የመቀሌው ስብሰባ ማራቶን ሹምና ሽረቱ የመግለጫ ጋጋታው የጥልቅ ተሃድሶው ውጤት ከግር ጥፍሩ እስከ ዶቃ ማሰሪያው በንጹሀን ደም ለጨቀየው የሌባና የሰው በላ የወያኔ ቡድን ለዳግም ግፍ ለበለጠ አፈና በሚያመቸው መልኩ የጭካኔ ጠበብቶቹን መሪ አድርጎ ሊዘምትብን መዘጋጀቱን አውጇል። የሕዝብ ለህዝብ መተላለቅን የሚሰብኩ ጀሌዎቹን አሰልፎ በሕዝባችን ላይ ከነመርገሙ ሊጫንብን አፈር ልሶ ተነስቷል። የህወሃት ትዕቢት ጨለምተኝነቱና ለህዝብ ያለው ንቀት ድንበር የለሽ በመሆኑ አማራና ኦሮሞን በእሳትና ጭድ መስሎ በአደባባይ የተናገረውን ስቅላት ይገባው የነበረን ጸረ ሕዝብ ግለሰብ ከፍ ላለ ወንበር መሾም ነደው እንዲጠፋ በተመኘላቸው ሕዝቦች ላይ ሌላ ዙር የከፋ ዘመቻ አቅዶ ለመነሳቱ አመላካች መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም። የትግሬ ነጻ አውጪውን ወያኔን በተንኮሉ አይነት በጭካኔው ደረጃ በክፋቱ ልቀት … [Read more...] about የአማራና ኦሮሞ ሕብረት ለዘላቂ ለውጥ!
Right Column - Primary Sidebar
ደጋፊ ያጣው ጎልማሳ ለአረብ ሀገር ስደተኛ
"ስደት ይብቃ!" የስደትን አስከፊነትና በወገኖቻችን እየደረሰ ያለቀውን ሰቆቃ እንደ አዲስ እናየው ዘንድ በአረባዊቷ አፍሪካ ሀገረ በሊቢያ የሚፈጸመውን ግፍ እያየን ነው በታላቅ ክብርና ሞገስ የሚታወቀው ወገኔ ዛሬ ክብሩ ቀርቶ ለሽያጭ በደረሰ የግፍ ቀንበር ተጭኖበታል ... ውርደት አንገታችን አስደፍቶናል፣ ከሰው ተራ አውጥቶናል! በቀረው የባህረ ሰላጤ ሀገራት ስደት በአረብ ሀገሩ ስደት በሚሊዮን የምንቆጠር የአብዛኞቻችን ኑሮ እየከፋ ለመምጣቱ የተሻለ የሚባለውን የሳውዲ ስደት እየኖርኩበት ነውና ዛሬም እውነቱን እነግራችኋለሁ! ሳውዲዎች "ህገ ወጦች ከሀገሬ ይውጡ" ብለው በጀመሩት የምህረት አዋጅ የማስወጣት ዘመቻ 228 ሽህ የሚጠጉ ዜጎችን ማስወጣታቸውን በቅርቡ ነግረውናል። በሳውዲ ቅጣቱን የፈራው ሩብ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ በወጣ ማግስት በውጡው ዘመቻ የወጡት ተመልሰው ስለመ ምጣታቸው … [Read more...] about ደጋፊ ያጣው ጎልማሳ ለአረብ ሀገር ስደተኛ
የኢትዮጵያ ጉዳይ መጽሔት
ሕዳር 2010 ዓ.ም አራተኛ ዓመት ቁጥር ፩ ዕትም ኢትዮጵያን ከውድቀት መታደግ የዜግነት ግዴታ ነው የዘር ፖለቲካ ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ ኢትዮጵያ ከወያኔያዊ ዘመነ መሣፍንት የሚታደጋት ቴዎድሮሥ ሣልሣዊ ትሻለች በጎሣ ፌዴራሊዝም ኢትዮጵያዊነት አይደበዝዝም የወያኔ የዘር ፖለቲካ እና ዩኒቨርስቲዎቻችን በዘመነ ወያኔ አዲሱ ህፃናትን የመሸጫ መንገድ “የግድ አንዱን ምረጥ ብባል ነፍሴ ወደ ትያትሩ የምታዘነብል ይመስለኛል” ወዘተ ርዕሰጉዳዮችን በአማርኛና በእንግሊዝኛ በማካተት ታትሟል፤ መጽሔቱን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት … [Read more...] about የኢትዮጵያ ጉዳይ መጽሔት
ህወሓት በሚገዛት ኢትዮጵያ ብቻ!
ደብዳቤ አርቃቂ - ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን ፈራሚ - ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን ሿሚ - ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን ተሿሚ - ዶ/ር አብዱል ቃድር ሁሴን (ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ) (ምንጭ: @addisgazetta) … [Read more...] about ህወሓት በሚገዛት ኢትዮጵያ ብቻ!
