ንብረትነቱ የሕዝብ ቢሆንም አገልግሎቱ የኢህአዴግ የፕሮፓጋንዳ መሣሪያ የሆነው ኢቲቪ በሰሞኑ የፍርድ ቤት ዕግድ ወደጎን በመግፋት ከተለያዩ ፊልሞች በመቀነጫጨብ ‹‹ጂሃዳዊ ሃረካት›› በማለት ጉዳያቸው በፍርድቤት እየታየ ባለው በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ ያነጣጠረ ፊልም በተደጋጋሚ አሰራጭቶ ተከታትለናል፡፡ (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) … [Read more...] about በጂሃድ ሃረካት ፊልም ላይ ከ33ቱ ፔቲሺን ፈራሚዎች የተሰጠ መግለጫ
Right Column - Primary Sidebar
የኦርቶዶክሱ “ክሩሴድ”/ “Crusade” የሚባል መርዝስ መች ይሆን የሚረጨው?
በታላቁ ኢትዮጵያዊያችን አንደበት፣ ኢትዮጵያ ዛሬም ያለችበትን ከፍተኛ የሕልውና አደጋን ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ያገናዝብ! እንደ ግራዝያኑ፣ ማለትም ያቃጣል! የዛሬው የኢትየጵያ መንግሥት ርሕራሄ የሌለውን በትሩን ያነሳው የተቃዋሚ የፖለቲካ ተቀናቃኞቹ ብቻ ላይ ሳይሆን፣ ሃይማኖት ኃይል ፖለቲካ፣ ለሰብዓዊ መብታቸው የቆሙ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ላይ ነው። ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር የቆየ ዕምነታቸውን ይዘው፣ ለሃይማኖት መብታቸው የሚሟገቱ ሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሆኑ፣ ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር የተያያዘው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ምዕመናኖችም ጭምር ነው። ትላንት /05.02.13/ ጀሃዳዊ ሃረካት በሚል ስም ሃገር፣ ህግና ወገን የሚያሰድብ፣ የሚያሳፍር፣ ለዘመናት ተቻችለው የኖሩትን ትላልቅ ሃይማኖቶችን ለማጋጨት የቅስቀሳ መርዙን በረጨ ማግስት፣ ዛሬ /13.02.13/ ደግሞ ከያን ሰሞን ሳይታሰሩ … [Read more...] about የኦርቶዶክሱ “ክሩሴድ”/ “Crusade” የሚባል መርዝስ መች ይሆን የሚረጨው?
፪ኛው ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ጉባኤ
በኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል (ኢሴመማ) ፪ኛው ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ጉባኤ በዲያስፖራ የጉባኤው ቀዳሚ ቃል “የኢትዮጵያ ሴቶች በደል ማብቃት አለበት” ቅዳሜ መጋቢት ፲ ፮ ቀን ፳፻፭ዓም በዋሽንግተን ዲሲ 2nd ANNUAL INTERNATIONAL ETHIOPIAN WOMEN CONFERENCE IN THE DIASPORA Washington Marriott Hotel 1221 22nd Street, Washington, DC 20037 March 23, 2013 9 AM TO 5 PM … [Read more...] about ፪ኛው ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ጉባኤ
Immediate Press Release: Center for Rights of Ethiopian Women
February 14, 2013 The Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW) appreciates Ethiopian Sport Federation of North America (ESFNA) for its decision to uphold the theme of “Celebrating Ethiopian Women” at its 30th year anniversary. Ethiopian women are known worldwide for their cultural diversity and beauty; but for far too long, their intelligence, tenacity, achievements as well as the tremendous hardships they face have not been part of the social dialogue adequately. Their heroic … [Read more...] about Immediate Press Release: Center for Rights of Ethiopian Women
እንደ ሻማ
አንደ ሻማ ነው ማንባት፣ ቀልጦ ጠብ እንደሚለው፤ የነፍሳችንን ስቃይ፣ ይሉኝታ ሳይጋርደው፤ ማስመሰል ሳያርቀው፡፡ እንደ ሻማ ነው መቅለጥ፣ በነበልባል ነዶ በግኖ፤ ሰብእናን በህይወት ጣር፣ ሰርቶ በማደር ፈትኖ፡፡ እንደ ሻማ ነው መብራት፣ ማለቅም እንደ ሻማ፤ ለሌላም ባይሆን ለነፍስ፣ አብርቶ የእውነትን ፋና፡፡ በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር) ፣ /ፍካት ናፋቂዎች፤1999ዓ.ም/ ባለፈው ሁለት ግጥሞችን አቅርበን ነበር፡፡ “ቅኔ” እና “የማይጠፋ ፍቅር” በሚል ርዕሶች ለቀረቡት ግጥሞች ጨዋታውን በማድመቅ የተቀኛችሁትን እና ማብራሪያም የሰጣችሁትን ተሳታፊዎቻችንን በለው፤ YeKanadaw Kebede፤ አሥረዳው፤ እስከመቼ እና ዱባለ ልባዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡ ለዛሬው ደግሞ በግጥም ልተንፍሥ ከተባለ የፌስቡክ ገጽ ይህንን ግጥም አግኝተን ለጨዋታ አቅርበነዋል፡፡ “እንደ … [Read more...] about እንደ ሻማ
