የኢትዮጵያ የገዥዉ መንግስት፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ተቋማት፣ድርጅቶችና በአጠቃላይ ግለስቦች ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ እንጂ ከኢትዮጵያ በላይ አይደሉም :: በኢትዮጵያ ሊጠቀሙና ሊጠናከሩ የሚችሉትም ለኢትዮጵያ ሲሰሩና ለኢትዮጵያ ሲቆሙ ብቻ ነዉ። (ቀሪው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ኢትዮጵያን አትንኩ አትከፋፍሉ!!
Opinions
ሽብርተኛ ከሳሹ ሽብርተኛው የወያኔ መንግስት
የመጨረሻ ግባቸው የእስልምናን መንግስት ማቆም ነው ብሎ የወያኔ አስተዳደር ያቀረበውን የተቀነባበረ ፊልም ( ጃሃዳዊ ሐረካ) በመደነቅ አየሁት። ወያኔ ማለቴ እስካሁን እራሱን ነጣ አውጪ እያለ የሚጠራው የትግራይ ቡድን ኢሃድግ የሚል ማወናበጃ ስም በመረከቡ ነው፡ የተሰጠው መረጃ ውሸት ለመሆኑ ተጨባጭ ማስረጃ ማቅረብ ባልችልም የመረጃ አቅራቢው ውሸታምነት በመረጃ በማስደገፍ ለማቅረብ እሞክራለሁ። መረጃቸውን በቴሌቭዥን የሚያቀርቡት አማን አሰፋ፣ አቡበከር አህመድ፣ ከሚል ሸምሱ፣ያሲን ኑሩ፣ ሙፍቲ አህመድ … የሚዘረዝሩት ታሪክ ወያኔ ራሱ ጥፎ ያቀረበላቸው ሊሆን እንደሚችል መገመት አያዳግትም። ከዚህ በፊት እነ ብርትኳን ሚደቅሳ፣ ፐርፌሰር መስፍን፤ ዶ/ር ያዕቆብ… ታላላቅ ልናከብራቸው የሚገቡ ጋዜጠኞች እንደነ እስክንድር ነጋ የመሳሰሉ ሁሉ በሽብርተኛነት በመታሰራቸው፤ ወያኔ የሚቃወመውን ሁሉ … [Read more...] about ሽብርተኛ ከሳሹ ሽብርተኛው የወያኔ መንግስት
ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ
እ.ኤ.አ. በማርች 01 ቀን 2013 ዓ.ም. በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሠልፍ ላይ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተገኙ ሲሆን መነሻውን ''ሃውፕትቫኸ'' /Hauptwache/ ከሚባለው የከተማው ክፍል በማድረግ በተለያዩ መፈክሮችና የኢትዮጵያ ባንድራ በማሸብረቅ ጉዞውን ወደ ወያኔ ቆንስላ ጽ/ቤት አድርጓል። - ''የህሊና እስረኞች ይፈቱ!'' - ''የፕሬስ ነጻነት ይከበር!'' - ''ሃሳብን በነጻነት የመግለፅ መብት ይከበር!'' - ''ጅሃዳዊ ሐረካት የወያኔ ፈጠራ ነው!'' - ''የሃይማኖት ነፃነት ይከበር!'' - ''በአለም ዙሪያ ያሉ የወያኔ ቆንስላ ፅ/ቤቶች የኢትዮጵያን ህዝብ አይወክሉም!'' - ''የአውሮፓ … [Read more...] about ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ
ፍኖተ ነጻነት
የፍኖተ ነፃነት የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ አበረታች ውጤት እያስገኘ ነው 33ቱ ፓርቲዎች ዛሬ የመግባቢያ ስምምነት ይፈራረማሉ የኦህዴድ አመራሮች ከአባ ገዳዎች ላይ ከ400 ሺ ብር በላይ መመዝበራቸው ተገለጸ በሙስሊሙ ሕብረተሰብ ላይ እየደረሰያለው የሰብአዊ መብት ጥሰት ያሳስበናል (ሙሉው ዘገባ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ፍኖተ ነጻነት
What is wrong with us?
The bulk of the following contribution was written some 4 years back. Things have gone even worse than anticipated. ETHIOPIA without political prisoners remains still a dream beyond reach; more and more political opponents, alas, even including religious leaders and believers are suffering and languishing behind bars, in the hands of the regional-nationalist regime, under a pseudo-legal pretext of “terrorism”. Indeed, the situation is more depressing than ever. After the death of the dictator … [Read more...] about What is wrong with us?
