ኢቢሲ “በቀኑ ዜና እወጃየ በጎንደር ማረሚያ ቤት ትላንት በደረሰው የእሳት ቃጠሎ የሞተ ሰው የለም ብየ የዘገብኩት ኮማንደር ሰይድ ሃሰን የሚባሉ የማረሚያ ቤቱ ሃላፊ "ዋሽተው" መረጃ ስለሰጡኝ ነው … ሃቁ ግን 17 እስረኞች ከእሳቱ ለማምለጥ ሲሞክሩ እርስ በእርስ ተረጋግጠው ህይወታቸው አልፏል ይህንንም የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሸን ኮሚሽነር አስተዳደር ሃላፊ በላይ ዘለቀ የሚባሉ (ስሙንማ ይዘውታል) ገልፀውልኛል” ሲል ማምሻውን አስተባብሏል … (አላግጧል) መቸስ የሞተ ሰው የለም ብለው 17 ከሞተ … 17 ሰው ብለው ካመኑ የሟቹ ትክክለኛ ቁጥርም ሌላ ሊሆን ይችላል!! የሆነ ሁኖ ከዚህ የተዘበራረቀ አሳፋሪ ዜና … ሁለት ነገር ተረዳሁ … 1ኛ፡ ብሔራዊ ቴሌቪዥናችን ያልተረጋገጠ መረጃ የሚያቀርብ ግድ የለሽ ተቋም መሆኑን አውቀናል፤ 2ኛ፡ ማረሚያ ቤቶቻችን በስራቸው ላሉት ዜጎች … [Read more...] about እናንተ እውነትን የምትደባብቁ ነግ በኔ በሉ!!
Left Column
“አብዮቱና ትዝታዬ” ሲያከራክር ዋለ
* ደርግ የረሸናቸው የንጉሡ ባለሥልጣናት 60 አይደርሱም ተብሏል * መፈንቅለ መንግሥቱ ቢሳካ ኖሮ ኤርትራ ከመገንጠል ትድን ነበር? * በዓሉ ግርማ መገደሉን ኮሎኔል ፍስሃ በመጽሐፋቸው ይፋ አድርገዋል በደርግ ዘመን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ያገለገሉትና በመጨረሻም የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት ሌተናል ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ፤ከ20 ዓመት እስር በኋላ የፃፉት “አብዮቱና ትዝታዬ” የተሰኘ መፅሐፋቸው፤ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በሂልተን ሆቴል ሲመረቅ አብዛኛውን ታዳሚ ለክርክር ጋብዟል፡፡ ደግነቱ የውይይት መድረክ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ከታደሙት አብዛኞቹ የ1960ዎቹ ትውልድ አባላት ነበሩ፡፡ የደርግ ባለሥልጣናት፣ ከፍተኛ የጦር አዛዦች እንዲሁም ከደርግ በተቃራኒ ቆመው ሲፋለሙ የነበሩ የኢህአፓ፣ መኢሶንና ሌሎች በወቅቱ የነበሩ የፖለቲካ ድርጅቶች … [Read more...] about “አብዮቱና ትዝታዬ” ሲያከራክር ዋለ
ችጋርና የእውቀት ችጋር
በፈረንጆች ባህል እውቀት ሥልጣን ነው፤ እንዲያውም እውቀት ኃይል ነው ይላሉ፡፡ በኢትዮጵያ ባህል እውቀት ሥልጣን የለውም፤ እንዲያውም ሥልጣን እውቀት ይመስለናል፡፡ በ1951 ዓ.ም. በትግራይ ችጋርን በዓይኔ አይቻለሁ፤ በጆሮዬ ሰምቻለሁ፤ በአካሌ ቀምሼዋለሁ፤ ጠኔ ይዞኝ ተደግፌ ወደቤቴ ገብቻለሁ፡፡ በመቀሌ ያየኋት አንዲት የመቀሌ ወጣት እናት ከነሕጻንዋ በአእምሮዬ ተቀርጸውና ተቆራኝተውኝ በሕልሜም በእውኔም እየወተወቱኝ ስለችጋር እንዳጠና አስገደዱኝ፡፡ ችጋርን እያገላበጥሁ ከሰባት ዓመታት በላይ አጠናሁ፤ የጥናቴ ውጤት RURAL VULNERABILITY TO FAMINE IN ETHIOPIA: 1958-1977 በሚል ርእስ በህንድ አገር፣ በኒው ዴልሂ ከተማ ታትሞ በ1977 ዓ.ም. (በአአ በ1984) ወጣ፤ በአሜሪካ የተማርሁበት ክላርክ ዩኒቨርሲቲ ለጥናቱ ድጎማ የሚሆን የ$30,000 ለቀዳማዊ … [Read more...] about ችጋርና የእውቀት ችጋር
ገሃዱ አሰቃቂ ረሃብ እና የማወናበጃው “የልማት ዕድገት” በኢትዮጵያ
