• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Archives for April 2016

“ሄዶ ኢትዬጵያ (hej då Ethiopia)”

April 29, 2016 03:10 pm by Editor 1 Comment

“ሄዶ ኢትዬጵያ (hej då Ethiopia)”

በቅርቡ በዚህ በምኖርበት አገር አንድ የልደት በአል ላይ ተጠርሼ ሄጄ ነበር፡፡ በዚሁ ዝግጅት ላይ ከዝህ በፊት በአካል አግኝቼው የማላውቀው የዚሁ አካባቢ ከበርቴ ጋር ስጨዋወት ነበር፡፡ በተለይ ከአመታት በፊት በኢትዬጵያ ታስርው ስለነበሩት የስዊድን ጋዜጠኞች ልቤ እስኪጠፋ ጠየቀኝ፡፡ እኔም የምችለውን ያህል ለመመለስ ሞከርኩ፡፡  ስንሰነባብት ያለኝ ነገር ግን ሰሞኑን በኢትዬጵያ ዙሪያ የሚሰማኝን ውጥንቅጥ ስሜት ቅልብጭ አድርጎ ገለጠልኝ። ምን አለኝ መሰላችሁ... "ሄዶ ኢትዬጵያ"። አለፍ ብሎም ስሜን በወጉ መጥራት እንደከበደው ነገረኝ። በዚህ በስዊድን አፍ "ሄዶ (hej då)" ማለት ቻው ወይንም ደህና ሁን/ሁኚ እንደማለት ነው። ከዚሁ ቤት እየወጣሁ ቃሉን በውስጤ ደጋገምኩት... ሄዶ ኢትዬጵያ ... ቻው ኢትዬጵያ ... በተመስጦ አሰብኩት። አዎ ልክ ነው። አሁን ሰለ ሃገሬ የሚሰማኝ … [Read more...] about “ሄዶ ኢትዬጵያ (hej då Ethiopia)”

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

እስከመቼ ኢትዮጵያ!

April 29, 2016 04:34 am by Editor Leave a Comment

እስከመቼ ኢትዮጵያ!

የማይነጥፈው የኢትዮጵያ ማህፀን፤ ከዓመት ዓመት፣ ከገዢ ገዢ ካምባገነን አምባገነን፤ ሳይደክም ሳያርፍ የሚጎርፈው፣ ሚሊዮን ሃያ ሁለት አፍርቶ ነበር በትውልዴ እኔ ሳውቀው። አሁንማ፣ አሁንማ፣ ካራት እጥፍ በላይ አድጓል አሉኝ፤ ደስታ በፊቴ ሲረጩልኝ። (ሙሉውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about እስከመቼ ኢትዮጵያ!

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ማዕረግ እንስጣቸው!

April 27, 2016 06:52 am by Editor 4 Comments

ማዕረግ እንስጣቸው!

ሰው በሕይወት ሳለ መቼም ማድነቅ አንወድ ማሻሻል አለብን ይሄን ነገር የግድ እኚህ ጠንካራ ሰው ፕሮፌሠር መስፍን ለራሳቸው ቢሆን የለፉት እስካሁን ሀብት ከሥልጣን ጋር በእጃቸው ጨብጠው በታዩ ነበረ ከሁሉ ሰው በልጠው ነገር ግን እኚህ ሰው ለሀገር ሲለፉ ምንም ሳይኖራቸው ዕድሜአቸውን ገፉ ሆኖም እንደሳቸው ከህሊናው አድሮ መኖር ክብር አለው እየበሉ ሽሮ ጥንትም ሆነ አሁን በተሳሳተ ሀገር መቼም ድኖ አያውቅም አዋቂ ከችግር ገዢን የማይፈሩት በዕድሜ ዘመናቸው እኮ ለምንድነው ብለውም ቢሏችሁ ህሊናው የጸዳ ያልፈጸመ በደል እስከዛሬ ድረስ መቼ ፈርቶ ያውቃል ብላችሁ መልሱ ይሄን ተናገሩ ሌላ ምንም አይደል አትጠራጠሩ እኚህን ታላቅ ሰው እንያዛቸው በወግ በዕድሜ ዘመናቸው ክብርን አንንፈግ የሳቸው ብቸኛ … [Read more...] about ማዕረግ እንስጣቸው!

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የዘውግን ፖለቲካ በኢትዮጵያ የጀመረው ማነው?

April 27, 2016 03:41 am by Editor 2 Comments

የዘውግን ፖለቲካ በኢትዮጵያ የጀመረው ማነው?