ለቅሶ ሳቅ – ሳቅ ለቅሶ
አቅቶን መለወጥ ለቅሶን በደስታ፤ ሃዘን ጠል አልብሶን ሳቅ ደርቦ ኩታ፤ ያንዱን ቤት ገንብቶ የሌላውን ሲያፈርስ፤ አንዱን ሳቅ አጅቦት ሌላው ከፍቶት ሲያለቅስ፤ ለቅሶ ሳቅ - ሳቅ ለቅሶ - እየደባለቀ፤ ግማሽ ጎኑ ሲያለቅስ - ግማሽ ጎኑ ሳቀ:: (ሙሉውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about ለቅሶ ሳቅ – ሳቅ ለቅሶ
ከእሁድ እስከ እሁድ
“ኢትዮጵያን ቀስ ብለን ስሟን እንቀይራለን” Ethio Muslims Interfaith Dialogue for Justice በሚል ስያሜ በሚታወቀው የፓልቶክ ክፍል ውስጥ "አቡ ሃይደር" በሚል ቅጽል ስም የሚታወቁት ተናጋሪን በመጥቀስና ንግግራቸውን በቀጥታ በማሰማት የሙስሊሞች እንቅሰቃሴ የመጨረሻ ዓላማ ኢትዮጵያን የሙስሊም መንግስት ማድግ እንደሆነ በEthio Christians and Muslims discussion 4 solution የፓልቶክ ክፍል "ዘ ቤስት ሶሉሺን" በሚል የቅጽል መጠሪያ የሚታወቁት ተናጋሪ አስታወቁ። የአቡሃይደርን ንግግር በተደጋጋሚ በድምጽ ማስረጃነት ሲቀርብ ኢትዮጵያን የእስላማዊ መንግስት ከማድረግ ባሻገር አስፈላጊ ከሆነ መጠሪያ ስሟን እንደሚቀይሩ ሲናገሩ ተደምጧል። "አገሪቱ የእኛ ናት። ካፊሮች አገሪቱ የኛ ናት የሚል የታሪክ ምስክር ያላቸውም" ሲሉ የተናገሩትን … [Read more...] about ከእሁድ እስከ እሁድ
የ“ጃሃዳዊ ሐረካት” ዘጋቢ ፊልም መዘዝ!
"ጀሃዳዊ ሐረካት" ዘጋቢ ፊልም "በኢትዮጵያ እስላማዊ መንግስት ለመመስረት ከሃሳብ ያለፈ እቅድ አላቸው" የተባሉት ተጠርጣሪ አሸባሪዎችን ገመና አንጠርጥሮ ሊያሳየን መሆኑን ሞቀ ደመቅ ደመቅመቅ ያለው የኢቲቪ ማስታወቂያ ልባችን አንጠልጥሎት ከርሟል ። ሳምንት በደመጽና በምስል በለፈፉትና በናኙት ማስታወቂያ የሙሰሊማን የመፍትሄ አፈላላጊ ኰሚቴ አባላት "አሸባሪ" አካሄድ በተጨባጭ መረጃ እንደሚያሳዩን የነገሩን የመንግሰት መገናኛ ብዙሃንን የተለመደ ስራ የማውቀው ሳይቀር ነፈሴ በአንገቴ እሰክትወጣ ጉጉት አሳድሮብኛል። ይህ መሰሉ ስሜት ለጊዜው ምንጩ ከየት እንደሆነ ባውቀውም ስሜቴን ተቆጣጥሬ በሰአቱ ደረስኩ፡፡ ተመሳሳይ ስሜት አድሮባቸው እንደሁ በሚል እዚህ ሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውንን እየደወልኩ ስሜታቸውን መጠየቅ ያዝኩ! (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል):: ጸሐፊውን በዚህ አድራሻ ማግኘት … [Read more...] about የ“ጃሃዳዊ ሐረካት” ዘጋቢ ፊልም መዘዝ!
ለ ሃገር ሰው፣ የ“መድሃነ፥ኢትዮጵያ” ደወል፣ እውነቱም ይሰማ!
እስከመቼ እውነቱ ሳይወጣ ሊቀር ነው? ሆዱ እያረረ በብዙው ዘንድ መወለድ አቅቶት የሚጉላላው እውነት ምንድን ነው? አዎ! "እያንዳንዱን የዛሬውን የኢትየጵያ ሃገር ወዳድ ሊያሳስበው ብቻ ሳይሆን፣ ራሱን አስይዞ የሃሳብ ያለህ አሰኝቶ ሊያስጮኽው የሚገባው“፣ አፍጥጦ የመጣው አደጋ ምንድን ነው? እውነቱ ነገ ዛሬ ሳይባል ባደባባይ ተሰምቶ የእርቅ ዘመን ካልወረደ ፣ ከገባንበት ጭቃ ሳንወጣ ክፉዎች የደገሱልን ማጥ ውስጥ ሰጥመን እንቀራለን። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ለ ሃገር ሰው፣ የ“መድሃነ፥ኢትዮጵያ” ደወል፣ እውነቱም ይሰማ!
Indian investors are forcing Ethiopians off their land
Ethiopia's leasing of 600,000 hectares (1.5 acres) of prime farmland to Indian companies has led to intimidation, repression, detentions, rapes, beatings, environmental destruction, and the imprisonment of journalists and political objectors, according to a new report. Research by the US-based Oakland Institute suggests many thousands of Ethiopians are in the process of being relocated or have fled to neighbouring countries after their traditional land has been handed to foreign investors … [Read more...] about Indian investors are forcing Ethiopians off their land










