ነገር ቢበዛ በአህያ አይጫንም። ስለዚህ ነገሬን አጠር አድርጌ ላቅርብ። እነሆ! የኢትዮጵያ ማንነት መገለጫው በዋነኛነት ምንድነው? ሕዝቡ ነው። ታዲያ በሕዝቡ ስም (ኢትዮጵያ) ጥላ ስር መሪዎቻችን ሁሉ የማይሰባሰቡት ለምንድነው? የታሪክ እስረኛ ሆነን በር በሌለው ጨለማ እስር ቤት ውስጥ በመታለል ቁጭ ስላልን። ኢትዮጵያን መነሻ ሳናደርግ ኢትዮጵያ መድረሻ እንድትሆንልን ተመኝተን ጉም ስንጨብጥ። ክልላችንን (አጥሩን) አፍርሰን እንዳንያያዝ አጥሩ ጎልያድ ሆኖብን ፍርሀት ስለሞላብን። ሁሉም የሚስማማበት ጉዳይ ምንድነው? የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም ብሔረሰብ የጭቆና ሰለባ ሆኗል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም ብሔረሰብ ደግና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም ብሔረሰብ የተደባለቀና አብሮ ለዘመናት የኖረ ነው። … [Read more...] about ኢትዮጵያ ትጠየቅ!
Left Column
ለመለስ የተፃፈ ደብዳቤና የመለስ መልስ
ከፍቃዱ ጌታቸው ለመለስ እንደምን አለህ ጋሼ እንደምን ነህ መለስ ትመጣለህ ስንል ቀረህ ሳትመለስ እኛማ ይሔውልህ ባንተ ሌጋሲና ባንተ ትልቅ ራዕይ በየአደባባዩ እንላለን ዋይ ዋይ ዛሬም ጀነራልህ ተኩስ ነው ትዕዛዙ ወገን ያጋድማል የግፍ አፈሙዙ ለምንድን ነው ስንል ስምክን አስቀድመው ከክርስቶስ በላይ ምስልህን አትመው ቅዱስ መጽሐፍ ይመስል ባንተ ራዕይና በሌጋሲህ ምለው ቢረፈርፉንም አላለቅንምና ደብዳቤ ላክንልህ ከሞት የተረፍነው! ... የሆነስ ሆነና ግን አንተ ደህና ነህ እኛማ ይኸውልህ ደርሰህ ስትናፍቀን አይሞትም የምትል ሙዚቃ ሞዝቀን መቃብርህን ልንስም አበባ ልናኖር ሥላሴ ብንመጣ ፌደራል ያይሃል እስረኛ ይመስል ሾልከህ እንዳትወጣ መቼም ሥላሴ ውስጥ ባለስም ነውና የሚቀበርበት አንተን አየት አርገን ዞር ስንል … [Read more...] about ለመለስ የተፃፈ ደብዳቤና የመለስ መልስ
የ11ኛው ሰዓት አዋጅ እና ሕዝብ
ስለ አስቸኳይ ግዜ አዋጁ የጠየቅኩት አንድ የአዲስ አበባ ወጣት ምላሽ አስገረመኝ። “የምን አዋጅ?” ነበር ያለው። "ትላንት የታወጀው።" "አቦ መስሚያችን ጥጥ ነው። ... ሚሰማ የለም" አለኝ። ሃይለማርያም ደሳለኝ ዝም ብለው ኖሯል የደከሙት! "ለመኖር ብቸኛው አማራጭ ሌላው እንዲኖር መፍቀድ ነው።" ብለው ነበር የህንዷ ማህተመ ጋንዲ። እነሱ እየኖሩ ሌላው እንዳይኖር ለሚሹ ራስ ወዳዶች ትልቅ መልእክት ነበረው። ማስተዋል የተሳናቸው ግን "እኛ ብቻ እንኑር" ይህንን የማይቀበል በሙሉ ይጥፋ የሚለውን ጭፍን አመለካከት እንደ ብቸኛ ምርጫ ይዘውታል። ይህ የ11ኛው ሰዓት አዋጅ "አለሁ፤ አልሞትኩም" ለማለት ካከልሆነ በስተቀር ምንም የሚያመጣው ለውጥ እንደማይኖረው እንገነዘባለን። አንድ በነፍስ ዉጪ፤ ነፍስ ግቢ ሁኔታ ያለ አካል ከገባበት የፖሊቲካና ወታደራዊ አጣብቂኝ ዉስጥ ለመዉጣት … [Read more...] about የ11ኛው ሰዓት አዋጅ እና ሕዝብ
SMNE Press Release on the State of Emergency
THE PEOPLE OF ETHIOPIA CONDEMN THE STATE OF EMERGENCY DECLARED BY THE TPLF: IT IS A SELF-SERVING TACTIC TO PROLONG THEIR OPPRESSIVE RULE OVER THE PEOPLE On October 9, 2016, Mr. Hailemariam Desalegn, Prime Minister of the TPLF-controlled regime of Ethiopia, declared a state of emergency in Ethiopia, to be put into effect immediately and last for six months. The people of Ethiopia have questions. What is the state of emergency meant to do? The prime minister claimed in a televised address, that … [Read more...] about SMNE Press Release on the State of Emergency
Ethiopia:Stop using the state of emergency as a pretext to the escalating human rights violations in the country
