The theme of my speech at a community empowerment event organized by Jantilla on Saturday, February 2nd, 2019 in Silver Spring, MD at Double Tree by Hilton hotel was “Leadership in the 21st C”. One of the many outstanding questions that were asked during the Q&A session was “What are some of the barriers that are preventing many Ethiopians from becoming leaders?” Before answering this question heads on, I had disclaimed by admitting that we cannot ever know why each individual Ethiopian … [Read more...] about What is the primary reason that prevents many Ethiopians from becoming leaders?
Opinions
የኔ ሃሳብ
ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ወያኔን ማገድ ብቸኛው አማራጭ ነው!
አሁን የተጀመረውን አገራዊ ለውጥ በመቀልበስ እንደዘበት ከእጁ አፈትልኮ የወጣውን ስልጣን መልሶ ለመጨበጥ መቀሌ የመሸገው ምንደኛው ኃይል የማይፈነቅለው ድንጋይ የማይሸርበው ሤራ የለም። ይህ ጥቅመኛ እና ሴረኛ ቡድን ገና ከፍጥረቱ ጀምሮ በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ ቂም እና ጥላቻን ጸንሶ ወደ ስልጣን በመምጣቱ የአገሪቱን መሰረታዊ ጥቅሞች ለባዕዳንና ለታሪካዊ ጠላቶቻችን ጭምር አሳልፎ ሲሰጥ ቆይቷል። ነጻ ያልወጡት የትህነግ ነጻ አውጪ ነን ባዮች የጥንታዊት ግሪክ ፈላስፎች እነ ሶቅራጥስ፣ ኤዞፕ፣ አሪስቶትል፣ ዲዮዶሩስ እና ሌሎችም በታሪካዊ የፍልስፍና ድርሳኖቻቸው ደጋግመው እያወደሱ የጠቀሷትን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በማዋረድ እና በማንኳሰስ የአማራ ነፍጠኞች ተረት እንጂ ኢትዮጵያ ከመቶ ዓመት የዘለለ ታሪክ የላትም የሚል ጥላቻን ያዘለ ትርክት ፈጥረው ጀግኖች ለዘመናት ደማቸውን … [Read more...] about ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ወያኔን ማገድ ብቸኛው አማራጭ ነው!
ይድረስ ለሰብአ ትግራይ
1) በመጀመሪያ ራሴን ላስተዋውቅ፤ የተወለድሁት አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ ነው፤ ዘመኑም 1922 ዓ. ም. ነው፤ የአገዛዝ የመንግሥት ለውጥ የተደረገበት ዘመን ነበር፤ አባቴ አቶ ወልደ ማርያም እንዳለ (ከአንኮበር፣ ሸዋ)፣ እናቴ ወይዘሮ ይመኙሻል ዘውዴ (ከየጁ፣ ወሎ) ናቸው፤ ሚስቴ የነበረችው በአባትዋ ሸዋ (መርሐቤቴ) በእናትዋ ትግራይ (አድዋ፣ እንትጮ) ነች። በሥራዬ አብዛኛው ዕድሜዬ ያለፈው በአስተማሪነት ነው፤ መጀመሪያ በእቴጌ መነን ትምህርት ቤት፣ በኋላ በዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ ከዚያ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሳስተምር ነበር፤ በአጼ ኃይለ ሥላሴ አገዛዝ በፓርላማ ተመርጬ ለአንድ ዓመት ያህል በመርማሪ ኮሚስዮን ሠርቻለሁ፤ ጡረታ ከወጣሁ በኋላ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤን አቋቁሜ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ስለ ሰብአዊ መብቶች ለማስተማር ሞክሬአለሁ፤ የመጨረሻ ሥራ የምለው … [Read more...] about ይድረስ ለሰብአ ትግራይ
Final Ethiopia Trip Report: Speaking engagements at various institutions
Because of the unstable political atmosphere in Ethiopia, I have never gone back to Ethiopia since I came to the US in 2005. In April this year, however, the ruling party elected a new Prime Minister- Abiy Ahmed, who has been spearheading a reform that includes inviting political opponents, some of whom were sentenced to death in absentia. Since then, thousands of Ethiopians in the Diaspora returned home after many years of exile. After 13 long years stay in the US, me too, I decided to visit … [Read more...] about Final Ethiopia Trip Report: Speaking engagements at various institutions
The Curse of Education: An Ethiopian Paradox
If one dares to assign responsibility to Ethiopia’s fate of turmoil and tragedy over the past 50 years,the lion’s share would unequivocally fall on the shoulder of the educated class.The uncertainty that has become the trademark of Ethiopia starting with the Student Movement in the late 60s, followed by theentanglement of the youth – the cream of the crop - in meaningless bloodshed in the 70s, the share of the educated is undeniably significant. As a result, the impact of that period will keep … [Read more...] about The Curse of Education: An Ethiopian Paradox
ሕዝባችን ከፍተኛ መስዕዋትነት የከፈለለትን ተጋድሎ አማራጭ ካሳጡን ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጭምር መጠበቅ ይኖርበታል!
ባለፉት ሶስት ዓመታት የተካሄደው ይፋዊ ሕዝባዊ ተጋድሎ የፋሽስት ወያኔን የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ ከስር መሰረቱ እንዳናጋው ሲታገል የኖረው ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ከአዲስ አበባ ተባረው መቀሌ የመሸጉትና እንደ ተቃዋሚ የሚያደርጋቸው ፋሽስት ወያኔዎች ራሳቸው ምስክሮች ናቸው። ሕዝባዊ ተጋድሎውን ተከትሎ ሕዝባዊ አላማ በማንገብ፤ ግብ አስቀምጠውና ወዳስቀመጡት ሕዝባዊ ግብም የሚያደርሰን ያሉትን የትግል ስልት በመንደፍ እንደሚንቀሳቀሱ ሲናገሩ የምናውቃቸው በርካታ ድርጅቶች ነበሩ። ዛሬ ላይ ግን እነዚህን ድርጅቶች ሲያስተጋቡ የነበሩትን አላማ ይዘው ከሕዝቡ መካከል ማግኘት የማንችልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ … [Read more...] about ሕዝባችን ከፍተኛ መስዕዋትነት የከፈለለትን ተጋድሎ አማራጭ ካሳጡን ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጭምር መጠበቅ ይኖርበታል!
የአዴፓና የአማራ ክልል መንግስት ሆደ ሰፊነት ልክ ቢኖረው
"ኧረ ጎራው፣ ኧረ ደኑ፣ ኧረ ናማ! እባብ አረጀ አሉ፣ አባብ መለኮሰ - ጠመጠመ ሻሽ፣ የዛለ ሰው ቢያገኝ በመርዝ ሊያበለሽ።" ሲል ያቅራራቀው የጎጃም አርሶ አደር ወዶ አይደለም ግፉ ቢበዛበት ነው። እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል። እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል። ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል በህይወት ዘመንህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምናልባት አንተ ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ የበለጠ ጉልበተኛ ነው አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺህ ዛፎችን ታቃጥላለች። አንድ መጥፎ ስራም ብዙ መልካም ነገሮችን ታጠፋለች። ዋናው ነገር ለአንድ አገር በአስተሳሰብ መልካም የሆነ ድርጅት፣ መንግስትና ሕዝብ ያስፈልጋል። መልካም አስተሳሰብ ብቻውን አገር አይገነባም፣ ታሪክም አይሰራም። ድርጅት በሉት መንግስት የሕዝብ ማንነትን ካረከሱ በሕሊናቸው … [Read more...] about የአዴፓና የአማራ ክልል መንግስት ሆደ ሰፊነት ልክ ቢኖረው
ከዐምሐራ ክልል ውጭ ያለው የሰፊው ዐምሐራ ሕዝብ
