በአዲስ አበባ የሚገኙ የጥቁር ገበያ ባለድርሻዎች በከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ታዋቂ ነጋዴዎች ከሙስና ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በመታሰራቸው በተፈጠረ መደናገጥ መነሻ ከፍተኛ የሆነ ኪሳራ እያጋጠማቸው መሆኑን ገልፀው፣ የዶላር ምንዛሪ በታሪኩ የሰላሳ ሳንቲም ቅናሽ አሳይቷል። የከፍተኛ ባለስልጣናቱ በወንጀል የመጠርጠር ዜና ከመሰማቱ በፊት ሃያ ብር ከአርባ ሳንቲም የነበረው የዶላር ምንዛሪ ወደ ሃያ ብር ከአስር ሳንቲም በሳምንት ውስጥ ቀንሷል። በዚህ ቅናሽ ውስጥ አስደንጋጭ የሆነው ክስተት በማንኛውም አይነት ምንዛሪ መጠን ዶላር ወደላይ ሲጨምር ሆነ ሲቀንስ በሰላሳ ሳንቲም የልዩነት ምንዛሪ ውስጥ ወድቆ አለማወቁ መሆኑን ከስፍራው ያገኘነው መረጃዎች ያሳያሉ። በሙስና ከተጠረጠሩ ባለስልጣናት እና ነጋዴዎች ጋር በተያያዘ ይህ ልዩነት መፈጠሩ አብዛኛው የጥቁር ገበያ የዶላር ምንዛሪ … [Read more...] about በጥቁር ገበያ የዶላር ዋጋ በሰላሳ ሳንቲም መቀነሱ አነጋጋሪ እየሆነ ነው
Right Column - Primary Sidebar
Bahr Dar and the wonderful art of silence
Last Sunday May 12 a Federal police officer opened fire and murdered twelve or eighteen people depending on who is doing the counting in the City of Bahr Dar by the shores of Lake Tana. It was a random killing and the only reason he stooped shooting was because he run out of bullets. What makes this crime unique is that it was committed by some one that is trained to protect and serve. At least in most places that is what we think of the armed officers that move around with loaded guns amongst … [Read more...] about Bahr Dar and the wonderful art of silence
የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ
የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ ግንቦት ፲፩/ ፪ሺ፭ (19th May 2013) የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ፤ ከእዚህ በፊት የቤተ ክርስቲያኗን አስተዳደር አቋም፣ የውስጥ መተዳደሪያ ደንብና ትረስት ዲድ በሚመለከት ያሳለፋቸው ውሳኔዎችና መግለጫዎች ሙሉ በሙሉ እንደተጠበቁ ሆነው፤ የቤተ ክርስቲያናችንን ችግር ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የተከሰቱ፣ የተሳሳቱ መረጃዎችንና መግለጫዎችን ለማስተካከል፤ ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤው የሚከተለውን የአቋም መግለጫና ማብራሪያ አውጥቷል። 1) የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን … [Read more...] about የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ
