"የአብዮት ያለህ!"፥ አትበሉ ባ'ገሬ፣ በአብዮት መሃል፥ አብዮት አይጠሬ፣ ምስጋና ቢስ ትውልድ፥ ሆነነው ነው እንጂ፣ የግፈኛን ቀብር፥ የምናበጃጅ፣ የሚሞቱልንን፥ የደም ዋጋ ንቀን፣ በአብዮት መሃል፥ ካ'ብዮት ርቀን፣ በአርበኞች መሃል፥ ባ'ርበኝነት ስቀን... "ደሃ ህዝብ አስፈጁ"፥ ስንል ተሰምተናል፣ "አመሉ ሲታወቅ"፥ ብለን አድንቀናል፣ 'ያስፈጀው' ሲወገዝ፥ ፈጂውን ትተናል፣ አህያ እየፈራን፥ ዳውላ መ'ተናል። ልንገርህ ወገኔ፥ አብዮት ሁለት ነው፥ መንታ ነው ፍጥረቱ፣ እርግጥም አብዮት፥ ስም ያገኘበቱ፣ በዳዮችን ሲጥል፥ ስርአት ሲዘረጋ፣ ሙሉ ሥም ያገኛል፥ አቢዮት እዚህጋ። ነገር ግን ሲመታ፥ በበዳይ ፍላጻ፣ አቢዮት ተሽሮ፥ ይባላል አመጻ። "አብዮት የለም" አንበል፥ አብዮት አለን እኛ፣ ግዞት ቤቱ የሞላው፥ በአብዮተኛ። “There are … [Read more...] about አብዮት መንታ ነው
Left Column
አንድነት በደጋፊዎቹ ላይ “አረመኔያዊ” ያለው ድብደባ መፈፀሙን ተናገረ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አዲስ አበባ ላይ ሕጋዊ በሆነ ሰላማዊ ሰልፍ ሊሣተፉ በወጡ አባሎቼና ደጋፊዎቼ ላይ በፖሊስ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመ ሲል ከስሷል፡፡ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አዲስ አበባ ላይ ሕጋዊ በሆነ ሰላማዊ ሰልፍ ሊሣተፉ በወጡ አባሎቼና ደጋፊዎቼ ላይ በፖሊስ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመ ሲል ከስሷል፡፡ ፓርቲው በሌሎች ከተሞች የጠራቸው ሰላማዊ ሰልፎች ንግ በስኬት መጠናቀቃቸውን ገልጿል፡፡ ከፖሊስ ምላሽ አለማግኘቱን አዲስ አበባ ላይ የተጠናቀረው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ይናገራል፡፡ ለዝርዝሩ የአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ ያቀናበረውን የድምፅ ፋይል እዚህ ላይ ያዳምጡ፡፡ የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ ያጠናቀረውን ለማዳመጥ እዚህ ላይ ይጫኑ በሌላ በኩል አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ … [Read more...] about አንድነት በደጋፊዎቹ ላይ “አረመኔያዊ” ያለው ድብደባ መፈፀሙን ተናገረ
ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ!
አቶ ኢሳይያስ እንዴት ነዎት ባያሌው? ሌሎቹ የሕዝባዊ ግንባር አመራሮችስ እንዴት ናቸው? ሕዝቡስ እንዴት ነው? አቤት! አቤት! አቤ……..ት! ለማንኛውም ድምፅዎን ማሰማትዎ መልካም ነው፡፡ በቅርቡ ለኢሳት የራዲዮና የቴሌቪዥን (የነጋሪተ-ወግና የምርዓየ-ኩነት) ጣቢያ የሰጡትን ቃለ መጠይቅ ጣቢያው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያደርስልዎት ዘንድ ከኢሳት ጋዜጠኞች ጋር ቃለመጠይቁን ማድረግዎን ሰማን፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን! እግዚአብሔር ያክብርልን! ብለናል፡፡ ግን እንዲያው እውነት ለመናገር አቶ ኢሳይያስ ከአማርኛ ይልቅ እንግሊዝኛው ቀንቶዎት ቀርቦዎት ቀሎዎት ነው ከፊሉን ቃለ ምልልስ በእንግሊዝኛ ያደረጉት? በእርግጥ አባትዎ እንዳስጠነቀቁዎት ጠንቅቀው (perfectly) በማያውቁት ቋንቋ ያውም ቃለ መጠይቅን ያህል ነገር ማድረግ ከባድ ነው፡፡ ነገር ግን እኮ አቶ ኢሳይያስ የእርስዎ አማርኛ ደኅና እና … [Read more...] about ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ!
ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ኦስሎ እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ
በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌ በወጣቶች ክፍል አስተባባሪነት በዛሬው እለት ሰኞ (January 26,2015) በኖርዌ ኦስሎ በእንግሊዝ ኢንባሲ ፊት ለፊት በኖርዌይ የሚኖሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በህብረት ሁነው ከ14፡00-15፡00 ስዓት ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፉ በደማቅ ሁኔታ አካሄዱ። የሰልፉ ዋና አላማ የግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ የነበሩትንና የሰባዊ መብት ተቆርቋሪ የሆኑትን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በአረመኔው፣ ሰው በላ፣ ጨቋኙና በአንምባ ገነኑ የወያኔ ፋሺስታዊ ቡድን የአለም አቀፍ የሰባዊ መብትን ህግ በጣሰ መንገድ በሰኔ 2014 ታፍነው እስኳሁንም ድረስ ፍትህ ተነፍገው በእስር ቤት መታሰራቸውን ለመቃወም እንዲሁም የእንግሊዝ መንግስት አርበኛው የነጻነት ታጋዩ አንዳርጋቸው እየተፈጸመበት ያለውን ተፈጥሮአዊና … [Read more...] about ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ኦስሎ እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ
ተመስገን ደሳለኝ
ታላቁ መጽሐፍ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ አስራ አራት በአንክሮ ሲነበብ «... የገዢዎች ቁጣ ሲነሳብህ ችግር እንዳትነቃነቅ ካለህበት አገር ...» በሚለው የጸናህ የቆየህ በቃሉ ለካ! አንተ ኖረሃል ተሜ ባለውሉ በአንድ ብዕር ብቻ አላንዳች ፍራቻ ገዢን ያንበረከክ ዝምታን የሰበርክ ዕውነትን ያበሰርክ ተሜ ባለ ውሉ ተሜ ባለ ቃሉ ነጻነት ቃጭሉ የፍትህ አክሊሉ የታለ መሣሪያህ? የታለ ዝናርህ? የታለ ጦር ጋሻህ? እኮ! በምንህ ነው? እንደዚህ የፈሩህ! የጀግንነት ምስጢር ውስጡ ሲመረመር መግደል ብቻ ሳይሆን በጫካ መሽጎ ጽፎ የሚያጎርስም ቁጣውን ሰንጎ እንደሆነ ጎበዝ እንደሆነ ጀግና ትምህርት አስተማርከን አንተ ብቅ አልክና ተሜ ባለ ውሉ ተሜ ባለ ቃሉ ነጻነት ቃጭሉ የፍትህ … [Read more...] about ተመስገን ደሳለኝ
ምርጫ ቦርድ፣ ማጭበርበሩን ያቁም!
በሕወሓት አመራርና አጃቢዎች የተፈበረከው ምርጫ ቦርድ ባለፉት 20 አመታት ለ4 ጊዜ ከፌደራል እስከ ቀበሌ ምርጫ አካሂዷል። ሁሉም ምርጫዎች ግን የዴሞክራሲ መስፈርትን የሚያሟሉ እንዳልነበሩ ዓለም-አቀፍ ታዛቢዎች ጭምር አረጋግጠዋል። በ2007 ዓ.ም የምርጫ ውድድርም ሕወሓቶች፣ በዚሁ አመት ሃቀኛ ተቀናቃኝ ፓርቲዎችን ጭራሹን ላለማሳተፍ፣ ለአመታት ያህል የቤት ስራ እየሰሩ ቆይተዋል፡፡ ለዚሁ አላማ ግቡን ለመምታት አስቀድመው እጅግ ብዙ ብቁ ምሁራንን እና ወጣት የፖለቲካ አመራሮችን “ለስልጣናችን አስጊ ናቸው” በማላት በሀሰት ወንጅለው አስረው በማሰቃየት ላይ ይገኛሉ። ብዙ የተቀናቃኝ ፓርቲዎች አባላት ላይም ስጋት ፈጥረዋል፤ ከትምህርትና ከስራም አፈናቅለዋል። ፓርቲዎችን ለመበታተን ብዙ ሰርጎ-ገቦችን በማስረፅ አለመተማመን በመፍጠር፣ እንዲከፋፈሉ ለማድረግ ብዙ ገንዘብ ረጭተዋል። ተቃናቃኝ … [Read more...] about ምርጫ ቦርድ፣ ማጭበርበሩን ያቁም!
