If one dares to assign responsibility to Ethiopia’s fate of turmoil and tragedy over the past 50 years,the lion’s share would unequivocally fall on the shoulder of the educated class.The uncertainty that has become the trademark of Ethiopia starting with the Student Movement in the late 60s, followed by theentanglement of the youth – the cream of the crop - in meaningless bloodshed in the 70s, the share of the educated is undeniably significant. As a result, the impact of that period will keep … [Read more...] about The Curse of Education: An Ethiopian Paradox
ሕዝባችን ከፍተኛ መስዕዋትነት የከፈለለትን ተጋድሎ አማራጭ ካሳጡን ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጭምር መጠበቅ ይኖርበታል!
ባለፉት ሶስት ዓመታት የተካሄደው ይፋዊ ሕዝባዊ ተጋድሎ የፋሽስት ወያኔን የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ ከስር መሰረቱ እንዳናጋው ሲታገል የኖረው ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ከአዲስ አበባ ተባረው መቀሌ የመሸጉትና እንደ ተቃዋሚ የሚያደርጋቸው ፋሽስት ወያኔዎች ራሳቸው ምስክሮች ናቸው። ሕዝባዊ ተጋድሎውን ተከትሎ ሕዝባዊ አላማ በማንገብ፤ ግብ አስቀምጠውና ወዳስቀመጡት ሕዝባዊ ግብም የሚያደርሰን ያሉትን የትግል ስልት በመንደፍ እንደሚንቀሳቀሱ ሲናገሩ የምናውቃቸው በርካታ ድርጅቶች ነበሩ። ዛሬ ላይ ግን እነዚህን ድርጅቶች ሲያስተጋቡ የነበሩትን አላማ ይዘው ከሕዝቡ መካከል ማግኘት የማንችልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ … [Read more...] about ሕዝባችን ከፍተኛ መስዕዋትነት የከፈለለትን ተጋድሎ አማራጭ ካሳጡን ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጭምር መጠበቅ ይኖርበታል!
በአዲስ አበባ ለተከሰተው የነዳጅ አሻጥር መፍትሔ ሊበጅለት ነው
በአዲስ አበባ ከተማ የቤንዚን ነዳጅ እጥረት እንዲከሰት እና እንዲባባስ በሚያደርጉ ነዳጅ አቅራቢዎች እና አከፋፋዮች ላይ አስፈላጊውን ክትትል እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በአገር አቀፍ ደረጃ በቂ ነዳጅ እያለ ነገር ግን በአዲስ አበባ ከተማ የቤንዚን እጥረት እንዲከሰት እና እንዲባበስ በመደረጉ ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን ጨምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላትን ያካተተ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር ኢንጂነር ታከለ ኡማ የሚመራ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ስራ መጀመሩ ይታወቃል። በከተማችን ነዳጅ ለማከፋፈል 120 ገደማ የሚሆኑ የነዳጅ ማደያዎች በሕግ አግባብ ፈቃድ መውሰዳቸው እየታወቀ 106ቱ ብቻ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። ጥር 8 ቀን 2011 ዓ/ም በስራ ላይ ከሚገኙ 106 … [Read more...] about በአዲስ አበባ ለተከሰተው የነዳጅ አሻጥር መፍትሔ ሊበጅለት ነው
የአዴፓና የአማራ ክልል መንግስት ሆደ ሰፊነት ልክ ቢኖረው