በያዝነው ዓመት በአገራችን በኢትዮጵያ አስከፊ የርሃብ አደጋ እንደተስፋፋ ከተለያዩ የዜና አውታሮች ይደመጣል። በተቃራኒው ደግሞ የትግሬ-ወያኔ የሚቆጣጠራቸው የመገናኛ ብዙሃን በአገዛዙ ጥረት ስለተገኘው የልማት ትሩፋት ይለፍፋሉ። በአንድ አገር በአንድ ጊዜ ሁለት እጅግ ተቃራኒ ሁኔታን የሚያንጸባርቁ ዜናዎች ሲደመጡ እውነቱን አንጥሮ ማሣዬት ተገቢ ነው። ስለሆነም በዚህ መግለጫ ዕውነቱ የትኛው እንደሆነ ብቻ ሣይሆን የመፍትሔ ኃሣቦችንም ለማመልከት ተሞክሯል። በአገራችን በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ጊዜያት ከፍተኛ የርሃብ አደጋዎች ተከስተዋል። በዚሁ ሳቢያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን አልቀዋል፤ አሁንም እያለቁ ነው። ለአብነት ያህል በንጉሡ ዘመን በ1958 ዓ.ም. እና በ1965-66 ዓ.ም. እንዲሁም በደርግ ጊዜ በ1977 ዓ.ም. የተከሰቱት የርሃብ አደጋዎች በአስከፊነታቸው እና በሕዝብ … [Read more...] about ገሃዱ አሰቃቂ ረሃብ እና የማወናበጃው “የልማት ዕድገት” በኢትዮጵያ
ፖሊስ የቤተሰብ አባላትን እየጠረነፈ ነው
ፖሊስ ቤተሰብን በወረዳ፣ በብሎክ ብሎም በቤት ደረጃ በማደራጀት እየጠረነፈ መሆኑን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገልፀዋል፡፡ ከአሁን ቀደም በየካ ከፍለ ከተማ በየግቢው የታደሉ "የቤተሰብ ተጠሪ ፎረም" የሚሉ ቅፆችን በማስደገፍ መዘገባችን የሚታወቅ ሲሆን ሰሞኑን በሳሪስ በተመሳሳይ አደረጃጀት ቤተሰቦችን ለመጠርነፍ እየተሰራ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ቅፁ ላይ የቤተሰብ አባላት "በመኖሪያ ቤታችን ውስጥ የሚፈጠሩ ያለ መግባባቶችን በራሳችን ለመፍታትና ብሎም የአካባቢውን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ እንዲሁም ከፖሊስ ጎን ሆነን በማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት የድርሻችን ለመወጣት" በሚል ከቤተሰብ መካከል ለፖሊስ ተጠሪ እንዲወክሉ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህ የቤተሰቡ የፖሊስ ተወካይም ግቢው ውስጥ ተፈጠሩ የሚላቸውን ጉዳዮችና ሌሎችም መረጃዎች ለፖሊስ ማድረስ ይጠበቅበታል፡፡ ጥርነፋው ከቤተሰብ … [Read more...] about ፖሊስ የቤተሰብ አባላትን እየጠረነፈ ነው
ችጋር በሰው ዘር ላይ የሚፈጸም ወንጀል ነው
አለም እጅግ በሰለጠነበት በዚህ ክፍለ ዘመን፣ የሰው ልጅ በእውቀትና በቴክኖሎጂም በመጠቀበት ወቅት በሚሊዮኖች የሚገመቱሰዎች የሚላስ የሚቀመስ አጥተው፣ ሰማይና ምድሩ ተዳፍኖባቸው ከሞት አፋፍ የሚደርሱበትና ከፊሉም የሚሞቱበት አገርና ስፍራ ቢኖር እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ማሕበራዊ ፍትሕ የተጓደለባቸው፣ ሙሰኝነት መረን በለቀቀ መልኩ በተንሰራፋባቸው፣ ፍጹም የሆነ አንባገነናዊ ሰርዓት በሰፈነባቸው እና የህግ የበላይነት ባልተረጋገጠበት አገሮች ወይም እንደ ሶማሊያ ባሉ መንግስት አልባ ሆነው ለረዥም አመታት በትርምስና እልቂት ውስጥ በቆዩ ጥቂት አገሮች ብቻ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከሰተውን ችጋር በተመለከተ እረዘም ላለ ጊዜ ጥናት ያካሄዱትን ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያምን ጨምሮ በርካታ አለም አቀፍ ተመራማሪዎች በጥናቶቻቸው እንዳረጋገጡት የ‘ችጋር’ ምንጩ የተፈጥሮ አየር ንብረት መዛባት ወይም … [Read more...] about ችጋር በሰው ዘር ላይ የሚፈጸም ወንጀል ነው
“Ethiopia’s National Unity and Federalism”