አወይ አማሪካን …
ቢሄዱት... ቢሄዱት... ቢሄዱት... ቢሄዱት... አያልቅ ሽቅቦሹ፥ አይቆም ቆልቁሎሹ መንገድ እየሄዱ መንገድ እየበሉ መንገዱ እየጠጡ አያልቅም ቢሄዱት፥ አያልቅም ቢጠግቡት፤ አወይ አማሪካን... አወይ የሰው አገር የበላን ያላየ፥ የዋጠን ያልሰማ አወይ አማሪካን፥ ሰው በላብ ያደማ፤ ቢሄዱት ቢሄዱት፥ እረፍትን ማን አውቆት እዚማ ከሆኑ… እንቅልፍ ለምኔን፥ ለብሶ ነዪ መኛት፤ አወይ አማሪካን፥ አገረ ማራቶን አገረ እሩጫ ለማምለጥ መፏደድ፥ ቢል ከሚሉ ጡጫ መኖር አለመኖር፥ ካንድ ራስ ፍጥጫ፤ አወይ አማሪካን... ቢሄዱት... ቢሄዱት... ቢሄዱት አያልቅ መንገድ እንደ ጅማት የሚላግበት አወይ አማሪካን ሕልም ያጠጠበት እንቅልፍ ለምኔን የሚያነቡበት_ እንቅልፍ ለምኔን የሚገምጡበት_ እንቅልፍ … [Read more...] about አወይ አማሪካን …
Tower in the sky (የሰማይ ላይ ግንብ)
የመፅሐፉ ርዕስ፡- Tower in the Sky (የሰማይ ላይ ግንብ) ደራሲ፡- ህይወት ተፈራ አሳታሚ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ የገፅ ብዛት፡- 437 የታተመበት ዘመን፡- እ.አ.አ. 2012 የመሸጫ ዋጋ፡- 74ብር በሰለሞን ኃይለማርያም ይህንን መፅሐፍ ሳነብ በልጅነቴ በአንድ ዕለት ሰንበት እናቴ እጄን ይዛ ወደ ቤ/ክርስቲያን ስትወስደኝ የተመለከትኩትን ልክ እንደፊልም ወደኋላ ወስዶ እንዳስታውስ አደረገኝ፡፡ (ሙሉውን ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about Tower in the sky (የሰማይ ላይ ግንብ)
ሀቁን መናገር ወይስ ሀቁን ለመፈለግ መጣር!
በጽሁፉ የተዳሰሱ ርዕሶች (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) ሀቁን መናገር ወይስ ሀቁን ለመፈለግ መጣር ! ክፍል ፩ ሀቁን መናገር ወይስ ሀቁን ለመፈለግ መጣር! ጥያቄ የመጠየቅና የአሰራር ስልት ጉዳይ! ሶስት የጥያቄ አቀራረብና የምርመራ አጻጻፍ መንገዶች! የወያኔን ባህርይና የተፈጠረበትን ህብረተሰብ የመረዳት ችግር! ወያኔና የምዕራቡ ዓለም በተለይም የአሜሪካን ፖለቲካ! ዋናው ችግራችን ! ሃቁን መፈለግና መናገር ያለመቻል ! ሀቁን መፈለግ ወይስ ሀቁን መናገር-ከአምልኮ አስተሳሰብ ወደ አርቆ-አሳቢነትና ወደ ሳይንሳዊ አመለካከት ክፍል ፪ ዕውነትን ወይም ሀቅን መፈለግ ማለት ምን ማለት ነው? የአፍሪቃ ምሁራን ችግር- ዕውነትን በመፈለግና በዕውነተኛው ዕውቀት መሀከል ያለውን መተሳሰር ያለመረዳት ! ዕውነትን መፈለግና የባህል ጉዳይ! ዕውነት … [Read more...] about ሀቁን መናገር ወይስ ሀቁን ለመፈለግ መጣር!