"ኧረ ጎራው፣ ኧረ ደኑ፣ ኧረ ናማ! እባብ አረጀ አሉ፣ አባብ መለኮሰ - ጠመጠመ ሻሽ፣ የዛለ ሰው ቢያገኝ በመርዝ ሊያበለሽ።" ሲል ያቅራራቀው የጎጃም አርሶ አደር ወዶ አይደለም ግፉ ቢበዛበት ነው። እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል። እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል። ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል በህይወት ዘመንህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምናልባት አንተ ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ የበለጠ ጉልበተኛ ነው አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺህ ዛፎችን ታቃጥላለች። አንድ መጥፎ ስራም ብዙ መልካም ነገሮችን ታጠፋለች። ዋናው ነገር ለአንድ አገር በአስተሳሰብ መልካም የሆነ ድርጅት፣ መንግስትና ሕዝብ ያስፈልጋል። መልካም አስተሳሰብ ብቻውን አገር አይገነባም፣ ታሪክም አይሰራም። ድርጅት በሉት መንግስት የሕዝብ ማንነትን ካረከሱ በሕሊናቸው … [Read more...] about የአዴፓና የአማራ ክልል መንግስት ሆደ ሰፊነት ልክ ቢኖረው
ከዐምሐራ ክልል ውጭ ያለው የሰፊው ዐምሐራ ሕዝብ
በታሪክ አጋጣሚ ከክልሉ ውጭ በሰፋትና በብዛት በኢትዮጵያ ተበትኖ የሚኖረው የዐምሐራ ሕዝብ ነው። ዛሬ የወለጋ ዐምሐራ፣ የኢሉአባቦር ዐምሐራ፣ የጋሞጎፋ ዐምሐራ፣ የከፋ ዐምሐራ፣ የሲዳሞ ዐምሐራ፣ የሸዋ ዐምሐራ፣ የአርሲ ዐምሐራ፣ የባሌ ዐምሐራ፣ የሐረር ዐምሐራ፣ የሶማሌ ዐምሐራ፣ የጋምቤላ ዐምሐራ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዐምሐራ፣ የአዲስ አበባ ዐምሐራና የድሬዳዋ ዐምሐራ ሕዝብ ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ በግልጽ ይታወቃል። ከዐምሐራ ክልል ውጭ የሚኖረው ዐምሐራ ሕዝብ ለዘመናት በሚኖርበት ቦታ ሁሉ ከአከባቢው ሕዝብ ጋራ ሰምና ፈትል ሆኖ ተጋብቶ፣ ተዋልዶ፣ በሥጋና በደም ተዋህዶ ኖሮአል። በቋንቋ፣ በባህል፣ በወግ፣ በሥርዓት እና በሀይማኖት ተስማምቶ ከሺህ ዓመታት በላይ በቤተሰብነት ክፉውንም ደጉንም በማሳለፉ በቀላሉ የማይፈርስ የወል ማንነት ገንብቷል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ … [Read more...] about ከዐምሐራ ክልል ውጭ ያለው የሰፊው ዐምሐራ ሕዝብ
“በኢትዮጵያ የዘር የበላይነት ሳይሆን የሕግ የበላይነት ሊኖር ይገባል” ኦባንግ ሜቶ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተቻችለው ለሀገራቸው ሰላምና አንድነት የበኩላቸውን እንዲወጡ የአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተርና የሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆኑት አቶ ኦባንግ ሜቶ ጠየቁ። አቶ ኦባንግ ሜቶ በሀገራዊ አንድነት ፣ ሰላምና መቻቻል ዙሪያ ትላንት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ተወያይተዋል። “በሀገራችን በአሁኑ ጊዜ እየተስተዋለ ያለው ግጭት ባለፉት 27 ዓመታት ለኢትዮጵያዊ አንድነት ትኩረት አለመስጠታችን ነው፣ ይህ ደግሞ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ የነገይቱ ባለራዕዮችን እየተፈታተነ ይገኛል” ሲሉ ገልጸዋል። ወደዚህች ምድር ብሔርን ምርጫ አድርጎ የመጣ ማንም እንደሌላ የተናገሩት አቶ ኦባንግ ሰው ማየት የሚገባው ሰው መሆኑ እንጂ በዘርና በብሔር መሆን እንደማገባም አመልክተዋል። በሀገሪቱ የህግ የበላይነት እንጂ የዘር የበላይነት … [Read more...] about “በኢትዮጵያ የዘር የበላይነት ሳይሆን የሕግ የበላይነት ሊኖር ይገባል” ኦባንግ ሜቶ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
“የስብሃት ማፊያ ቡድን” – ህወሓት መፍረስ፤ EFFORT መወረስ አለበት