On October 08, 20016, a week after the horrific killings at the Irrecha holiday in Ethiopia’s Oromia region, the Ethiopian Council of Ministers has decreed a six month state of emergency that gives ultimate power to the authority to suspend basic and fundamental political and democratic rights granted under the constitution of the country,the African Charter on Human and People Rights and international standards of human rights.For many years in the past, the Ethiopian government has used laws, … [Read more...] about Ethiopia:Stop using the state of emergency as a pretext to the escalating human rights violations in the country
ለእውነተኛው ሃገራዊ እርቅ ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ወቅታዊ ኃላፊነትና ግዴታ!
ሁላችንም ተወልደን ባደግንባት ሃገራችን ውስጥ እየሆነ ያለው የመግደልና የመገደል ትርምስ፣ እንኳን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ይቅርና ለዓለም አቀፉ ኅብረተ ሰብ ሳይቀር አስገራሚ የመነጋገሪያ ዋና አጀንዳ ከሆነ ሰነባብቷል፤ ፖለቲከኞቻችንና ‘መንግሥትም’ ለተፈጠረው ችግር ያልሆነ ምክንያት በመስጠት የመወነጃጀሉን ሥራ ተግተው ቢቀጥሉበትም መገዳደሉ ግንከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተሰጠ ልዩ ትእዛዝ መሰረት የበለጠ ተባብሷል። የክርስቲያን ደሴት እየተባለች ለበርካታ ዘመናት የተዘመረላት ሃገራችንም፣ መገለጫ ባህሪው ፍቅር የሆነውና ሰይፍ ማንሳት የማያውቀው የመጽሐፍ ቅዱሱ እውነተኛውየክርስትናሕይወት ምልክት እንዳልነበረንተግባራችን እየመሰከረብን ነው፤ በሰው ልጆች የታሪክ ሂደት ውስጥ ክርስቲያን ሲገደል እንጂ ሲገድል ታይቶ ተሰምቶ አይታወቅምና፤ ይህን ስል ግን በክርስትና ስም የሚነግድ አስማሳይ የለም … [Read more...] about ለእውነተኛው ሃገራዊ እርቅ ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ወቅታዊ ኃላፊነትና ግዴታ!
የትግራይ ተወላጆች በሙሉ ከቢሾፍቱ ተጭነው ተወሰዱ
በደብረዘይት (ቢሾፍቱ) ይኖሩ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች ዛሬ ቅዳሜ (8 ኦገስት) ሙሉ በሙሉ ከተማዋን ለቀው መውጣታቸውን በስልክ ካነጋገርናቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ማረጋገጥ ችለናል። የትግራይ ተወላጆቹ ከተማዋን ለቅቀው የወጡት በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ የአካባቢው ሕዝብ ከጫፍ እስከጫፍ ነቅሎ በወውጣት እያካሄደ ባለው ሕዝባዊ አመጽ ሊመጣ ካለው አደጋ ለማምለጥ ነው። ህወሃት በዜጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን ግድያ በከተማዋ ያሉ ሁሉ ሲቃወም የትግራይ ተወላጆች ግን ዝም ማለታቸው ሕዝቡን በእጅጉ እንዳስቆጣው ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። የትግራይ ተወላጆቹ ሃብት ንብረታቸውን እየጣሉ ከተማዋን ለቅቀው ወዴት እንደሄዱ የታወቀ ነገር የለም። ላለፉት አራት ቀናት በደብረዘይት እንደ አብዛኞቹ ከተሞች የንግድ እና የስራ እንቅስቃሴ ቆሟል። ሱቆች ተዘግተዋል፣ ሕዝብም … [Read more...] about የትግራይ ተወላጆች በሙሉ ከቢሾፍቱ ተጭነው ተወሰዱ
WILL THE DEATH OF 700 PEACEFUL PROTESTORS IN ONE DAY AT THE IRREESHA RELIGIOUS FESTIVAL SHAKE ETHIOPIANS TO STAND TOGETHER TO BRING PEACE AND JUSTICE TO ALL?