ኢትዮጵያና የካቲት 11 ቀን 1967 ዓ. ም.
ኢትዮጵያና የካቲት 11 ቀን 1967 በሚል ርእስ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ማቅረብ ተገቢ ነው ብዬ ተነሳሁ። የማቀርበውም ባጭሩ የሚከተሉትን በተመለከተ ይሆናል፤ የየካቲት 11 ቀን 1967 ዓላማ፤ ፖሊሲው፣ ለማን እና ለምን እንደተፈጠረ። ቅድመ የካቲት 1967 ዋናው አስኳሉ የተፈጠረው፣ ማሕበር ገስገስቲ ብሄረ ትግራይ (ማገብት) በ1965 አካባቢ በቀ. ኃ. ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ነው። በትምህርት ላይ የነበሩ የትግራይና የኤርትራ ተማሪዎች ተሰብስበው ያቋቋሙት ማህበር ነው። ይህ ማህበር እንደተፈጠረ የወሰድው አቋምና የሚከተለው ፖሊሲ፣ በረቀቀ መንገና ጥናት ጸረ ኢትዮጵያ አንድነትና ሉአላዊነት፣ የኢትዮጵያን ህዝብ አንድነት፣ ፍቅርና ስላም ለማፍረስ የወጠነ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ኹከትና ብጥበጥ እንዲፈጠር የወሰነ በባእዳን የተፈጠረ ማህበር ነው። ማገብት ገና በረሃ ሳይወጣ ያዘጋጀው ፖሊሲው፣ ኤርትራና … [Read more...] about ኢትዮጵያና የካቲት 11 ቀን 1967 ዓ. ም.
እውነት ስድብ ሲሆን!
ይገርማል በአገሬ ይሰድባል አዳሜ የሴት ልጅ እያለ፣ እስኪ መልሱልኝ ያስረዳኝ የገባው የወንድ ልጅ አለ? (ኢዮብ ብርሃነ ፌስቡክ) … [Read more...] about እውነት ስድብ ሲሆን!
Talking to each other than taking about each other
Diverse Ethiopians in Minnesota find new and promising relationship as they step out of ethnic, religious, gender, and political boxes to embrace each other as valued human beings first. What does it mean—in real life—to appreciate the common bond of humanity above ethnicity or any other distinctions? If you had attended the recent SMNE Forum in Minnesota on December 6, 2014 that brought diverse Ethiopians together to talk to each other rather than about each other you would have seen it in … [Read more...] about Talking to each other than taking about each other
ሥነ-ኪን (ጥበብ) ጥቅሟና ገጽታዋ በሀገራችንና በተቀረው አፍሪካ
ኪነት (ሥነ-ኪን) በሀገራችን ለሀገራችን ጠቅማ የነበረውን ያህል የማንንም ሀገር አልጠቀመችም ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ በፈር ቀዳጅነት ማለቴ ነው፡፡ እንዴት ቢባል 1. እናት አባቶቻችን ሊሉ የፈለጉትን ነገር በጊዜውና ያለጊዜው በቦታውና ያለቦታው በመግለጽ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዴት ባለ መንገድ ልናሻግረው እንችላለን የሚል የጋለና የታመቀ ስሜት መነሣሣት እና መንፈሳዊ ፍላጎት ከውስጣቸው አቀጣጥላ የራሳችንን ፊደል እና አኃዝ ወይም ቁጥር መፍጠር መቅረጽ እንዲችሉ አድርጋለች፡፡ 2. በዓይነቱ ልዩ የሆነ የሰማያዊ እና መንፈሳዊ ጥዑመ ዜማ ባለቤት አድርጋናለች፡፡ 3. በዚህም ቀደምት እና ኅብረ ዝማሬንም ለዓለም እንድናስተዋውቅ አድርጋናለች፡፡ 4. ዓለም በድጋሚ ሊያንፃቸው ወይም ሊቀርጻቸው የማይችላቸውን ከወጥ አለቶች የተፈለፈሉ ውብና ድንቅ ረቂቅ የኪነ-ሕንፃ ውጤት የሆኑ … [Read more...] about ሥነ-ኪን (ጥበብ) ጥቅሟና ገጽታዋ በሀገራችንና በተቀረው አፍሪካ










