ኢትዮጵያን ዛሬ ማን ነው የሚያስተዳድራት ? ኢህአዴግ በአሜሪካና በምእራብ አውሮፓ፣ አንድ ምሁር እንዳሉት፣ በሚተነፍሰው ኦክሲጂን ካልተደገፈ አንድ ቀን ኣያድርም። ግፋ ቢል የቻይና ጉያ ውስጥ ገብቶ ይለይለታል። ያኔ ደግሞ ቻይናን የማይወዷት እዚሁ አካባቢ ጉድ ጉድ ማለታቸው አይቀርም! ይህ ሆኖ ሳለ ፣ በተለይ ከውጭ ሆነው ኢህአዴግን የሚታገሉት የፖለቲካ ሃይሎች ዋናው ትግላቸው ፣ ኢህአዴግን በህይወት የሚያቆዩት እነዚህ ሃይሎች ላይ ለምን እንደማያቶኩር በመገረም የተፈለገ ምሳሌ ነው። “አህያውን ፈርቶ ዳውላውን!” እንዳው ለምሳሌ ያህል፣ ሰሞኑን ካራቱሪ የሚባለውን በሃገራችን መሬት ከተስፋፉት የባእድ ባለጸጎች ውስጥ አንዱ፣ የሚፈጽመውን በደል ለማጋለጥ የማደንቀው የነጻነት ታጋይ ኦባንግ ሜቶ ይህ እንዴት እንደሚደረግ፣ አሳይቶናል። ውጤት የሚሰጥ የዚህ ዓይነት የማያቋርጥ ዘመቻ … [Read more...] about “አህያውን ፈርቶ ዳውላውን!”
Opinions
መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል
በአለፉት ሠላሳ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ችግሮችን መፈልፈያ መሣሪያ ሆናለች፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት ይዘናቸው (ምናልባትም አቅፈናቸው ማለት ይሻል ይሆናል) ስንንከባለል የቆዩ ችግሮች ሞልተውናል፤ እያሰብን እነዚያን የቆዩ ችግሮቻችንን በመፍታት ፋንታ ሌሎች አዳዲስ ችግሮችን እየፈለፈልን የተቆላለፉና የተወሳሰቡ፣ ውላቸው የጠፋ ችግሮችን ፈጥረናል፤ እየፈጠርንም ነው፤ አሁን በመፈጠር ላይ ያለው አዲስ ችግር እስላማዊ መንግሥት በኢትዮጵያ የሚል ነው፤ እስቲ እንመልከተው፡፡ (Photo: mesfinwoldemariam.wordpress.com) በሩቁ እንጀምር፤ እስላማዊ መንግሥታት ያቋቋሙ አገሮች አሉ፤ አንዳቸውም ሰላም የላቸውም፤ እስላማዊ ቡድኖች በምርጫ አሸንፈው ሥልጣን የያዙ አሉ፤ ለምሳሌ በቅርቡ በአረብ አገሮች በተጀመረው የፖሊቲካ እድገት ለውጥ በቱኒስያና በግብጽ እስላማዊ ቡድኖች … [Read more...] about መርዝ ከውጭ ይረጫል ወይም ከውስጥ ይመነጫል
“ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ”
የካቲት ፳፩ ስለሚወለደው ፓትርያርክ ስናስብ ከአቡነ ጳውሎስ የተለየ ሆኖ እናገኘዋለን። አቡነ ጳውሎስን ይህ መንግስት ከሜዳ አግኝቶ በማደጎ አሳደጋቸው እንጅ ጸንሶ የወለዳቸው አይመስሉም። ይህን ለማለት ያስገደደኝ፤ እርቁ እንዲጀመር በፈቀዱት በአቡነ ጳውሎስ ላይ አቶ ስብሀት ነጋ “እርቁ እንዲጀመር በመስማማታቸው ተሳስተዋል” ብለው በወረወሩባቸው ትችት እራሱ የወያኔ መንግስት አቡነ ጳውሎስን የጉዲፈቻ ልጅ አድርጓቸዋል። የኢ.ህ.ዴ.ግ. ልጅ መስለው የተገኙት በቦታው ከተሰየሙ በኋላ ነውና ማደጎ ነበሩ ማለት ነው። ይህ ዛሬ ሊወለድ ነው ተብሎ የተነገረን ፓትርያርክ ከአቡነ ጳውሎስ ለየት ያለ ኢ.ህ.ዴ.ግ.ን በጫካ በነበረበት ጊዜ በአካሉ በሥጋውና በነፍሱ አስመሎ ይወልደው ዘነድ የጸነሰ ነው። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ”
