ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም የሚል ነባር ተረት አለ። መልእክቱም ግልፅ ነው። በአንድ አጋጣሚ ክፉ አባዜ የተፀናወተው ሰው ያው ክፉ አባዜው ለከፋ አደጋ ሳይዳርገው አይቀርም ማለት ነው። የብሂሉ ትርጉም ገብቶኝ ካልሆነ የምታውቁ አርሙኝ። እኔ ግን በጥላቻ ታሪክ የታጨቀ ኮሮጆ አንጠልጥለው የሚዞሩና ህዝብን እርስ በርስ በማጋጨት ደዌ የተለከፉ አንዳንድ የዖሮሞ ተቃዋሚና የመብት ተከራካሪነን ባይ ግለሰቦችን ይገልፅልኝ እንደሆነ ብዬ የተጠቀምኩበት ምሳሌ ነው። ሰሞኑን ከሎንዶን አካባቢ አንድ ጉድ ሰምቼ ጆሮዬን እስከማምነው ድረስ የፈጀብኝ ጊዜ ቀላል አልነበረም። በእውነቱ በቀላሉ የሚታመን ወሬ አልነበረም። ለነገሩ አሁን አለም ያወቀው ፀሃይ የሞቀው እውነት ሆኖ ሀቀኛ ኢትዮጵያውያን ዖሮሞዎችን ብቻ ሳይሆን መላ ህዝብ ጭምር አንገት ያስደፋ እውነት ስለሆነ ወሬ ልለው አልችልም። አዎ … [Read more...] about ያዳቆነ ሰይጣን
Opinions
የኔ ሃሳብ
The summer of our upheaval
This is the summer the Ethiopian people declared ‘I’ve had it up to here’ and rebelled against Woyane rule. A few things ignited the rage that has now engulfed the whole country. The Addis Ababa Master plan designed to confiscate land though being in the planning stage for a while did not go do well with the poor farmers. It was Abbay Tsehaye’s turn to prove his worth and he failed miserably. TPLF embarked on its killing orgy to quiet the noise. Over a thousand lives, tens of thousands youth in … [Read more...] about The summer of our upheaval
ኢሰመጉ ከየት ወዴት?
አምስት ዓረፍተ ነገሮች፤ ኢሰመጉ መንፈሳዊ ተልእኮ ያለው መንፈሳዊ ድርጅት ነው፤ ዓላማው በሰው ልጆች መሀከል የሚከተሉትን ተልእኮዎች መዝራት ነው፡-- 1.1. እኩልነትንና ነጻነትን 1.2. ፍቅርንና ስምምነትን 1.3. ፍትሕንና ሕጋዊነትን 1.4. ሰላምንና ማኅበረሰባዊ እድገትን 1.5. የእውነትንና የእውቀትን ብርሃን ማስፋፋትን ኢሰመጉ የተቋቋመው በሁለት ምክንያቶች ነው፤-- 2.1. የደርግ አገዛዝ ወድቆ አዲስ መንግሥት በአዲስ ሥርዓት ይመሠረታል በሚል ተስፋ አዲሱ ሥርዓት የኢትዮጵያን ሕዝብ ወደ ትክክለኛ አቅጣጫ እንዲመራ ለመርዳት ነበር፤ 2.2. የኢትዮጵያን ሕዝብ በመብት ጉዳይ ለማንቃትና ራሱን ከተገዢነት ወደገዢነት ደረጃ እንዲለውጥ ለማስቻል ነበር፡፡ ለትውልድ የሚተላለፍና ስምን ሲያስጠራ የሚኖር ሥራ ለመሥራት ሀብት ጥሩ መሣሪያ ነው፤ በሌሎች አገሮች እንደሚደረገው … [Read more...] about ኢሰመጉ ከየት ወዴት?
What Can Each of Us Do to Reclaim Our Independence
The TPLF Carried Out the Goal of Dividing and Finally Internally Colonizing Ethiopia Where the Italians Failed: What Can Each of Us Do to Reclaim Our Independence and Avoid Destruction and the Disintegration of Ethiopia? Dear Fellow Ethiopian Brothers and Sisters, I am writing this letter to each and every one of you about the current issues of great concern facing us in Ethiopia. In this case, it is NOT about the state of emergency, nor is it about the TPLF; instead, it is about us, the … [Read more...] about What Can Each of Us Do to Reclaim Our Independence
በጎሳ ትግል ወያኔ አይወድቅም፤
በኦሮሚያ ተቀጣጥሎ ወደተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ለተዛመተው ሰላማዊ የፍትህ ይገባኛል ጥያቄ የግድያና የእስራት ምላሽ እየሰጠ ያለውና በቅርቡም ግለሰቦች፣ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የእምነት ተቋማት፣ የመገናኛ ብዙሃንና ዲፕሎማቶች ሳይቀሩ የመብት እንጥፍጣፊ እንዳይኖራቸው “በባርነት አዋጁ” የደነገገው የወያኔ ስርዐት ለሩብ ምዕተ ዓመት ሲሰራ የቆያውንና አሁንም እየሰራ ያለውን ሁሉ ያስተዋለ በሀገራችን የተከሰተውን ስር የሰደደ የፖለቲካ ቀውስ መረዳት አያዳግተውም። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about በጎሳ ትግል ወያኔ አይወድቅም፤
ሰሚ ያጣ ሕዝብ
ሕዝብ ተነሳ። ይህ ከወትሮው የተለየ አነሳስ ይመስላል። ከአንዴም ሁለት ጊዜ ይህ ሕዝብ ተነስቶ ሲያበቃ እድሉን ለልጆቹ በአደራነት ሰጥቶ ሲቀመጥ፥ መሪዎቻችን የስልጣን ርክክብ አካሄደው ሕዝቡን በዜሮ እየሰደዱት ስልችቶታል። ቁጭ ብድግ ማለቱ በቃኝ ያለ ይመስላል። አሁን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መነሳቱ፥ የስልጣን ርክክብ ለማካሄድ ሳይሆን፥ ዳግም እንደገና መነሳት በማያስፈልገው ሁኔታ ስልጣኑን ራሱ ወስዶ ተረጋግቶ ለመቀመጥ ነው። ቀድሞ ነገር ባለጉዳዩ ሕዝብ ቁጭ ብሎ መሪዎቻችን ሲተራመሱና ሕዝቡን ራሱን ሲያተራምሱት ምንም ያለማድረጉ በውጭ ለተመልካች ሲታይ ምንም እንደማያውቅ ያስመስለው ይሆናል። እውነቱን ብንመረምር ግን የምናስተውለው ሁሉን አዋቂ እንደሆነና፥ ዝም ያሰኘው ትዕግስቱ መሆኑ በገባን ነበር። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲታገስ መሬት ነው። ይሸከማል፥ ይችላል። ረዥም ጊዜ ይሰጣል። ፅዋ … [Read more...] about ሰሚ ያጣ ሕዝብ
ዓለምአቀፍ ማስጠንቀቂያ፤ ለምዕራባውያን ፖሊስ አውጪዎች፤ ለጋሽ አገራትና ባለጉዳዮች!