በታሪክ አጋጣሚ ከክልሉ ውጭ በሰፋትና በብዛት በኢትዮጵያ ተበትኖ የሚኖረው የዐምሐራ ሕዝብ ነው። ዛሬ የወለጋ ዐምሐራ፣ የኢሉአባቦር ዐምሐራ፣ የጋሞጎፋ ዐምሐራ፣ የከፋ ዐምሐራ፣ የሲዳሞ ዐምሐራ፣ የሸዋ ዐምሐራ፣ የአርሲ ዐምሐራ፣ የባሌ ዐምሐራ፣ የሐረር ዐምሐራ፣ የሶማሌ ዐምሐራ፣ የጋምቤላ ዐምሐራ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዐምሐራ፣ የአዲስ አበባ ዐምሐራና የድሬዳዋ ዐምሐራ ሕዝብ ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ በግልጽ ይታወቃል። ከዐምሐራ ክልል ውጭ የሚኖረው ዐምሐራ ሕዝብ ለዘመናት በሚኖርበት ቦታ ሁሉ ከአከባቢው ሕዝብ ጋራ ሰምና ፈትል ሆኖ ተጋብቶ፣ ተዋልዶ፣ በሥጋና በደም ተዋህዶ ኖሮአል። በቋንቋ፣ በባህል፣ በወግ፣ በሥርዓት እና በሀይማኖት ተስማምቶ ከሺህ ዓመታት በላይ በቤተሰብነት ክፉውንም ደጉንም በማሳለፉ በቀላሉ የማይፈርስ የወል ማንነት ገንብቷል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ … [Read more...] about ከዐምሐራ ክልል ውጭ ያለው የሰፊው ዐምሐራ ሕዝብ
“የስብሃት ማፊያ ቡድን” – ህወሓት መፍረስ፤ EFFORT መወረስ አለበት
ህወሓት – ጨቋኝ ቡድን ወይስ ወራሪ ጠላት? 1) ጨቋኝ ቡድን እና ወራሪ ጠላት አንድ መንግሥት በሚመራው ህዝብ ላይ እንዲህ ያለ በጭካኔ የተሞላ ግፍና በደል የሚፈፅም የፖለቲካ ቡድን አምባገነን ወይም ጨቋኝ ብቻ ሊባል አይችልም። የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና አንድነት በሚያፈርስ መልኩ ዘረፋና ሌብነት የሚፈፅም ቡድን ሙሰኛ ወይም በዝባዥ ብቻ ሊባል አይችልም። እንደ ህወሓት በሰው ልጅ ላይ ጨካኝ እና በሀገሩ ላይ ዘራፊ የሆነ መንግስት ፈልጎ ማግኘት የሚቻል አይመስለኝም። አብዛኞቹ አምባገነን መንግስታት በዜጎች ላይ ግፍና በደል የሚፈፅሙት የሀገርን አንድነትና ሉዓላዊነት ለማስከበር በሚል ሰበብ ነው። ስለዚህ በዜጎች ላይ ጨቋኝ እና ጨካኝ ቢሆኑም ለሚመሩት ሀገር አንድነትና ሉዓላዊነት በፅናት የሚታገሉ ናቸው። በሌላ በኩል ለሚያስተዳደሩት ሀገር አንድነትና ሉዓላዊነት ደንታ-ቢስ የሆነና በዜጎች … [Read more...] about “የስብሃት ማፊያ ቡድን” – ህወሓት መፍረስ፤ EFFORT መወረስ አለበት
ከሠርቶ አደር ወደ ሰርቆ አደር፤ ነገስ
ወያኔዎች አገራችን ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት ሲያስርቡን ቆይተው፤ ጠ/ምኒስትር አብይ አህመዴና ኦቦ ለማ መገርሳ የአገራችን አትዮጵያን ስም ደጋግመው በመጥራት በመጠኑም ቢሆን ከርሃባችን ስላስታገሱን ምስጋና ቢገባቸውም፤ የዘርና የጎሳ ፖለቲካ ያመጣብንን ውርደትና ክስረት እያወቁ፤ ዘርና ጎሳን መሠረት ያደረገ የፖለቲካ ስብስብ ማስቀረት ሲችሉ፤ በዚያው ለኢትዮጵያ ህልውና አስጊና፤ አጥፊ በሆነ ጎዳና እንዲቀጥል መፍቀዳቸው፤ (መፈለጋቸው) አንድም ተራው የ'ኛ ነው በሚል እሳቤ፤ ሁለትም ህወሃት እንዳይቀየማቸው ፈርተው ይሆን?! (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት … [Read more...] about ከሠርቶ አደር ወደ ሰርቆ አደር፤ ነገስ










