ይሻል መጣ ብዬ ምርኩዝ አስጨበጨ መንገድ ያሳየሁት፣ ለካ ሌላም አይደል 'ደርጉን' ኖሯል እና 'ኢህአዲግ' ነው ያልኩት። የደርግ እና የኢህአዲግ መመሳሰል ታወሰኝ እና የኢትዮጵያ ገበሬ ምን ብሎ ያስብ ይሆን? እያልኩ ሳስብ የመጣልኝ ግጥም ነው። በ 1967 ዓም የንጉሱን ስርዓት ከስልጣን ሲወርዱ በትረ መንግስቱን የተረከበው ደርግ የኢትዮጵያ ሰራዊት አካል በመሆኑ እና በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነት ላይ የማይደራደር ቢሆንም በአገዛዙ አምባገነንነት ኢህአዲግ ደርግን ተስተካክሎታል ብቻ ሳይሆን በአንዳንድ ረቀቅ ባሉ ተንኮሎች ''ደርግ የዋህ አልነበር እንዴ!'' የሚሉ ድምፆች እንዲበራከቱ እያደረገ ነው። በደምሳሳው ስንመለከተው አይመስልም።ወደ ዝርዝር ነገሮች ስንገባ ግን ኢህአዲግ በትክክል የደርግ አምባገነናዊ አገዛዝ ግልባጭነቱ ፍንትው ብሎ ይታየናል። እስኪ እነኝህን ነጥቦች … [Read more...] about ይሻል መጣ ብዬ ምርኩዝ አስጨበጨ መንገድ ያሳየሁት፣ ለካ ሌላም አይደል ‘ደርጉ’ን ኖሯል እና ‘ኢህአዲግ’ ነው ያልኩት
Right Column - Primary Sidebar
ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ዙሪያ መረጃ እንዳያቀርብ ታገደ
በሳውዲ አረቢያ እና በመካከለኘው ምስራቅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በደል እና ስቃይ በማለዳ ወጎቹ ዘገባው የሚታወቀው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በመረጃ ