• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Literature
ጽፈኪን

ግፍና ጎርፍ

September 20, 2016 09:12 am by Editor Leave a Comment

ግፍና ጎርፍ

ሰሚ ካጡ የሶማሌ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ አንድ ሰው የጠፋች የአካባቢውን ግመል ፍለጋ ጫካ ይገባል፡፡ ከብዙ መከራ በኋላ ያቺን ግመል አግኝቶ ከተማ ገባና ግመሏን ለባለቤቱ ሳይመልስ ሐሳቡን ቀይሮ ራሱ ያልባትና ይጋልባት ጀመር፡፡ ግመሏን ከአውሬ ለማዳን ጫካ ገብቶ የነበረው ሰውዬ እርሱ ራሱ ግመሏን መውሰዱ ብዙዎችን አስገረማቸው፡፡ ትንሽ ቆየና ከዚያች ከአንዷ ግመል ወተት እያለበ በግመሏ ላይ ተቀምጦ እየዞረ ለአካባቢው ሰው ወተት መሸጥ ጀመረ፡፡ ነገር ግን የግመሏ ወተት በአንድ ጊዜ ሀብታም ሊያደርገው አልቻለምና ሌላ ነገር አሰበ፡፡ በወተቱ ውስጥ ውኃ እየጨመረ ቀላቅሎ መሸጥ፡፡ ‹‹ሰውም ምነው የሰውየው አመሉም ወተቱም ተቀየረሳ›› እያለ ዝም ብሎ ይገዛ ጀመር፡፡ (ይገዛ የሚለው ቃል ጠብቆ እንዳይነበብ አሳስባለሁ) ሰውዬውም በግመል ወተቱ ላይ ውኃን እያበዛው፤ የግመሉም ቁጥር … [Read more...] about ግፍና ጎርፍ

Filed Under: Literature, Social Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የፍቅር ብልሃቱ

September 16, 2016 11:12 pm by Editor Leave a Comment

የፍቅር ብልሃቱ

ልዩነትን አድንቅ አንድነትን አድምቅ እንቆቅልሽ ፍታ ጥላቻ ይረታ ሁሉም ብሔረሰብ ነውና ቤተሰብ “እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ” ማለት ተውክ አማራ ምንም እንኳን በአገር መንፈስህ ቢኮራ “እኔ ኦሮሞ ነኝ” ማለት ተውክ ኦሮሞ ምንም እንኳን ጥሪህ  ሁሎ ቢያድር ከርሞ “ኢትዮጵያዊ አማራ” ሆነህ ስትሄድ “ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ” አገኘህ መንገድ የልብ ትርታ ሲወጣ ገሃድ ብለው ሲጠብቁ እሳትና ጭድ ፍቅር ጣልቃ ገብቶ አደረገ ጉድ የፍቅር ብልሃቱ ግርም ማሰኘቱ አንቺዬ ድንቅ አገር ኢትዮጵያ የሚሉሽ ትግሬና ሶማሌ ደቡብን የያዝሽ ጉራጌ ጋምቤላ አፋርን ያቀፍሽ ስንቱን ልጠራ ነው በዙ ልጆችሽ ነግሩ ሲጠራ እንዲሁም ሲጣራ እኩልነት ሰፍኖ ፍቅርም ልቆ ገኖ ኦሮሞ አማራ ማለቱ ይረሳና ኢትዮጵያዊ ነኝም ማለት ይቀርና ከአሁን ማንነትህ አድገህ … [Read more...] about የፍቅር ብልሃቱ

