ለጥፋት ግባችሁ:: ……… እንካችሁ…… ደረቴን እንካችሁ…… ግ’ባሬን፤ ለታንክ፣ ለመትረጊስ፣ ለጥይታችሁ አፍስሱት ደሜን፣……. እስኪከረፋችሁ አድቅቁት አጥንቴን፣……. እስኪወጋችሁ::……. እንካችሁ……… እንካችሁ ሥጋ – ሰውነቴን፣ … [Read more...] about እኔ አማልሰጣችሁ፣ እናንተ እማትወስዱት! …