ዘረኛ የአፓርታይድ ሥርዓት የሚያራምደው የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ያወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሕዝብን ድምጽ ለማፈንና ጨቋኝ አገዛዙን ለማስፈን እንደመሆኑ በራሱ ላይ ያወጀው የመጥፊያ አዋጅ መሆኑና ይህም ያለጥርጥር ለመጥፊያው ያዘጋጀው መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡ አዋጁን በተመለከተ በተሰጠው ዝርዝር መረጃ መሠረት ጨቋኙን ድንጋጌ የጣሱ ከ3-5 ዓመታት በሚደርስ እስራት የሚቀጡ ሲሆን ዜጎች ከተከለከሉት በርካታ ነገሮች ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፤ በዳያስፖራ የሚገኙ ሁለት የቲቪ ጣቢያዎች ማለትም ኢሣትና ኦሚማ (የኦሮሞ ሚዲያ መስተጋብር OMN) መመልከት በጥብቅ የተከለከለ ነው፤ እንደ ጀርመን ድምጽ እና አሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ ያሉትን የውጪ ጣቢያዎችን መስማት የተከለከለ ነው፤ ማኅበራዊ ሚዲያ (ፌስቡክና የመሳሰሉት) ላይ መጻፍና አስተያየት መግለጽ … [Read more...] about ዓለምአቀፍ ማስጠንቀቂያ፤ ለምዕራባውያን ፖሊስ አውጪዎች፤ ለጋሽ አገራትና ባለጉዳዮች!
A weekend with Ethiopians
I was thinking if by any chance an alien is to visit our planet and happen to land in good old Ethiopia, I am afraid the space traveler would be disappointed with earthlings and ‘It’ will engage Turbocharge and beat it back to where it came from in a New York minute. That is because today Ethiopia is not a pleasant place to be. It is supposedly the envy of the world with ‘double digit ‘ growth and an emerging Democracy. Well that story is fake. It is under Emergency Rule of the most draconian … [Read more...] about A weekend with Ethiopians
ሰምሃል መለስ የገባት መተካካት – ተቃዋሚዎች ያልገባቸው መታደስ!
የአፈና ግዜ አዋጁን ተከትሎ፤ የሕወሃቱ ፋና ብሮድካስቲንግ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያስተናገደው "የውይይት መድረክ" አዳዲስ ኩምክናዎችን ይዟል። ልደቱ አያሌውን በመሪ ተዋናይነት ያሳተፈውን ይህን አዲስ የበረከት ስምኦን ድራማ ብዙም ሰው አላየውም። ሕዝቡ ፋና ሚባል ነገር እንደሬት መርሮታል። ገሚሶች ደግሞ በ"ቃና"ው "ጥቁር ፍቅር" ድራማ ተጠምደዋል። በዚህ ድራማ ልደቱ አያሌው መሪ ገጸ-ባህሪይ ተላብሶ ይተውን እንጂ እንደወትሮው ቀልብ ሊስብ አልቻለም። በኢትዮጵያ ታሪክ ወያኔ መድብለ ፖርቲን የፈቀደ ድርጅት እንደሆነ በሙሉ አፉ ሲናገር እሱ አላፈረም። ከሱ ይልቅ የተሸማቀቁት እነ በረከት እና ስብሃት ናቸው። በልባቸው አበስኩ ገበርኩ እያሉ ... ጌታዎቹ ሃዘን ሲሰማቸው እሱ ያለቅሳል። በዚህ አቋሙ ከሶስተኛው መንገድ ወደ አንደኛው የተሸጋገረ ይመስላል ልደቱ። ለነገሩ እንጂ ለሱ … [Read more...] about ሰምሃል መለስ የገባት መተካካት – ተቃዋሚዎች ያልገባቸው መታደስ!
በጀርመን አገር ቩርዝቡርግ ከተማ ላይ ኢትዮጵያውያን ያካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ
በ October 22,2016 በጀርመን አገር ቩርዝቡርግ ከተማ ላይ ኢትዮጵያውያን ያካሄዱት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዶ ነበር፡፡ ሙሉውን ፊልም ለማየት ሊንኩን ይጫኑ- … [Read more...] about በጀርመን አገር ቩርዝቡርግ ከተማ ላይ ኢትዮጵያውያን ያካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ