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የእናት ለቅሶ

September 15, 2016 07:06 am by Editor 2 Comments

የእናት ለቅሶ

እናት በፍቅር፣ ጽንስ ይዛ፣ ዘጠኝ ወር አርግዛ፣ ራስዋን ምግብ አድርጋ፣ በማኅጸንዋ ሸሽጋ፣ ሽሉን ወደሰውነት አሳድጋ፣ የፈጣሪን ባሕርይ ተጋርታ፣ ሰው ሆና ሰው ፈጣሪ የሕይወት አለኝታ፣ በጻዕር አምጣ ወልዳ፣ አቅፋ በፍቅር አጥብታ፣ ተጨንቃ አሳድጋ፣ እንቅልፍ አጥታ፣ ሲስቅ ሲያስቃት፣ ሲያለቅስ ሲያስለቅሳት፣ ስትቆጣው እንዲያድግላት እንዲማርላት፣ ክቡር ሰው ሆኖ እንዲያኮራት፣ ያላትን ሁሉ ከፍላ መስዋእት፣ በጉጉት ስትጠብቅ -- ጨካኞች ሬሳውን ጣሉላት፡፡ ማኅጸንዋ ተኮማተረ፤ አንጀትዋ አረረ፤ አስፋልቱ ላይ የተንጣለለው ደም፣ ከልጅዋ አካል ጠብታም አልቀረም፤ ሙት አደረጋት በቁም፤ ከማኅጸንዋ እንደፈሰሰ ተሰማት፤ ተወልዶ ያደገ ልጅ አስወረዳት፤ በወጣት ልጅዋ የፈራረሰ አካል እስዋም ፈራረሰች ወየው ልጄ! ስትል፤ አካልዋ ተፍረከረከ፤ ጉልበትዋ … [Read more...] about የእናት ለቅሶ

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ምነው! ፈጣሪ አምላክ!

September 15, 2016 03:55 am by Editor Leave a Comment

ምነው! ፈጣሪ አምላክ!

አላለቅስም ያልኩት … እንባ የፈሪ ነው ብዬ ዋጥ ያ’ረኩት፣ አይቻል ተችሎኝ ይዤው የከረምኩት፣ ገንፍሎ ወጣና እንባዬ ፈሰሰ ጉንጮቼን ሰንጥቆ ፌቴን አዳረሰ በዛ እንባዬ መሀል አንገቴን አቅንቼ ለፈጣሪ ጮኽኩኝ! እጆቼን ዘርግቼ ምነው? ፈጣሪ አምላክ ምነው! ረሳኸን ምነው! ይሄን በደል አላይልን አልከን ምነው? የኛን ጩኸት ሰምተህ ጨከንክብን ብዬ ወተውትኩት አልኩበት እዬዬ አሁንም ይፈሳል አልቆመም እንባዬ ምነው! ፈጣሪ አምላክ! … … [Read more...] about ምነው! ፈጣሪ አምላክ!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

እኔ አማልሰጣችሁ፣ እናንተ እማትወስዱት! …

September 15, 2016 12:32 am by Editor Leave a Comment

እኔ አማልሰጣችሁ፣ እናንተ እማትወስዱት! …

ያለ ስም፣ ስም – ስጡኝ ቅጡኝ፣ አስቀጡኝ፤ አግዙኝ፣ ወርውሩኝ፣ … በማጎሪያችሁ እሰሩት… እጀን፣ … በካቴናችሁ ‘ጠንዙት’ እግሬን፣ …. በእግር ብረታችሁ ቸንክሩት፣ ገንዙት፣ … ይደንዝዝላችሁ ሽባ ሆኘ ልቅር፣ ‘’ልሰንከልላችሁ’’:: ……… እንካችሁ …. ጀርባዬን መጫሚያ፣ መዳፌን፤ ግረፉት፣ አቃጥሉት፣ …. በኮረንቲ ገመድ የሰራ አከላቴ፣ ይክሰል፣ ይሁን ዓመድ:: ……… ዝረፉት … ሀብቴን ቤትና ንብረቴን፣ በምድር ያለኝን፤ ሰብስቡ፣ አከማቹት፣ ለዓለም ይሁናችሁ ለማይጠረቃው፣ ለከርስ ዓላማችሁ ለማፍረስ፣ ለመናድ፣ ለጥፋት ግባችሁ:: ……… እንካችሁ…… ደረቴን እንካችሁ…… ግ’ባሬን፤ ለታንክ፣ ለመትረጊስ፣ ለጥይታችሁ አፍስሱት ደሜን፣……. እስኪከረፋችሁ አድቅቁት አጥንቴን፣……. እስኪወጋችሁ::……. እንካችሁ……… እንካችሁ ሥጋ – ሰውነቴን፣ … [Read more...] about እኔ አማልሰጣችሁ፣ እናንተ እማትወስዱት! …

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

ይድረስ — ለኃይለማርያም ደሳለኝ!