Ethiopia: Family and friends of hero lawyer worry about his safety
Although it is widely condemned and denounced across the political spectrum, since the minority Tigre junta aired the hateful diatribe titled Jihadawi Harekat against a religion called Islam, which was seen by millions as an open declaration of war on the children of Billal, Ethiopians are worried about the safety of some prominent Muslims such as the much loved young lawyer Temam Ababulga (pictured). (Read more) … [Read more...] about Ethiopia: Family and friends of hero lawyer worry about his safety
በጂሃድ ሃረካት ፊልም ላይ ከ33ቱ ፔቲሺን ፈራሚዎች የተሰጠ መግለጫ
ንብረትነቱ የሕዝብ ቢሆንም አገልግሎቱ የኢህአዴግ የፕሮፓጋንዳ መሣሪያ የሆነው ኢቲቪ በሰሞኑ የፍርድ ቤት ዕግድ ወደጎን በመግፋት ከተለያዩ ፊልሞች በመቀነጫጨብ ‹‹ጂሃዳዊ ሃረካት›› በማለት ጉዳያቸው በፍርድቤት እየታየ ባለው በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ ያነጣጠረ ፊልም በተደጋጋሚ አሰራጭቶ ተከታትለናል፡፡ (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) … [Read more...] about በጂሃድ ሃረካት ፊልም ላይ ከ33ቱ ፔቲሺን ፈራሚዎች የተሰጠ መግለጫ
የኦርቶዶክሱ “ክሩሴድ”/ “Crusade” የሚባል መርዝስ መች ይሆን የሚረጨው?
በታላቁ ኢትዮጵያዊያችን አንደበት፣ ኢትዮጵያ ዛሬም ያለችበትን ከፍተኛ የሕልውና አደጋን ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ያገናዝብ! እንደ ግራዝያኑ፣ ማለትም ያቃጣል! የዛሬው የኢትየጵያ መንግሥት ርሕራሄ የሌለውን በትሩን ያነሳው የተቃዋሚ የፖለቲካ ተቀናቃኞቹ ብቻ ላይ ሳይሆን፣ ሃይማኖት ኃይል ፖለቲካ፣ ለሰብዓዊ መብታቸው የቆሙ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ላይ ነው። ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር የቆየ ዕምነታቸውን ይዘው፣ ለሃይማኖት መብታቸው የሚሟገቱ ሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሆኑ፣ ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር የተያያዘው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ምዕመናኖችም ጭምር ነው። ትላንት /05.02.13/ ጀሃዳዊ ሃረካት በሚል ስም ሃገር፣ ህግና ወገን የሚያሰድብ፣ የሚያሳፍር፣ ለዘመናት ተቻችለው የኖሩትን ትላልቅ ሃይማኖቶችን ለማጋጨት የቅስቀሳ መርዙን በረጨ ማግስት፣ ዛሬ /13.02.13/ ደግሞ ከያን ሰሞን ሳይታሰሩ … [Read more...] about የኦርቶዶክሱ “ክሩሴድ”/ “Crusade” የሚባል መርዝስ መች ይሆን የሚረጨው?