“ኢትዮጵያ ወዴት፤ የተረጋጋ ሽግግርና የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ”
የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ፣ ሁለተኛውን ዓለማቀፍ ኮንፈረንስ December 2, 2017 በብሪስልስ ከተማ ያዘጋጀ መሆኑንበደስታ ይገልጻል። ዘንድሮም “ኢትዮጵያ ወዴት፤ የተረጋጋ ሽግግርና የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የአንድ ቀን ሴሚናር ላይ አራት ታውቂ ባለሙያዎች ጥናታዊ ስራዎቻቸውን እንዲያቀርቡጋብዟል። የኮንፈረንሱን ዝርዝር መረጃ የያዘውን ፖስተር እዚህ ላይ በመጫን ያገኙታል። ዕርስዎም የዝግጅታችንን መርሀ ግብር ላይ እንዲገኙልን እና ጥሪያችንንም ለሌሎች ኢትዮጵያውያን እንዲያስተላልፉልን በትህትና እንጠይቃለን። ከማክበር ሰላምታ ጋር ኮሚቴው “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች … [Read more...] about “ኢትዮጵያ ወዴት፤ የተረጋጋ ሽግግርና የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ”
ፎቶና ታሪኩ
በወያኔ ዘመን በህወሃት ቀንበር ያሳለፍነው ህይወት የጠጣነው አረር እንዴት እንደሆነ እንዴት እንደነበር ጠበቃ ከማቆም እማኝ ከመደርደር ይኸው የኛ ፎቶ ታሪኩን ይናገር። *የተከበርክ አንባቢ ሆይ! ቀጣዮቹን ፎቶዎች በፅሞና እና በማስተዋል ተመልከታቸው፤ መልዕክቶቹንም ረጋ ብለህ ወደ ነፍስህም ቀርበህ አንብብ። ምናልባት ለመፍትሄውም ሆነ ለችግሩ አንተ ትቀርብ ይሆናልና። በጎንደር ከተማ የሚታየው ዘግናኝ የቁልቁለት ‘እድገት’። በህወሃት በይፋ ጠላትነት ተፈርጆ የቁም ስቅሉን እያየ በሚገኘው የአማራ ህዝብ ላይ ሆን ተብሎ በመካሄድ ላይ ያለው የኢኮኖሚ ተዐቅቦ ያስከተለው መከራና ድህነት እጅግ ዘግናኝ ሲሆን በቅርቡ በወጣ ጥናታዊ ዘገባም የአማራ ህፃናት ከዚህ በፊት ታይቶ በማያውቅ ሁኔታ (በርግጠኝነትም በሌሎች ክልሎች በዚህ ስፋትና መልክ ያልተከሰተ) ያለ ዕድሜያቸው … [Read more...] about ፎቶና ታሪኩ
የኃይል እርምጃ መዘዝና መፍትሄ (ከቀይ ሽብር እስከ ኦሮሞ ተቃውሞ)
የኃይል እርምጃዎች በሚፈጥሩት ግድያ ስቃይና መታሰር የተነሳ የአገራችን ፓለቲካዊ ቅራኔ፤ ተቃውሞና አለመግባባት ሲባባስ እንጂ ሲለዝብ አይታይም። ለኃይል እርምጃዎች መዘዝ በምን መልኩ ፍትሃዊ መፍትሄ ማበጀት ይቻላል? የፎረም 65 እንግዶቻችን የቅራኔ አፈታት ባለሙያ ፕሮፌሰር ብርሃኑ መንግስቱ እና የአለምአቀፍ ሰብዓዊ መብት የህግ ባለሙያ ዶ/ር አባድር ኢብራሂም ናቸው። “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® አቋም ሳይሆን የጸሃፊው … [Read more...] about የኃይል እርምጃ መዘዝና መፍትሄ (ከቀይ ሽብር እስከ ኦሮሞ ተቃውሞ)
New book claims that we all are greatness material
FOR IMMEDIATE RELEASE Press Release The Highest Level of Greatness: Purpose-oriented, vision-centered, and values-driven greatness by Assegid Habtewold is now available. The author asserts that we all are greatness material. He declares that since each individual is packed with unlimited potential, attaining greatness in one’s lifetime is his or her birthright. Silver Spring, MD, November 15, 2017 (Success Pathways Press)- This work is … [Read more...] about New book claims that we all are greatness material
መቅደላ – የዐኅኢአድ ማዕከላዊ ምክር ቤት ልሣን
ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው። … [Read more...] about መቅደላ – የዐኅኢአድ ማዕከላዊ ምክር ቤት ልሣን
አማሮችን በገጀራ! ህወሃት በኢሉባቦር እየሰራ ነው
ህወሃት የአማራው ሕዝብ ላይ ያለው አቋም ከፋሺሽት ጣልያን የተወሰደ ውርስ ነው። በበላይ ዘለቀ ይመራ የነበረው ጦር ጣልያንን እስከፍጻሜው ተፋልሞ ባዋረደበት ግዜ - የጣልያኑ ጀነራል ደቦኖ የተናገረው በታሪክ መዛግብት ላይ ተቀምጧል። “ደጋግሜ ተናግሬ ነበር። አማራና ኦርቶዶክ ቤተ ክርስትያን ካልጠፉ ሰላም ልናገኝ አንችልም። “ አቦይ ስብሃት እና አባይ ጸሃዬም ይህንኑ የደቦኖ አነጋገር በተደጋጋሚ ሲሉት ተደምጠዋል። የዛሬ 40 ዓመት የወጣው የህወሀት ማኒፌስቶም በገፅ 15 እና 16 ላይ “ጨቋኟ አማራ ህብረተሰብአዊ እረፍትና ሰላም አታገኝም” ብሎናል። ይህ ፕሮግራም በወረቀት ላይ ብቻ ሰፍሮ አልቀረም። በተግባርም እያሳዩን ነው። በማጂ፤ ጉራ ፈርዳ ወረዳ ሠፋሪ አርሶ አደሮች በአካባቢው ባለሥልጣናት ተገድደው ቀያቸውን ለቅቀው ወጥተዋል፤ በቤኒሻንጉል፣ በጋምቤላ በአስር ሺ የሚቆጠሩ … [Read more...] about አማሮችን በገጀራ! ህወሃት በኢሉባቦር እየሰራ ነው