September 5, 2016 07:09 am by Editor Leave a Comment

ይድረስ — ለኃይለማርያም ደሳለኝ!

ለ’ክቡር’ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ለኢሕአዴግ ሊቀ-መንበር፣ ጠቅላይ ‘አዛዥ’ ለ"አግዓዚ" ጦር...፤ ይድረስ ለአቶ ኃይለማርያም! በስምዎ ባዘሏት ወላዲተ-አምላክ.. በወልድ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ልያዝዎ፣ ኢትዮጵያን በጥይት አያቃጥሏት... እግዚአብሔር አባት ይቅር ይበልዎ! በደርግም ሆነ በወያኔ ዘመን ባገር ያሴሩ፣ እስከዛሬ ሕዝብን ሲያስጨፈጭፉ የኖሩ፣ “እግዚአብሔርን አናውቅም” ብለው የካዱ ነበሩ፤ እርስዎ ግን፣ ከቤተሰብዎ ጋር ማዕድ ሲጋሩ፣ የየዕለቱን ጸሎትዎን ሲያበስሩ፣ የአምላክን ስም ነጋ-መሸ እየጠሩ፣ ይመስለኝ ነበር በእምነት የከበሩ፤ ... ግና ከልብ እውነት ካልዘመሩ፣ ትዕዛዛዊ ቃላቱን ካልተገበሩ፣ እምኑ ላይ ነው ታዲያ አምልኮዎ? የአምላክን መሻት መፈጸምዎ? ከአረመኔዎች ጋር … [Read more...] about ይድረስ — ለኃይለማርያም ደሳለኝ!

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

እናት ሀገር!

September 1, 2016 12:57 am by Editor Leave a Comment

እናት ሀገር!

“አንቺ እማማ ኢትዮጵያ  አንቺ እናት ዓለም” ሎሬትሽ እያቆላመጠ  ይነግርሽ እንደነበር በቀለም፤ እወቂበት ከእንግዲህ  አብጂለት ፍቱን መላ፣ የሚሞትልሽ እንጂ  የሚገልሽ ላይበላ፤ ህዋሳትሽ ይንቀሳቀስ  ሰሜን-ደቡብ ምዕራብ-ምስራቅ፣ የአለላ ተምሳሌቱ  የሕዝቦችሽ ህብረት ይድመቅ፤ ብድግ በይ ተራመጂ  በእንፉቅቅ መዳኽሽ ያብቃ፣ የውብ ህይወት አዲስ ምዕራፍ  በግዛትሽ ይገንባ! እናት አገር ባለታሪክ  ተነሽ ቤትሽን አጽጂ፣ የተዝረከረከውን   በፕሮፓጋንዳ ፈንጂ፣ በተከፈተው ጉድጓድ ይግባ  ጠራርገሽ አስወግጂ። ዳግም እንዳትረቺም  ባባይ-ጠንቋይ ጋጋታ፣ እጆችሽን ከምር ዘርጊ  ወደ ፈጠረሽ ጌታ፣ አምላክሽ ካንቺው ነውና  የእስላም የክርስቲያኑ፣ ፍጠኚ ታሪክ ይከወን  ሳያልፍብሽ ዘመኑ። ‘ዳዊቶችሽ’ በጠጠር  ‘ጎልያድን‘ ሲፋለሙ፣ የዝናሽን ውድ ዕሴት … [Read more...] about እናት ሀገር!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

“እንዳትረግጡት…. የኢትዮጵያን ዐፈር – መሬት!”

August 18, 2016 11:57 pm by Editor Leave a Comment

“እንዳትረግጡት…. የኢትዮጵያን ዐፈር – መሬት!”

‘ባካችሁ ......... ’ባካችሁ.......... እናንት በምድረ-ኢትዮጵያ ያላችሁ፤ "አትሂዱ …..በ'ግራችሁ..." ከቻላችሁ ..... "ብረሩ ክንፍአው’ታችሁ።” ግን……..አደራ……….. .......... አንዳትረገጡት …….  መሬቱን እንዳታዩት………  አፈሩን፤ ብታርሱት...... አትዘሩበት ብዘሩበት ........ አይበቅልበት፤........ ደምነውና - የትላንና- የዛሬ - የአሁን፣ ትኩስ…. የፈሰሰበት አጥንት ነውና ያልደረቀ፣ "አጸደ-ህይወት" የወደቀበት እናንተም ከእንግዲህ፣ ''ዐጽም - 'ርስቴ'' የማትሉት፤……….. ያውም … [Read more...] about “እንዳትረግጡት…. የኢትዮጵያን ዐፈር – መሬት!”

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

ጉ፣ የአቶ ዠ ልጅ ወይም “ጉማሬው” ዋናተኛ

August 18, 2016 12:01 pm by Editor Leave a Comment

ጉ፣ የአቶ ዠ ልጅ ወይም “ጉማሬው” ዋናተኛ

አቶ ዠ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ከተጫነባቸው በኋላ በUN ኢትዮጵያን ወክሎ የመቀመጥ ስልጣናቸው ቀረና ወደ ሌላ ሥልጣን ተሻገሩ። እድገት ወይም ውርደት (promotion ወይም demotion) ሳንል፣ ወደ ሌላ ሥልጣን ተሻገሩ እንላለን። አቶ ዠ የሃገሪቱ የዋና ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ሆነው ተሾሙ። እንግዲህ “ፕሬዚደንት” የሚለው ቃል እስካለ ድረስ፣ ሹመቱ፣ ማዕረጉ ትልቅ ነው ተብሎ እንዲታሰብ የአቶ ዠ መልካም ፈቃድ ነው እንላለን። የዋና ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ሆነው የተሾሙበት ጊዜ ደግሞ እንዳጋጣሚ ሆኑ የኦሎምፒክ ውድድር የተቃረበበት ጊዜ ነበር። ዠ አዲሱ ቢሮአቸው ሆነው አንድ ሃሳብ ብልጭ አለላቸው። ሃገራቸውን በኦሎምፒክ መወከል። የሃገራቸውን ሰንደቅ ዓላማ በኦሎምፒክ መክፈቻ ላይ ተገኝቶ ማውለብለብ...። እንዴት ያለ ድንቅ ሃሳብ ሲሉ አሰቡ አቶ ዠ። እንግዲህ መሰደብ፣ መዋረድ፣ መሰደድ፣ … [Read more...] about ጉ፣ የአቶ ዠ ልጅ ወይም “ጉማሬው” ዋናተኛ

Filed Under: Literature, Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

“መዝሙሩማ…”!

August 16, 2016 01:20 am by Editor Leave a Comment

“መዝሙሩማ…”!

“መዝሙሩማ” መዝሙር ነው - የኅብረ-ዜማ ውጤት፣ ሕዝብን ያስተሳሰረ - የአንድነት ሰንሰለት፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ - ከደቡብ እስከ ሰሜን... ተዳርሶ በድንገት፣ በቅብብሎሽ ያስተጋባ - የነጻነት አዝማች ልደት! ደራሲውም ሕዝብ ነው - መሳሪያውም ባህላዊ፣ ዘረኞችን እሚያሸማቅቅ፣ ግፈኞችን እሚያርበደብድ...       ኃያል ድምፅ ምትሃታዊ! “መዝሙሩማ” መዝሙር ነው - የብሩህ ዘመን ብስራት፣ በደም ቀለም የተጻፈ! - እሚዘመር በሕዝብ አንደበት!     (ስማ! አቶ “ጌታቸው”!) . . . ከእንግዲህማ አትልፋ - ዘመንህን በከንቱ አትጨርስ፣ ክፋት ፕሮፓጋንዳህን - እሳት ባገር ከመለኮስ፣ ይልቁንስ ጠጋ በል  -“ሕዝበ-መዝሙሩን” በደንብ አጥና፣ ያንተም መፃዒ ዕድል - በሕዝብ ድል እንዲቃና! እንጂማ!... መዝሙሩማ ኀብረ-መዝሙር … [Read more...] about “መዝሙሩማ…”!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 5
  • Page 6
  • Page 7
  • Page 8
  • Page 9
  • …
  • Page 27
  • Next Page »