War crimes and genocide indictment inevitable for Workneh Gebeyhu
Since he ordered kids following their parents to anti-government rallies to be shot and killed, millions in Ethiopia regard him as a very insane man endowed with evil powers to maim and murder the innocent and the defenseless. Just looking in to his merciless gaze with blank cruelty of a cannibalized warlord sends shivers down the spine of his enemies. Since his master Meles Zenawi died Federal police boss Workneh Gebeyhu has been in sullen and vituperous mood; raging against any opposition to … [Read more...] about War crimes and genocide indictment inevitable for Workneh Gebeyhu
በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት ባለሥልጣናትና የታዋቂ ነጋዴዎች የፍርድ ቤት ውሎ
“ያለመከሰስ መብቴ አልተነሳም መንግሥት የሚያውቀው ሕመም አለብኝ” አቶ መላኩ ፈንታ፣ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር “እኔ በተጠረጠርኩበት ወንጀል ልጠየቅ ቤተሰቦቼን ግን ለምን? ምን ዓይነት አገር እየሆንን ነው?” አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ፣ ምክትል ዋና ዳይሬክተር “ታዋቂ ግብር ከፋይና ታዋቂ ስለሆንኩ በዋስ ልለቀቅ” አቶ ከተማ ከበደ፣ የኬኬ ድርጅት ባለቤት “የዋስ መብቴ ተጠብቆ ሥራዬን ላስተካክል ለሠራተኞቼ ደመወዝ ልክፈል” አቶ ስማቸው ከበደ፣ የኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባለቤት ቀረጥና ታክስ በማጭበርበር፣ አራጣ በማበደርና በመመሳጠር ሕገወጥ ዕቃዎች እንዲያልፉ ያደረጉ ተጠርጣሪዎችን ክስ በማቋረጥ፣ የተከለከለ ሲሚንቶ ወደ አገር ውስጥ እንዲገባና ሕገወጥ ዕቃዎች ያለፍተሻ እንዲያልፉ አድርገዋል በሚል ተጠርጥረው በፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን … [Read more...] about በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት ባለሥልጣናትና የታዋቂ ነጋዴዎች የፍርድ ቤት ውሎ
ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን በርሊን ከተማ ተካሄደ
እ.ኤ.አ በሜይ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በጀርመን በርሊን ከተማ የኢትዮጵያውያን የፖለቲካና ሲቪክ ማህበር አባላት አንድነት ድርጅት (ኢ.ፕ.ኮ.) በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡ ቁጥራቸው ከ350 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተገኙ ሲሆን የኢትዮጵያ ህዝብ አንድነት ፓርቲ /ኢሕአፓ/፣የሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት /ሞረሽ/ እና የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር አመራር እና አባላትም በሰልፉ ላይ ተገኝተዋል። መነሻውን ''ቬንደርሸር ማርክት አንድ'' /Werderscher Markt 1/ ከሚባለው የከተማው ክፍል በማድረግ በተለያዩ መፈክሮችና የኢትዮጵያ ባንድራ በማሸብረቅ ጉዞውን ወደ ቻንስለር አንጌላ ሜርክል ጽ/ቤት አድርጓል። ''በአማራ ህዝብ ላይ የሚደረገው የዘር ማጥራት ዘመቻ ይቁም!'' ''የህሊና … [Read more...] about ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን በርሊን ከተማ ተካሄደ
የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3
የአቶ መለስን መሞት መንግስት ነሐሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. ይፋ አደረገ። መንግስት ጥር 17 ቀን 2005 ዓ.ም. የመለስ ራዕይ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ህዝብ በሃዘን መግለጹን የሚያብራራ እና መታሰቢያ ተቋም የሚመሰረት ህግ አወጀ። የመለስ ዜናዊ መታሰቢያ ተቋም የገቢ ምንጭ የግል ለጋሾች፣ ገቢ ማስገኛ ፕሮግራሞች፣ የኢትዮጵያ መንግስት እና ሌሎች ምንጮች እንደሚሆኑ አዋጁ ጨምሮ አብራራ። መጋቢት 29 ቀን 2005 ዓ.ም. ደግሞ ህውሃት ‘የመታሰቢያ ተቋም መስራች ጉባኤ’ ተብሎ የሚጠራ ሌላ ድራማ በማዘጋጀት የኢትዮጵያ ህዝብ በአቶ መለስ ራዕይ ፍቅር መጠመዱን እና ይኽን ፍቅሩን በሃዘን መግለጹን የተለያዩ ተናጋሪዎች በጉባኤው እንዲያብራሩ አደረገ። የመታሰቢያ ተቋሙ ግቦች እና ተዛማጅ ጉዳዮችም ተነገሩ። በድርጅታዊ የሚስጢር አሰራር ቀደም ብሎ የተመረጡ የቦርድ አባላት በጉባኤው ላይ አንደ … [Read more...] about የመለስ መታሰቢያ ተቋም (Foundation) – ክፍል 3










