የትግሬ-ወያኔ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት አቅዶ ሲነሳ፣ የግቡ መረማመጃ ያደረገው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የሆኑ ተቋሞችን፣ ኃይማኖቶችን፣ ዕሴቶችን እና በተለይም «ዐማራ» የተሰኘውን ነገድ ተወላጆች ነጥሎ ማጥፋት የሚል ሥልት በመከተል እንደሆነ ይታወቃል። በዚህም መሠረት የጥፋቱ ቅድሚያ ዒላማ ያደረገው ለትግራይ ሕዝብ በችግሩ ጊዜ ደራሽ እና የተራበ አንጀታቸውን ዳሳሽ በሆነው የወልቃይት፣ የጠገዴ፣ የጠለምትና የሠቲት ወረዳዎች ሕዝብ ላይ ነው። ወያኔ በእነዚህ የትግሬ አዋሣኝ ወረዳዎች ሕዝብ ላይ የጥፋት ክንዱን የዘረጋው በሦስት መሠረታዊ ምክንያቶች ነው። የመጀመሪያውና ታላቁ ምክንያት የእነዚህ ወረዳዎች ሕዝብ ዐማራ በመሆኑ እና የትግራይ አዋሳኝ ስለሆነ የትግራይን ታሪክ ክፉውንም ሆነ ደጉን ጠንቅቆ የሚያውቅ በመሆኑ ነው። በዚህም ምክንያት የዚያ አካባቢ ሕዝብ የትግሬ-ወያኔ … [Read more...] about ዘረኛው የትግሬ-ወያኔ ቡድን በሰሜን ጎንደር የዐማራ ሕዝብ ላይ የፈጸመው የዘር ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ወንጀል
Uncategorized
Wholesome Ethiopiawinet: Unity & Beyond
Unity is just the beginning. The way it is going, the ethnic centered thought and the status quo ethiopiawinet thought will never reconcile to give us the true one Ethiopia unseen before. Here is an independent voice urging all to look for a third way: Wholesome Ethiopiawinet. The Other 10 Theses… Thesis I. The Mask is not Our Identity All governments of Ethiopia disguised our true identity by constructing an identity of their own creation for us, which in actuality is a mere mask on the … [Read more...] about Wholesome Ethiopiawinet: Unity & Beyond
መምህር ግርማ አስማተኛ/አጥማቂ?
ከዝግጅት ክፍሉ - ይህንን ጽሁፍ የላኩልን ጋዜጠኛ መስፍን አብርሃ በግልጽ እንደጠቆሙት ይህንን ጉዳይ በተመለከተ መምህር ግርማም ሆኑ የርሳቸው ደጋፊም ይሁን ተቃዋሚ ለዚህ ጽሁፍ ምላሽ በመስጠት በጨዋነት የሚልኩልን አስተያየት የምናስተናግድ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን:: በኢትዮጵያ አገራችንና ኢትዮጵያዊ ወይም የአበሻ ዘር ባለበት በዓለማችን ክፍል በአሁኑ ወቅት ስለ መምህር ግርማ ወንድሙ የማያውቅ ቢያንስ ያልሰማ የለም። መምህር ግርማ በመጀመሪያ መስቀል አደባባይ በሚገኘው በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ቀጥሎም በኤረር ሥላሴ ቤተክርስቲያን የማጥመቅና የፈውስ አገልግሎት በመስጠት ላይ ናቸው። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በመምህር ግርማ አገልግሎት ላይ በተለይም የኢ/ኦ/ተ/ቤ ሃይማኖት ተከታዮች በሆንን ምእመናን ዘንድ ከፍተኛ የሃሳብ ልዩነት እየተፈጠረ አንዳንድ አካባቢም … [Read more...] about መምህር ግርማ አስማተኛ/አጥማቂ?
እንኳን አደረስዎ!
አይ አበሻ! አበሻና ልመና፦ አንድ
በዓለም ሕዝቦች መሀከል ውድድር ቢደረግ ያለጥርጥር አበሻ አንደኛ ከሚወጣባቸው ነገሮች አንዱ ልመና ሳይሆን አይቀርም፤ ለአበሻ፣ ልመና የኑሮ ዘዴ ነው፤ እንዲያውም ከልመና ውጭ የሆነ ኢትዮጵያዊ ኑሮ የለም ለማለት የሚቻል ይመስለኛል፤ ስለዚህም ልመና ባህላዊ ጥበብ ሆኖአል፤ አንዳንድ አላዋቂዎች፣ አንዳንድ አዋቂዎችም አንዳንዴ እየተሳሳቱ ልመናን እንደነውር ይገልጹታል፤ ልመና ነውር አይደለም፤ ለጨዋ ልጆችማ አንዳንድ አጥንትን የሚያበላሽ ሥራ ከመሥራት ለምኖ መብላት ክብር ነው፤ ይህ ባህላዊ ጥበብ ያልገባቸው የድሬ ዳዋ ለማኞች ብቻ ናቸው፤ እጃቸውን እየዘረጉ ‹‹እስቲ አሥር ብር ስጠኝ!›› ይላሉ! በጫት ሞቅ ሲላቸው መቶ ብር ይጠይቃሉ፤ የድሬ ዳዋ ልመና መሆኑ ነው! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቄሶቹ ምንም ይስበኩ በተግባር እንደሚታየው ጽድቅ የሚገኘው በልመና ነው እንጂ … [Read more...] about አይ አበሻ! አበሻና ልመና፦ አንድ
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስለምኒሊክና ስለኢትዮጵያ
