ከበቃና ኦብሴ "… ዜሮ ስድስት (ባዶ ሹድሽተ) ተብሎ የሚጠራ እስር ቤት፤ ለትግራይ ሕዝብ የናዚ ስርዓት የሚፈጽሙበት ነበር፡፡ ይህ ከአደጉ በኋላ (ምስገበሉ) የተመለሱበት ሜዳ ስለነበር፤ ለሞት ተፈርዶ ወደዚሁ ሜዳ የሚላክ እስረኛ፤ ስጋውን በፍጹም አሞራ አልበላውም፡፡ የእስር ቤቱ ጭካኔና ስርዓት አጽረጋ ከተባለው ስፍራ እንደጀመሩት ዓይነት ነበር፡፡ የኢዲህ ደጋፊ ነህ፣ ልጅህ ወይም ወንድምሀ የኢዲህ ታጋይ ነው፣ ተብሎ ይያዝና፤ ወደዚሁ ዜሮ ስድስት "ባዶ ሹዱሽተ" እስር ቤት ይወሰዳል፤ … ለጥቂት ቀን ደህና ቀለብ እየተሰጠው በሁለት በሶስት ቀን ውስጥ ከሌላ ተመሳሳይ እስረኛ ጋር እየተረዳዳ፣ ቢያንስ ሁለት ሜትር ጥልቀት ያለው ጉድጓድ እንዲቆፍር ይታዘዛል፤ የጉድጓዱ ስፋት ወይም ዓይነት የሰው መቃብር አይመስልም፤ እንደ ውሃ ጉድጓድ ጠበብ ብሎ እየተቆፈረ አፈሩ ዙሪያውን ይከመራል፤ … [Read more...] about ሰይጣንን መልዓክ፣ ገዳይንና ጨካኝን የሰላም መልእክተኛ ለማድረግ ይህን ያህል መራወጥ ለምን አስፈለገ?
Opinions
የኔ ሃሳብ
Home and country burglarized
Someone broke into our house. They forced the backdoor open and went through every square inch of the house. They turned our mattress over, pilfered through our drawers and left the closet in a mess. It was done in the middle of the day and it looks like they took their time. They stole laptops, I pod, tablet computer, flat screen TV’s and my wife’s gold jewelry. Read more … [Read more...] about Home and country burglarized
“ያለ ምንም ደም አዲስ ዓመትን”
በ2001ዓም ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም “እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰህ” በሚል ርዕስ የጻፉት ድንቅ ጽሁፍ የያዘው መልዕክት በዚህ አዲስ ዓመትም ትልቅ ትርጉም ያለው ሆኖ ስላገኘነው “ያለ ምንም ደም አዲስ ዓመትን” በማለት ርዕስ ሰጥተነው እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ በርዕሱ ላይ ላካሄድነው መጠነኛ ለውጥ ኃላፊነቱን እንወስዳለን፡፡ የሰሞኑ መልካም ምኞች የሚመስል ስሜት የምንለዋወጠው “እንኳን አደረሰሽ (አደረሰህ)” በመባባል ነው። ከየት ተነስተን ወዴት እንደደረስን ግን አናውቅም። ምኞቱ የሚገልጸው ሁላችንም በአንድነት ወደተሻለ ደረጃ መሸጋገራችንን ይመስላል፤ እውነቱ ግን ሁላችንም በአንድነት ቁልቁል ወርደናል። “… ጋሼ ማረኝ ማረኝ፤ ጋሼ ማረኝ ማረኝ ዶሮ ብር አወጣች እኔን ሥጋ አማረኝ! …” ተብሎ የተዘፈነበት ጊዜ መቶ ዓመት ሊሆነው ነው፤ ዛሬ እኛ ምን ብለን ልንዘፍን … [Read more...] about “ያለ ምንም ደም አዲስ ዓመትን”
A call from Center for Rights of Ethiopian Women (CREW)
For Immediate Release September 6, 2012 A CALL FOR PEACE AND RECONCILIATIONS IN ETHIOPIA The death of Ethiopia’s long-time ruler, Prime Minister Meles Zenawi, has created uncertainty in the country. The Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW), a peace and human rights organization created to promote the rights of Ethiopian women worldwide, expresses its concern about the current situations in Ethiopia. We would like to encourage all concerned parties to use this crucial juncture in … [Read more...] about A call from Center for Rights of Ethiopian Women (CREW)
“ሰለባው” ማን ነው?
አቶ መለስ መሞታቸውን መንግስት አላምንም ማለቱ ጉጉት ፈጠረ። መለስ ታመዋል የሚለው ወሬ ሹክ ከተባለበት ጊዜ አንስቶ የሁሉም ጆሮ በመለስ እስትንፋስ ማለፍና አለማለፍ ዙሪያ የሚሰጡትን መግለጫዎችና ዜናዎች ማሳደድ ላይ ተጠመዱ። እስካሁን ለንባብ ባይበቃም አቶ መለስ ረጅም ሰዓት የፈጀ የአእምሮ ቀዶ ጥገና ካደረጉ በኋላ መንቃት በሚገባቸው ሰዓት ውስጥ ባለመንቃታቸውና ምንም ዓይነት የመንቃት ምልክት ማሳየት ባለመቻላቸው ሃኪማቸው “clinically dead” በማለት በህክምናው ረገድ ማረፋቸውን ተናግረው ነበር፡፡ ግን ህይወታቸው አላለፈችም የሚል ሪፖርት ማቅረባቸውን የቅርብ ምንጮች ከነገሩኝ ቆይቷል። ሃኪማቸው እጃቸውን አጥብቆ ሲይዝ ምንም ምላሽ ባለመስጠታቸው በሙያው ቋንቋ የተስፋ መቁረጥ ሪፖርት ያቀረቡት ሃኪማቸው ከቀናት በኋላ በተመሳሳይ እጃቸውን ሲጨብጥ መለስም ያዝ በማድረግ ምላሽ … [Read more...] about “ሰለባው” ማን ነው?