Debretsion Church and the Ethiopians.
http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=W32z928rkdk#at=197 Please follow the link above and watch the YouTube video before reading this article. This is Debretsion Ethiopian Orthodox Church in London England. The picture seems to have been taken on a cold winter day. It is such a beautiful church. Doesn’t it look so serene and peaceful? I am sure it is that most of the time. But according to this video it was nothing but serene a few weeks back. The best way to express the … [Read more...] about Debretsion Church and the Ethiopians.
ከኔ ወዲያ
ዛሬ ጊዜ መቼም ሳጥን የሚወዱ ዓይነታቸው ብዙ ነው። አንድ ዓይነት ሁሉንም የሚያደርጋቸው ግን አንድ ጉዳይ አለ። ሳጥን ውስጥ መቅረት ስለሚፈልጉ፣ ሁሉም ከኔ ወዲያ ባዮች መሆናቸው ነው። እስቲ አማርኛችንም ወደ ሳጥን (1 ከመላኩ በፊት፣ የለም እንዳውም እንዳይላክ ስንል እንናገርበት፥ * ከኔ ወዲያ ነጋ ጠባ እኔ ማለት ትልቅ ምንጩ ፍርሃት ሆኖ እኮ ነው ብቸኝነት፤ የሚ-ኖረው ለጥፋት፣ በጥፋት፤ በድክመት፣ ያለምነት፤ ላይቀር ሞት። ከኔ ወዲያ ማ-ይሙት እየማለ ሲገዘት ምኑን አወቆ ስለ መብት፤ ግማሽ ጽዋው የሚ-ሞላው መች ባወቀው ይኸኛው፣ ለመሆኑ በዛ ማዶው በ-ዚያ ሌ-ላው። መች አ-ርቆ አሰበው፣ ከኔ ባዩ የጎደለው ግማሽ ጎኑ አምላኩ ነው፤ ባምባው ብቻ የማይገነው፤ ከኔ ወዲያ የማ-ይለው፣ በሁሉም ቤት … [Read more...] about ከኔ ወዲያ
A Short Note on Ethiopian Political Change in Systemic Thinking
Social relations and the nature of conflict in a community (family, community or state etc.) are, according to Alexander Wendt, characterized by the sense of perception as enemies (Hobbesian), rivals (Lockean) & friends (Kantian). But I would add "the other", which has to be utterly "new" or should look like substantially different from the perspective of all the formers. I.e. it, the subject in the social dynamics looks like neither an enemy nor a rival or a friend. There lies the wisdom … [Read more...] about A Short Note on Ethiopian Political Change in Systemic Thinking
Ethiopia: another false prophet from the north?
Is it Abune Matias or Abune Samuel? “The church is Noah’s ark and he who is not found in it shall perish when the flood overwhelms all…” (The Cappadocia fathers, 376 AD) (Read More) … [Read more...] about Ethiopia: another false prophet from the north?
ህወሃት ሊወድቅ ነው
ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ የተነሳ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበረው የምርጫ ትግል በአጠቃለይ መክኗል። ዛሬ አገራችን ሙሉ በሙሉ ወደ ነጻነት ትግል ምዕራፍ ገብታለች። ፓለቲካ አይነት ፡ አይነት አለው። የምርጫ ፓለቲካ እና የነጻነት ፓለቲካ አንድ አይደሉም። የምርጫ ፓለቲካ ንጹህ ነው ፡ ጭምት ነው። የነጻነት ፓለቲካ ግን ይጨክናል ፡ ይቆሽሻል። የአገራችን ዘመናዊ የፓለቲካ ታሪክ ሲቃኝ በተደጋጋሚ የሚታየው ፡ ባለፉት 40 ዓመታት አብይ ለውጥ አራማጆች ከየዋህነታቸው እና ከንጹህ የፓለቲካ ስልታቸው የተነሳ ለአገራቸው የነበራቸው ራዕይ ተጨናግፏል ፡ መክኗል ፤ ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ብዙ ታላላቅ ሊሂቃኖቻችንም በከንቱ ጠፍተዋል። ካለፉት ያልተሳኩ የነጻነት ሙከራዎች … [Read more...] about ህወሃት ሊወድቅ ነው