ጥያቄ አለኝ፥ የዘውግን ፖለቲካ በኢትዮጵያ የጀመረው ማነው? ዛሬ ያላቅሜ አንድ ጥያቄ ማንሳት ከጅያለሁ። ለነገሩ ዶክተር ያልተጠየቀ ማን ይጠይቃል? እናም ዶክተርን ልጠይቅ ነው። ዶክተር መሳይ በኢትዮጵያ የዘውግን ፖለቲካ የጀመረው ማነው? ዶ/ር መሳይ ከበደ፥ የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሔ ሃሳብ፥ በሚል ርእስ በአንድ መድረክ አቅርቤው ነበር ያሉትን ፅሁፍ በዚህ ድረ-ገፅ ላይ አውጥተው አስነብበውናል። እንደውነቱ ከሆነ በመድረኩ ተገኝተን ፅሁፋቸውን ለመከታተል እድል ላላገኘን ሰዎች በረከቱን ስላሳተፉን አመሰግናለሁ። ግን ጥያቄ አለኝ። ለጥቂቶች ስውር የስልጣን ጥም ማርኪያ፣ ለዛሬይቱ ኢትዮጵያ ደግሞ የህልውና ፈተና የሆነውን የዘውግ ፖለቲካ በዚያች አገር የተከለው ማነው? ህወሃት ወይስ አማራ? ለችግሩ መፍትሄው ክልሎችን ማጥፋት ሳይሆን ራስ ገዝ ማድረግና ስልጣን መስጠት ነው … [Read more...] about የዘውግን ፖለቲካ በኢትዮጵያ የጀመረው ማነው?

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

የሲቪሉ ሰራተኛ ኑሮ በሁለቱ ዘመናት

April 26, 2016 06:26 am by Editor Leave a Comment

የሲቪሉ ሰራተኛ ኑሮ በሁለቱ ዘመናት

ከ25 ዓመታት በፊት አንድ የኮሌጅ ዲፕሎማ የነበረው አስተማሪ ሲቀጠር የመነሻ ደመወዙ 347 ብር ነበር። ይህን ገቢ በወቅቱ ከነበረው የዶላር ምንዛሬ አንጻር ስናየው 173.5 ዶላር ይመዝን ነበር። ይህ አስተማሪ ገና ሲቀጠር የቀን ገቢው 5.8 ዶላር ነበር ማለት ነው። ከፍ ያለ ነበር። ከ25 አመት “እድገት” በሁዋላ በህወሃት ኢህዓዴግ ዘመን አንድ የኮሌጅ አስተማሪ ዲፕሎማውን ይዞ ሲቀጠር 1663 ብር ቢከፈለው አሁን ባለው ምንዛሬ ሲታይ 77.3 ዶላር ያገኛል። ይህ ማለት የቀን ገቢው በዶላር 2.57 ሳንቲም ነው ማለት ነው። ይህ ማለት የደርግ ጊዜው አስተማሪ ደመወዝ ከህወሃት ኢህዓዴግ ጊዜ አስተማሪው ደመወዝ  ከሁለት እጥፍ በላይ ይበልጣል ማለት ነው። በዓለም አቀፍ ደረጃ የድህነት ወለል የሚባለው ሁለት ዶላር አካባቢ ሲሆን ይህ በህወሃት ኢሃዴግ ዘመን የኮሌጅ ዲፕሎማ የያዘው አስተማሪ … [Read more...] about የሲቪሉ ሰራተኛ ኑሮ በሁለቱ ዘመናት

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ጋምቤላ ከውስጥም ከውጭም የምትለበለብ ለም ምድር!!

April 22, 2016 07:21 am by Editor 3 Comments

ጋምቤላ ከውስጥም ከውጭም የምትለበለብ ለም ምድር!!

ጋምቤላ ውብ ምድር፣ ጋምቤላ የተፈጥሮ ባለጸጋ፣ ጋምቤላ ድንግል መሬት፤ ጋምቤላ  ያላትን የማትበላ፣ የተረገሙ የሚመሯት፣ የደም መሬት፣ የዕንባ ምድር፤ ጋምቤላ የምትዘረፍ ምድር፣ ግፍ የተትረፈረፈባት የግዞት መሬት፣ የደም አውድ፣ ከውስጥም ከውጭም የምትለበለብ “አካላችን”፤ ጋምቤላ ያላቸውን የማይበሉ ህዝቦች፣ ባላቸው ሃብት የተነሳ የግፍ መከራ የሚጋቱ ምስኪን ወገኖች የሰፈሩባት ገነተ ሲኦል፤ ተቆርቋሪ አልባ “ኢትዮጵያኖች” ፍትህን ስትናፍቁ  ከሁልጊዜውም በላይ በከፋ ሃዘን ተመታችሁ!! አዎ፣ የጎልጉል ዝግጅት ክፍልን ጨምሮ ዜጎችን ያቃጠለው ዜና ባልተለመደ መልኩ የተበሰረው በህወሃት ንብረት ራዲዮ ፋና አማካይነት ነው። ባለፈው አርብ የተሰማው ክፉ ዜና እነዚያ ለቱሪዝም ማስታወቂያነት ብቻ የሚፈለጉት ወገኖቻችን በድንገት ስለመጨፍጨፋቸው ነው። ከ240 በላይ እናቶችና ህጻናት በጅምላ … [Read more...] about ጋምቤላ ከውስጥም ከውጭም የምትለበለብ ለም ምድር!!

Filed Under: News Tagged With: Full Width Top, Middle Column

Shengo’s Press Release Regarding the US Senate Resolution

April 22, 2016 05:58 am by Editor Leave a Comment

Shengo’s Press Release Regarding the US Senate Resolution

Following the European Parliament’s Resolution of January 21, 2016 on the situation in Ethiopia “strongly condemning the recent use of excessive force in Oromia and in all Ethiopian regions,” Shengo expressed its appreciation to the EU and called upon the Congress of the United States to take a similar stand. In this regard, we recognize the concerted and relentless campaign made by Ethiopian civil society, political, spiritual and professional groups as well as individuals. The United States … [Read more...] about Shengo’s Press Release Regarding the US Senate Resolution

Filed Under: Uncategorized

ለንቅልፍህ አትሳሳ

April 21, 2016 01:49 am by Editor Leave a Comment

ለንቅልፍህ አትሳሳ

የእንቅልፍ ምቀኛ (ከዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ) እወራረዳለሁ በአንድ ሚሊዮን ብር ሸለብ ሲያደርግህ ነው ስልክህ የሚል ቅርርር! ሚያዝያ 9፣ 2008 ዓ.ም. (አፕሪል 17፣ 2016 እ.ኤ.አ.)፤ ምንጭ፡- ፌስቡክ ምላሽ ለዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ለንቅልፍህ አትሳሳ ወለላዬ ይከሰታል አዎን! ልክ ነህ ዶክተሬ የት ይጠፋል ብለህ የሚል ፍቅሬ ፍቅሬ ደግሞም ትክክል ነው እንዳተ ለሚጽፍ በዚህ በአሁን ጊዜ ምን ይሠራል እንቅልፍ ላገራችን ችግር ስላለው አበሳ ካልተጻፈ በቀር በፍቅሬ ቶሎሳ ማን ይመጣል ብለህ ሁሉም እኮ አለቁ ካገሪቷ ጠፉ በሞት ተነጠቁ ቢቻልማ ኖሮ እነሱን መቀስቀስ እንኳን ስልክ ማጮህ ባናወጥነው በተኩስ ቢነሳማ ኖሮ ስልክ በማንጫረር በአሉን በጠራን ከዋጠችው ምድር ባስነሳነው ነበር ፀጋዬን … [Read more...] about ለንቅልፍህ አትሳሳ

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ብክነትና ምክነት

April 21, 2016 01:32 am by Editor Leave a Comment

ብክነትና ምክነት

በኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ የሚያባክን ማን እንደሆነ እናውቃለን። ጊዜም የሚያባክነው ማን እንደሆነ ሳናውቅ አንቀርም። እንዲሁም ወንድና ሴት እንደየተፈጥሯቸው እንዳይወልዱ የሚያመክናቸው ምን እንደሆነ አሳምረን እናውቃለን። አንናገርም እንጂ። ምሁራንንስ የሚያባክንንና የሚያመክን ማነው? ጎበዝ ማለት ይህን የሚያውቅ ነው። እኔም ማወቅ የምፈልገው ያገሬን ምሁራን የሚያባክንብኝና የሚያመክንብኝ ማን እንደሆነ ነው። ሰሞኑን ያዲስ አበባው መንግስት ቀለም ቀለም ሲሸተው ጊዜ እኔንም እንዲሁ ቀለም ቀለም ስለሸተተኝ ስለምሁራን ብንጫወት ምናለ ብዬ ለዛሬ ቁም ነገሬ እንዲሆን መረጥኩት፤ የኢትዮጵያ ምሁራን ጉዳይ፤ በተለይ ያቋማቸውና የጥቅማቸው ጉዳይ። በይበልጥ ደግሞ እንዲያው እንደዋዛ የመባከናቸው ነገር። ባክነዋል እንዴ? ካላችሁ መልሴ እንክት ነዋ!   የሚል ነው። ላስረዳ። የምናገረው ባሁኑ ወቅት … [Read more...] about ብክነትና ምክነት

Filed Under: Opinions Tagged With: Left Column

ለሕዝብ ያልቆመ መንግሥት በሕዝብ ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት አይመክትም

April 19, 2016 02:27 am by Editor Leave a Comment

ለሕዝብ ያልቆመ መንግሥት በሕዝብ ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት አይመክትም