Vision Ethiopia, an independent network of Ethiopian academics and professionals, in collaboration with Ethiopian Satellite Television and Radio (ESAT), having completed a successful conference on the Future of Ethiopia and Eritrea relations, is pleased to announce another conference on an important issue that affects the future of Ethiopia. The theme of the conference is “Ethiopia’s National Unity and Federalism.” At present, there are several views on the issue. Some support the current … [Read more...] about “Ethiopia’s National Unity and Federalism”
ክፋት በዛ
ክፉ ቀን ብዙ ክፉ ምግባሮች ይዞ ይመጣል። በቀይሽብር ወቅ በመቀሌ ከተማ ያጋጠመ አንድ የክፉ ምግባር ምሳሌ ነበር። ዘስላሰ የተባለ ወጣት በፀረ ደርግነት ተጠርጥሮ የቀይ ሽብር ሰለባ በመሆን በባዛር እየተባለ የሚታወቀውና አሁን በስሙ ዘላሰ የተሰየመው የአፄ ዮሐንስ ቤተ መንግሥት ፊትለፊት የሚገኝ አደባባይ ይረሸናል። ወላጅ እናቱ በደርግ ወታደሮች ተገድደው እልልል እያሉ፣ እያጨበጨቡ ደስታቸው እንዲገልፁ ተደርገዋል። ያ ቀይ ሽብር ክፉ ቀን የወለደው ጥቁር ጠባሳ ጥሎ አልፏል። አሁንም ይሄ ጥቁር ታሪክ ዳግማዊ ትንሳኤውን አግኝቷል። የጥቁር ታሪክ ባለቤት የሆነችው የሰሜን ወሎ ዞን፣ ቆቦ ወረዳ 027 ቀበሌ ነዋሪ እናት ወይዘሮ ብርቱኳን ዓሊ ነች። የ5 ዓመት ልጇን በረሃብ አጥታ እያነባች ለቢቢሲ የሰጠችው ቃለ ምልልስ ኢህአዴግን አስቆጥቶ ልክ እንደ የዘስላሰ እናት አስገድደው … [Read more...] about ክፋት በዛ
ካልተጠነቀቅን አፋፍ ላይ ነው ያለነው!!
ቁጥሮቹ አስገራሚ ናቸው - ማለቴ ለኢትዮጵያ። በ1997 ዓ.ም፣ (ከአስር ዓመት በፊት መሆኑ ነው...) የአገሪቱ ገበሬዎች ጠቅላላ የእህል ምርት 119 ሚሊዮን ኩንታል ነበር። አምና ደግሞ፣ 236 ሚሊዮን ኩንታል። እነዚህ፣ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ቁጥሮች... ስህተት ይሆኑ እንዴ? ሊሆኑ አይችሉም ለማለት አስቸጋሪ ነው። አንደኛ ነገር፣ አስደናቂው የእድገት መረጃ፣ ከሌሎች በርካታ መረጃዎች ጋር ሲጋጭ፣ ምን ታደርጉታላችሁ? መስኖ፣ ... እንደድሮው ነው (1% ለመሙላት ብዙ ይቀረዋል)! መቼም፣ ከእርሻ እድገት ጋር አብሮ፣ የመስኖ ጉዳይ መነሳቱ አይቀርም። ባለፉት አስር አመታት፣ የመስኖ እርሻ ተሻሽሎ ይሆን? አልተሻሻለም - ከጫት እርሻ በቀር። መስኖን በመጠቀም፣ የጫት ማሳዎችን የሚስተካከል የለም። በበሬ ማረስ? እሱም በሬ ከተገኘ ነው! ለእርሻ ስራ፣ ሁለት በሬ ካላቸው … [Read more...] about ካልተጠነቀቅን አፋፍ ላይ ነው ያለነው!!
Cry for Tigrai
Famine is back in Ethiopia. Famine and Ethiopia have become so interchangeable western comedians don’t feel shame making famine jokes using us as a punch line. How is our first 21st Century famine being welcomed in our precious homeland? I am afraid our response has not changed. Denial, surprise, blame and righteous indignation have been brought out of the closet. The response by the Emperor, the Junta and the ethnically challenged mafia group are typical Ethiopian. ‘Shit happens but this time … [Read more...] about Cry for Tigrai