ህወሓት – ጨቋኝ ቡድን ወይስ ወራሪ ጠላት? 1) ጨቋኝ ቡድን እና ወራሪ ጠላት አንድ መንግሥት በሚመራው ህዝብ ላይ እንዲህ ያለ በጭካኔ የተሞላ ግፍና በደል የሚፈፅም የፖለቲካ ቡድን አምባገነን ወይም ጨቋኝ ብቻ ሊባል አይችልም። የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና አንድነት በሚያፈርስ መልኩ ዘረፋና ሌብነት የሚፈፅም ቡድን ሙሰኛ ወይም በዝባዥ ብቻ ሊባል አይችልም። እንደ ህወሓት በሰው ልጅ ላይ ጨካኝ እና በሀገሩ ላይ ዘራፊ የሆነ መንግስት ፈልጎ ማግኘት የሚቻል አይመስለኝም። አብዛኞቹ አምባገነን መንግስታት በዜጎች ላይ ግፍና በደል የሚፈፅሙት የሀገርን አንድነትና ሉዓላዊነት ለማስከበር በሚል ሰበብ ነው። ስለዚህ በዜጎች ላይ ጨቋኝ እና ጨካኝ ቢሆኑም ለሚመሩት ሀገር አንድነትና ሉዓላዊነት በፅናት የሚታገሉ ናቸው። በሌላ በኩል ለሚያስተዳደሩት ሀገር አንድነትና ሉዓላዊነት ደንታ-ቢስ የሆነና በዜጎች … [Read more...] about “የስብሃት ማፊያ ቡድን” – ህወሓት መፍረስ፤ EFFORT መወረስ አለበት
ከሠርቶ አደር ወደ ሰርቆ አደር፤ ነገስ
ወያኔዎች አገራችን ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት ሲያስርቡን ቆይተው፤ ጠ/ምኒስትር አብይ አህመዴና ኦቦ ለማ መገርሳ የአገራችን አትዮጵያን ስም ደጋግመው በመጥራት በመጠኑም ቢሆን ከርሃባችን ስላስታገሱን ምስጋና ቢገባቸውም፤ የዘርና የጎሳ ፖለቲካ ያመጣብንን ውርደትና ክስረት እያወቁ፤ ዘርና ጎሳን መሠረት ያደረገ የፖለቲካ ስብስብ ማስቀረት ሲችሉ፤ በዚያው ለኢትዮጵያ ህልውና አስጊና፤ አጥፊ በሆነ ጎዳና እንዲቀጥል መፍቀዳቸው፤ (መፈለጋቸው) አንድም ተራው የ'ኛ ነው በሚል እሳቤ፤ ሁለትም ህወሃት እንዳይቀየማቸው ፈርተው ይሆን?! (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት … [Read more...] about ከሠርቶ አደር ወደ ሰርቆ አደር፤ ነገስ
የመደመርን ጽንሰ ሀሳብ በጥንታዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቃውንት አባቶች እይታ
.... ከለለ ማለት፦ ቆረጠ፡ ጋረደ፡ አጠረ፡ ለየ፡ ከፈለ ማለት ነው። (በባህርዩ ምድራዊ ቆሳቁስ የማይካፈለውን አምላክ ከፍጡራን ለመለየት ብቻ ለመግለጽ ክልል የምትለውን እንጠቀማለን) ለኢትዮጵያ ዘበኛና ቤዛ የነበረው አርበኝነት የሚመነጭበትን አብራክ ለማድረቅ፤ የሚጸነሰበትን ማህጸን ለማምከን በምዕራቡ ትምህርት የተመለመሉ ወገኖች ህዝቡን አካለሉት፡ አቆራረጡት፡ ጋረዱት፡ አጠሩት፡ ለዩት፡ ከፈሉት። ከላይ የተዘረዘሩት እሴቶች የትግራይ ነጻ አውጭ ቡድን ትርጉማቸውን ገልብጦ በወጣቱ ትውልድ እስከደፋው ድረስ፤ በሥጋና በደም ላልተቀላቀሉባቸው፤ በእለታዊ፤ ሳምንታዊና አመታውያን በዓላት የማይገናኙባቸው፤ ፤ ከነሱም ያልተረከብናቸው፤ እንደ ኬንያውያን ሱዳናውያን የመሳሰሉት ጎረቤት በመባል የሚታወቁ ዜጎች የሚኖሩባቸው አርበኞች አባቶቻችን ያልተዋጉላቸው አገሮች ብቻ ነበሩ። በተዘረዘሩት እሴቶች … [Read more...] about የመደመርን ጽንሰ ሀሳብ በጥንታዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቃውንት አባቶች እይታ
Bereket and I
I never had the pleasure or the misfortune of meeting Ato Bereket. On the other hand I feel as if I have known him all m my life. We became very close after the 2005 general elections. When I first heard him speak, what surprised me most was his soft feminine voice that clashed with the impression of a fierce guerilla fighter I have envisioned. If you remember he was the one tasked by the petty tyrant to deal with the ‘opposition’ regarding the election. So I had a good opportunity to see him … [Read more...] about Bereket and I