We in the Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE) are deeply shocked and grieved by the loss of hundreds of Ethiopians in our Oromo family, in Bishoftu, Ethiopia on Sunday, October 2, 2016 during a celebration of the Irreecha Festival, a traditional day of thanksgiving for the Oromo in Ethiopia and worldwide. Despite ruling regime’s reports of 60-70 deaths, reliable sources using body counts and names, allege deaths numbering nearly 700 persons. Most of these victims were young people, … [Read more...] about WILL THE DEATH OF 700 PEACEFUL PROTESTORS IN ONE DAY AT THE IRREESHA RELIGIOUS FESTIVAL SHAKE ETHIOPIANS TO STAND TOGETHER TO BRING PEACE AND JUSTICE TO ALL?
መሬቱ
ጥምል እየዞረ በሰማዩ ማገር በመሬቱ ዙሪያ ዕውነት የሚናገር ጠባሳው ያልጠፋ የታሪክ አሻራ መሬቱ መሰለኝ ጠላት የሚያፈራ። አገር በቀል ይሁን የሰው አገር ባዕዳ ዐይን እየማረከ የሚጋብዝ እንግዳ ከጥንት ጀምሮ እንደ እሚታወቀው ጠላት የሚያፈራ ለምለሙ መሬት ነው። ለምለሙ መሬት ነው ጦርነት አብቅሎ ቤት አልቦ ያስቀረኝ ከቀዬ አፈናቅሎ። ለም መሆኑ ቀዬ አፈረ - መሬቱ ጠላቶቸን ጋብዞ ዛሬም እንደ ጥንቱ ኮሪያው ይሁን ህንዱ ወይ የዐረቢያው ጉምቱ እንዲያፈናቅለኝ ገፍትሮ በሀብቱ ምክኒያት የሆነኝ ጫካውና ዱሩ ጠላቴ ተግሬ ነው መባቀያ አፈሩ። አያበቅሉ አብቅሎ አያፈሩ አፍርቶ የሚያፈናቅለኝ ተጎጆየ አውጥቶ ተግሬ ነው ጠላቴ ተቆምኩበት ምድር ለምለሙ መሬቴ ገዳይ በሰናድር። ማጣት ዕርዛቴን ሞቴን እንዲፈጥር ተፈጥሮው አድርጎት የቆምኩበት ምድር ለምላሜ ለብሶ ሜዳ … [Read more...] about መሬቱ
አዲስ አበባ ተቆላልፋለች
ወቅታዊ ሪፖርታዥ በሳምንቱ መግቢያ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ብሄራዊ እርቅ እና ድርድር እንዲደረግ ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል። አምስቱ የሕወሃት ቁንጮዎች ትእቢት የተሞላበት ምላሽ ነው የሰጡት። ከድርድር ይልቅ ከሕዝብ ጋር ጦርነት መግጠምን መርጠዋል። አብዛኛው የፖሊስ እና የሃገር መከላከያ ሰራዊቱ "ሕዝብ ላይ አልተኩስም" ማለታቸው የህወሃት አመራርን ጭንቅ ውስጥ አስገብተውታል። አዲስ አበባ ተቆላልፋለች። በአራቱም አቅጣጫ በኩል የሚገባም የሚወጣም የለም። መንገዶች በሙሉ ተዘጋግተዋል። ስልክ እና ኢንተርኔት ጠፍቷል። በአዲስ አበባ ዙርያ ባሉ ከተሞች ሰኞ መስከረም 23 ቀን የተጀመረውን ሕዝባዊ አመጽ ለማዳፈን በህወሃት የተወሰደው የአፈሳ እርምጃ አመጹን አላቆመውም። ሰኞ ማምሻውን በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ታፍሰው ወዳልታወቀ ስፍራ በመወሰዳቸው ሳብያ አመጹ በዛሬው እለት ተባብሶ … [Read more...] about አዲስ አበባ ተቆላልፋለች