፪ኛው ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ጉባኤ
በኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል (ኢሴመማ) ፪ኛው ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ጉባኤ በዲያስፖራ የጉባኤው ቀዳሚ ቃል “የኢትዮጵያ ሴቶች በደል ማብቃት አለበት” ቅዳሜ መጋቢት ፲ ፮ ቀን ፳፻፭ዓም በዋሽንግተን ዲሲ 2nd ANNUAL INTERNATIONAL ETHIOPIAN WOMEN CONFERENCE IN THE DIASPORA Washington Marriott Hotel 1221 22nd Street, Washington, DC 20037 March 23, 2013 9 AM TO 5 PM … [Read more...] about ፪ኛው ዓለምአቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ጉባኤ
Immediate Press Release: Center for Rights of Ethiopian Women
February 14, 2013 The Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW) appreciates Ethiopian Sport Federation of North America (ESFNA) for its decision to uphold the theme of “Celebrating Ethiopian Women” at its 30th year anniversary. Ethiopian women are known worldwide for their cultural diversity and beauty; but for far too long, their intelligence, tenacity, achievements as well as the tremendous hardships they face have not been part of the social dialogue adequately. Their heroic … [Read more...] about Immediate Press Release: Center for Rights of Ethiopian Women
የ“ጃሃዳዊ ሐረካት” ዘጋቢ ፊልም መዘዝ!
"ጀሃዳዊ ሐረካት" ዘጋቢ ፊልም "በኢትዮጵያ እስላማዊ መንግስት ለመመስረት ከሃሳብ ያለፈ እቅድ አላቸው" የተባሉት ተጠርጣሪ አሸባሪዎችን ገመና አንጠርጥሮ ሊያሳየን መሆኑን ሞቀ ደመቅ ደመቅመቅ ያለው የኢቲቪ ማስታወቂያ ልባችን አንጠልጥሎት ከርሟል ። ሳምንት በደመጽና በምስል በለፈፉትና በናኙት ማስታወቂያ የሙሰሊማን የመፍትሄ አፈላላጊ ኰሚቴ አባላት "አሸባሪ" አካሄድ በተጨባጭ መረጃ እንደሚያሳዩን የነገሩን የመንግሰት መገናኛ ብዙሃንን የተለመደ ስራ የማውቀው ሳይቀር ነፈሴ በአንገቴ እሰክትወጣ ጉጉት አሳድሮብኛል። ይህ መሰሉ ስሜት ለጊዜው ምንጩ ከየት እንደሆነ ባውቀውም ስሜቴን ተቆጣጥሬ በሰአቱ ደረስኩ፡፡ ተመሳሳይ ስሜት አድሮባቸው እንደሁ በሚል እዚህ ሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውንን እየደወልኩ ስሜታቸውን መጠየቅ ያዝኩ! (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል):: ጸሐፊውን በዚህ አድራሻ ማግኘት … [Read more...] about የ“ጃሃዳዊ ሐረካት” ዘጋቢ ፊልም መዘዝ!
ለ ሃገር ሰው፣ የ“መድሃነ፥ኢትዮጵያ” ደወል፣ እውነቱም ይሰማ!
እስከመቼ እውነቱ ሳይወጣ ሊቀር ነው? ሆዱ እያረረ በብዙው ዘንድ መወለድ አቅቶት የሚጉላላው እውነት ምንድን ነው? አዎ! "እያንዳንዱን የዛሬውን የኢትየጵያ ሃገር ወዳድ ሊያሳስበው ብቻ ሳይሆን፣ ራሱን አስይዞ የሃሳብ ያለህ አሰኝቶ ሊያስጮኽው የሚገባው“፣ አፍጥጦ የመጣው አደጋ ምንድን ነው? እውነቱ ነገ ዛሬ ሳይባል ባደባባይ ተሰምቶ የእርቅ ዘመን ካልወረደ ፣ ከገባንበት ጭቃ ሳንወጣ ክፉዎች የደገሱልን ማጥ ውስጥ ሰጥመን እንቀራለን። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about ለ ሃገር ሰው፣ የ“መድሃነ፥ኢትዮጵያ” ደወል፣ እውነቱም ይሰማ!