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • ጃዋርና በቀለ መታሠራቸው ተሰማ June 30, 2020 09:17 am
  • አገራዊ መድረክ ውጪ ድብቅ ውይይትን አንቀበልም June 17, 2020 06:57 am
  • ዴክሳሜታሶን! የኮሮና መድሀኒት June 17, 2020 06:49 am
  • የሰኔ 14ቱ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ! June 17, 2020 06:38 am
  • የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ድርድር እንቅፋት ሆኗል June 10, 2020 07:15 am
  • የቴድሮስ “ሥልጣን” – የመጨረሻው መጀመሪያ!? April 12, 2020 02:48 am
  • በብዛት የትግራይ ተወላጆች የሚጠቀሙበት የኤርትራ ስደተኛ ካምፕ ሊዘጋ ነው March 18, 2020 08:37 pm
  • እየተፈረካከሰ ያለው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ March 18, 2020 08:09 pm
  • ኮሮና አዲስ ጉድ መዘዘ – ከቻይና በፊት በአሜሪካ ቁጥራቸው የማይታወቅ ሰዎችን ቀጥፏል March 16, 2020 11:41 pm
  • የኮንዶሚኒየም ቤቶች በደላሎችና በመመሪያ ሰጪዎች ኔትዎርክ እየተቸበቸበ ነው! ታከለ የት ናቸው? March 9, 2020 10:18 am
  • ኤርሚያስ ለገሠ ከባለአደራ ተባረረ March 9, 2020 08:09 am
  • ድፍድፍ ሲቀል ይንሳፈፋል፤ ምሁር ሲዘቅት ይመራል፥ March 7, 2020 11:24 pm
  • ኢትዮጵያዊ ምን ይመስላል? በምንስ ይመሰላል? March 7, 2020 10:29 pm
  • WHY I WROTE “MONEY, BLOOD AND CONSCIENCE” March 4, 2020 11:15 pm
  • አድዋ፤ የጥቁር ሕዝብ ድል! March 2, 2020 11:24 am
  • ፊታውራሪ ገበየሁ ገቦ (አባ ጎራው) March 2, 2020 11:12 am
  • የኦነግ ሁለት መልክና ሦስት ግብሮች – ቃርሚያው ኃይል ቅጥር ነፍሰገዳይ ሆኗል February 25, 2020 11:26 pm
  • በቡራዩ “የጃል ማሮ” ፎቶ ጨረታ አፈናከተ፤ “ቡራዩ ሆኖ ከሃዲን ማሞካሸት አይቻልም” ነዋሪዎች February 17, 2020 09:13 pm
  • “ዲቃላ” የፍረጃ ፖለቲካ በኦሮሚያ የኃይል አሰላለፉን እየቀየረ ነው February 13, 2020 11:58 pm
  • “ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ አካላትን” አንታገስም – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ February 13, 2020 05:07 pm
  • “እኛ ማንም ተሳዳቢ እንዲመጣብን አንፈልግም” የጅማ ነዋሪ February 13, 2020 09:28 am
  • “ወላጆቻችሁ ሰላማዊ ሰልፍ በሕዝቡ ያስደርጉልን” – አጋቾች February 11, 2020 07:53 pm
  • “ወንጀል የፈጸመም ያስፈጸመም ተይዞ ለህግ ይቀርባል፤ ምርመራም ተጀምሯል” February 11, 2020 06:59 pm
  • ጃዋር ወደ መጨረሻው “የትግል” ስልቱ – አማራን ማበጣበጥ! February 10, 2020 11:54 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2026 · Goolgule