የአጼ ምኒሊክን መቶኛ የሙት አመት መከበር ምክንያት በማድረግ በ DW ሬድዮ በተደረገው ጥያቄና መልስ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፣ ዶ/ር ሓይሌ ላሬቦና ዶ/ር ሹመት ሲሳይ (የታሪክ ተመራማሪዎች) ቃለ መጠይቅ ተደርጎ በሚሰጠው መልስ ላይ ስለ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በተናገሩት ላይ አስተያየቴን አቀርባለሁ። አንባቢያንን ቃለመጠይቁን ቢያዳምጡ ጥሩ ነው ባይ ነኝ፤ ሁለቱ የታሪክ ምሁራን ትምህርታዊ ትንተና ይሰጣሉና፡፡ ውሸት ሲደጋገም እውነት ሊመስል ይችላል፤ በተለይም የአገራችንን የኢትዮጵያን ታሪክ ለማያውቁ እውነታው ምን እንደሚመስል መረጃ ለማቅረብ እሞክራለሁ። አቶ ቡልቻ ኦሮሞ ከባሌ እየተስፋፋ ሲመጣ ልብነ ድንግል እንዳይስፋፋ አቆሙት ይላሉ፡፡ ለምን ይህን ምሳሌ እንዳቀረቡም ግልጽ አይደለም ለሳቸው ትንታኔ የማይመች በመሆኑ፤ ለዛውም በአጼ ልብነ ድንግልና በኦሮሞች መሀከል ስለነበረው ግኑኝነት … [Read more...] about አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስለምኒሊክና ስለኢትዮጵያ
ሰማያዊ ፓርቲ በአሜሪካ
በሳውዲ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰው ሰቆቃ ቀጥሏል
ሪያድ አሚራ ኑራ ዩኒቨርስቲ በሚገኝ ጊዜያዊ መጠለያ ሜዳ ላይ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና በሳውዲ ፖሊሶች መሃከል በተነሳ ግጭት አንዲት ነፍሰጡር ኢትዮጵያዊት በአውቶብስ ተገጭታ ህይወቷ አለፈ። ሪያድ መንፉሃ እየተባለ ከሚጠራ አካባቢ ሰሞኑንን በሳውዲ ፖሊሶች ታፍሰው ከከተማይቱ 120 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ወደ ምትገኝ፡ በተለምዶ ሚንዛህሚያ እየተባለ የሚጠራ እስርቤት ተወስደው ከነበሩ 10 ሺህ ኢትዮጵያውያን መሃከል ግማሽ ያህሉ በ17 አውቶብስ ተጭነው ማምሻውን ሪያድ ከተማ አሚራ ኑራ እየተባለ የሚጠራ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ላይ መጣላቸውን ተከትሎ ከባድ ሁከት መቀስቀሱን ከሪያድ የሚደርሱ መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህን ተከትሎ በዩኒቨርስቲው ግቢ ውስጥ በኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች እና በሳውዲ ፖሊሶች መሃከል ከባድ ግጭት መከሰቱን የሚገልጹት እነዚህ ምንጮች አዲት ነፍሰጡር ሴት ከድንጋይ ውርወራው … [Read more...] about በሳውዲ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰው ሰቆቃ ቀጥሏል
በሳዑዲ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት ለማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ
ከጥቅምት 26 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ በሳዑዲ አረቢያ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን የኃይል ጥቃት ለማውገዝ በአዲስ አበባ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አባል ፓርቲዎች ትናንት በመድረክ ጽ/ቤት በስራ አስፈፃሚ ደረጃ ባካሄዱት አስቸኳይ ስብሰባ በሳዑዲ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሳዑዲ ፖሊስ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት መፈፀሙን፣ አልፎ ተርፎም እስካሁን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን በመግለፅ ሁኔታውን አውግዟል። የችግሩ ክብደትና አሳዛኝነት በመቀጠሉ ድርጊቱን በመግለጫ ከማውገዝ ባለፈ ሁኔታውን በሰላማዊ ሰልፍ ለመቃወም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። የወቅቱ የመድረክ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ከመድረክ የስራ አስፈፃሚ ስብሰባ በኋላ ለሰንደቅ ጋዜጣ እንዳረጋገጡት መድረክ የጉዳዩን … [Read more...] about በሳዑዲ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት ለማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ
በታሪክ ውስጥ የሚሰሩ ስትራቴጂያዊ ስህተቶች
አምስተርዳምጉባዔላይለጥናትየቀረበጽሁፍ! 1.0 መግቢያ የታሪክ ግዴታ ሆኖ የሰው ልጅ እንደማህበረሰብ ከተደራጀና፣ ስልጣንና ሀብት በጥቂት ሰዎች ቁጥጥር ስር መውደቅ ከጀመረ ወዲህ የአንድ ህዝብ ዕድልና የወደፊት ጉዞው፣ ታሪክ የመስራትና ያለመስራት ችሎታው በመጀመሪያ ደረጃ ሊወሰን የሚችለው ስልጣንን በቁጥጥራቸው ውስጥ ባስቀመጡ ጥቂት ሰዎች አማካይነት ነው። በታሪክ ውስጥ አንድ ህዝብ ከአንድ አገዛዝ ቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ የራሱን ህይወት በነፃ ያደራጀበትና ታሪክ የሰራበት በተለይም ቀደም ብለው በነበሩ ስርዓቶች ውስጥ አልነበረም። እንደሚታወቀው የአንድ አገዛዝ ምንነት የሚታወቀው ታሪክ ለመስራት ባለው ችሎታና አገርን ጥበባዊ በሆነ መልክ በማስተዳደር ረገድ ነው። አንድ አገዛዝ ታሪክን እንዲሰራ ከፈለገ ደግሞ ንቃተ-ህሊናው በጣም ወሳኝ ነው። በታሪክ ውስጥ በአንድ ማህበረሰብ … [Read more...] about በታሪክ ውስጥ የሚሰሩ ስትራቴጂያዊ ስህተቶች










