After vicious media campaign for more than 2 months in the intolerant Islamic kingdom of Saudi Arabia against Ethiopian immigrants, massive crackdown is currently underway targeting Ethiopians only with Saudi citizens asked to call 992 hotline to help police raid hideouts, flats or homes used or frequented by Ethiopians. A group of MBC journalists who raised the outcry in the capital Riyadh kick started the onslaught yesterday 12 March 2012 by publicly parading two Ethiopians they captured in … [Read more...] about Ethiopia-phobia in full swing in Saudi Arabia.
Right Column - Primary Sidebar
ከእሁድ እስከ እሁድ
ድርቅ ጦር እያማዘዘ ነው የሟቾች ቁጥር ተደብቋል በምስራቅና በምዕራብ ሃረርጌ ድርቅ በመግባቱ አርሶ አደሮች ከብቶቻቸውን በርካሽ ዋጋ ለመሸጥ መገደዳቸውን ዶይች ቬለ ሬዲዮ የአሜሪካን የርዳታ ድርጅት USAIDን ጠቅሶ ዘገበ። የድርጅቱ የምግብ አቅርቦት ተንታኝ ብሬክ ስታበረር እንዳሉት በአካባቢው የተከሰተው ድርቅ በሶማሊና በኦሮሞ አርብቶ አደሮች መካከል ግጭት አስከትሏል። በተፈጠረው የውሃ ችግር ምክንያት ከብቶቻቸውን ውሃና ግጦሽ ፍለጋ ይዘው በሚሄዱ አርብቶ አደሮች መካከል የይገባኝልና ውሃና የግጦሹ ሳር ያልቃል በሚል ግጭት ተነስቷል። ተንታኙን የጠቀሰው ሬዲዮ በግጭቱ ስለደረሰው ቀውስ ያለው ነገር ባይኖርም ከተለያዩ ወገኖች የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በሶማሊና ኦሮሞ አርብቶ አደሮች መካከል በተከሰተው ግጭት ከሰባ የማያንሱ ሰዎች ተገድለዋል። የበልግ ዝናብ በወቅቱ … [Read more...] about ከእሁድ እስከ እሁድ
የሙት ምላስ
(ግጥሙ በPDF እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about የሙት ምላስ
ራስፑቲን – ደብረ – በጥብጥ ሐሳዊው መነኵሴ
መግቢያ ራስፑቲን በ19ኛው መጨረሻና በ20ኛው መቶ ክፍለዘመናት የኖረ፣ የውሸት ራሻዊ መንኵሴ ነው። በጣም አስገራሚና አሳሳች ሰው ነበር። የሱን የሕይወት ታሪክ መዳሰስና ማወቁ፣ በዘመናችን ዳግማዊ ራስፑቲኖች ካሉ ለመለየት ይረዳናል። በጽሞና አንብቡልኝ። የራስፑቲን ትውልድና የልጅነት ዘመን ግሪጎሪ ኤፊሞቪች ራስፑቲን (Григорий Ефимович Распутин) በ22 January 1869 ከአንድ የጭሰኛ ገበሬ በተሰብ፣ ቱራ ወንዝ አጠገብ በምትገኘው ፖክሮቮስኮየ በምትባል መንደር፣ በምዕራብ ሳይበሪያ፣ ራሽያ ውስጥ ተወለደ። ገና ከሕጻንነቱ ጀምሮ በጣም አስግራሚና በጥባጭ ልጅ ነበር። ሲያልቅስ፣ የሕጻን ለቅሶ ዓይነት አባቢ ድምጽ ሳይሆን፣ ሰቅጣጭ፣ አስደንጋጭና አስፈሪ ድምጽ ይወጣው ነበር። በዚህ ምክኒያት፣ አልቅሶ ጎረቤት እንዳይረብሽ አና በተሰቦቹን እንዳያስጨንቅ፣ የሚፈለገውን ሁሉ … [Read more...] about ራስፑቲን – ደብረ – በጥብጥ ሐሳዊው መነኵሴ
ፍኖተ ነጻነት
v “በኃይማኖት ነፃነት ጥያቄ የታሰሩ ዜጎችም የህሊና እስረኞች ናቸው” አቶ ዳንኤል ተፈራ v ኦፌኮ ህጋዊ እውቅና አገኘ v ሰልጣኞቹ የምርጫ ቦርድ ስልጠና ገንዘብ ከማባከን ያለፈ ጥቅም የለውም አሉ v ምርጫ ቦርድ ሆይ! ኢትዮጵያ ለአቅመ ምርጫ አልደረሰችም v ምርጫ ቦርድ ሆይ! ኢትዮጵያ ለአቅመ ምርጫ አልደረሰችም v 33 ቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ v የፓርቲዎቹ መሰባሰብ ለነፃነት ትግሉ ምን ይፈይድ ይሆን? (ሙሉው ዘገባ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ፍኖተ ነጻነት
Zenawi’s family scandals
This was how the dead tyrant L.Zenawi raised ‘his’ daughter. Semehal Meles Zenawi not only grew up attentively listening to her ‘ father’s’ anti-Amharic and anti-Ethiopia marathon speeches, but also watched him killing thousands of Amharas and internally displacing millions of Ethiopians with unexplained hate and barbaric cruelty. Rumored to have been fathered by current foreign affairs minister Tedros Adhanom, the deposed princess is now taking her frustration out on her own pale and … [Read more...] about Zenawi’s family scandals
A Simple Algebra of Social-Dynamics – The Role of the Youth
A social collective is populated by different multiplicities of actors, with different preferences of interests and attractors of meanings. If all actors are collectively designated as agency, we can call them „The Human Agency". This Agency can be divided ( to make the social analysis and its dynamics as simple as possible) into three big sections or strata, with the "participation" of two special agencies, we call "singularities"(cf. Deleuze parlance, multiplicities, assemblage, singularities … [Read more...] about A Simple Algebra of Social-Dynamics – The Role of the Youth
የጎልጉል ቅምሻ
“ሐብቴ ቢያንስ 20ቢሊዮን ፓውንድ ነው” የዓለማችንን ባለጠጋዎች ዝርዝር በማውጣት የሚታወቀው ፎርብስ የተሰኘው መጽሔት የሳውዲ ንጉሥ አብዱላ ወንድም ልጅ የሆኑትን ልዑል አልዋሊድ ቢን ጣላል ያላቸውን ሃብት ዝቅ አድርጎ በመናገሩ ልዑሉ እጅግ ተቆጥተዋል፡፡ የሐብታቸው መጠን ቢያንስ 20ቢሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ እንደሚደርስ የተናገሩት ልዑል በደንብ ከተሰላ መጠኑ 29.6ቢሊዮን ፓውንድ እንደሚደርስ አስታውቀዋል፡፡ ሮልስ ሮይስን፣ ፌራሪን እና ላምበርጊኒስን ጨምሮ ከ200 መኪናዎች በላይ ያሏቸው የ57ዓመቱ ልዑል ጣላል፤ በአውሮጳ እጅግ ውድ የሆኑ ሆቴሎችን ባለቤት ከመሆናቸው አልፎ እጅግ ትልልቅ የሆኑ ሁለት መርከቦች እና የዓለም ትልቁ የግል አውሮፕላን ጀት ባለቤትም ናቸው፡፡ በለንደኑ ሳቮይ ሆቴል፣ በአፕል ኩባንያ፣ በሲቲግሩፕ እና ኒውስ ኮርፕ ያላቸው ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ዋጋው ዝቅ … [Read more...] about የጎልጉል ቅምሻ
ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ
እ.ኤ.አ. በማርች 01 ቀን 2013 ዓ.ም. በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሠልፍ ላይ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተገኙ ሲሆን መነሻውን ''ሃውፕትቫኸ'' /Hauptwache/ ከሚባለው የከተማው ክፍል በማድረግ በተለያዩ መፈክሮችና የኢትዮጵያ ባንድራ በማሸብረቅ ጉዞውን ወደ ወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤት አድርጓል። - ''የህሊና እስረኞች ይፈቱ!'' - ''የፕሬስ ነጻነት ይከበር!'' - ''ሃሳብን በነጻነት የመግለፅ መብት ይከበር!'' - ''ጅሃዳዊ ሐረካት የወያኔ ፈጠራ ነው!'' - ''የሃይማኖት ነፃነት ይከበር!'' - ''በአለም ዙሪያ ያሉ የወያኔ ቆንስላ ፅ/ቤቶች የኢትዮጵያን ህዝብ አይወክሉም!'' - ''የአውሮፓ … [Read more...] about ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ
ፍኖተ ነጻነት
የፍኖተ ነፃነት የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ አበረታች ውጤት እያስገኘ ነው 33ቱ ፓርቲዎች ዛሬ የመግባቢያ ስምምነት ይፈራረማሉ የኦህዴድ አመራሮች ከአባ ገዳዎች ላይ ከ400 ሺ ብር በላይ መመዝበራቸው ተገለጸ በሙስሊሙ ሕብረተሰብ ላይ እየደረሰያለው የሰብአዊ መብት ጥሰት ያሳስበናል (ሙሉው ዘገባ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ፍኖተ ነጻነት