የአንድ አገር ድንበር የሚደፈረው፣ ሕዝቡ ለተለያዩ ጥቃቶች የሚጋለጠው የአገሩን ድንበርና የሕዝቡን ደህንነትና ሰላማዊ ኑሮ ዋስትና ሊሰጥ የሚችል በሕዝብ፣ ለሕዝብ፣ የሕዝብ የሆነ መንግሥት በሌለበትና ለጸረ ሕዝብ ሃይሎች አመቺ ሁኔታ ሲፈጠር ነው። ለአለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ሥልጣኑን በሃይል የጨበጠው የጎሳ ስብስብ በተደጋጋሚ የአገራችንንና የሕዝባችንን ጥቅምና ደህንነት ለአደጋ እያጋለጠ እራሱም የአደጋው ፈጣሪ እየሆነ መቆየቱን የሥልጣን ዘመን ታሪኩ ይመሰክራል። ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ … [Read more...] about ለሕዝብ ያልቆመ መንግሥት በሕዝብ ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት አይመክትም

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • Page 1
  • Page 2
  • Page 3
  • Page 4
  • Next Page »

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • ጃዋርና በቀለ መታሠራቸው ተሰማ June 30, 2020 09:17 am
  • አገራዊ መድረክ ውጪ ድብቅ ውይይትን አንቀበልም June 17, 2020 06:57 am
  • ዴክሳሜታሶን! የኮሮና መድሀኒት June 17, 2020 06:49 am
  • የሰኔ 14ቱ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ! June 17, 2020 06:38 am
  • የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ድርድር እንቅፋት ሆኗል June 10, 2020 07:15 am
  • የቴድሮስ “ሥልጣን” – የመጨረሻው መጀመሪያ!? April 12, 2020 02:48 am
  • በብዛት የትግራይ ተወላጆች የሚጠቀሙበት የኤርትራ ስደተኛ ካምፕ ሊዘጋ ነው March 18, 2020 08:37 pm
  • እየተፈረካከሰ ያለው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ March 18, 2020 08:09 pm
  • ኮሮና አዲስ ጉድ መዘዘ – ከቻይና በፊት በአሜሪካ ቁጥራቸው የማይታወቅ ሰዎችን ቀጥፏል March 16, 2020 11:41 pm
  • የኮንዶሚኒየም ቤቶች በደላሎችና በመመሪያ ሰጪዎች ኔትዎርክ እየተቸበቸበ ነው! ታከለ የት ናቸው? March 9, 2020 10:18 am
  • ኤርሚያስ ለገሠ ከባለአደራ ተባረረ March 9, 2020 08:09 am
  • ድፍድፍ ሲቀል ይንሳፈፋል፤ ምሁር ሲዘቅት ይመራል፥ March 7, 2020 11:24 pm
  • ኢትዮጵያዊ ምን ይመስላል? በምንስ ይመሰላል? March 7, 2020 10:29 pm
  • WHY I WROTE “MONEY, BLOOD AND CONSCIENCE” March 4, 2020 11:15 pm
  • አድዋ፤ የጥቁር ሕዝብ ድል! March 2, 2020 11:24 am
  • ፊታውራሪ ገበየሁ ገቦ (አባ ጎራው) March 2, 2020 11:12 am
  • የኦነግ ሁለት መልክና ሦስት ግብሮች – ቃርሚያው ኃይል ቅጥር ነፍሰገዳይ ሆኗል February 25, 2020 11:26 pm
  • በቡራዩ “የጃል ማሮ” ፎቶ ጨረታ አፈናከተ፤ “ቡራዩ ሆኖ ከሃዲን ማሞካሸት አይቻልም” ነዋሪዎች February 17, 2020 09:13 pm
  • “ዲቃላ” የፍረጃ ፖለቲካ በኦሮሚያ የኃይል አሰላለፉን እየቀየረ ነው February 13, 2020 11:58 pm
  • “ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ አካላትን” አንታገስም – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ February 13, 2020 05:07 pm
  • “እኛ ማንም ተሳዳቢ እንዲመጣብን አንፈልግም” የጅማ ነዋሪ February 13, 2020 09:28 am
  • “ወላጆቻችሁ ሰላማዊ ሰልፍ በሕዝቡ ያስደርጉልን” – አጋቾች February 11, 2020 07:53 pm
  • “ወንጀል የፈጸመም ያስፈጸመም ተይዞ ለህግ ይቀርባል፤ ምርመራም ተጀምሯል” February 11, 2020 06:59 pm
  • ጃዋር ወደ መጨረሻው “የትግል” ስልቱ – አማራን ማበጣበጥ! February 10, 2020 11:54 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2026 · Goolgule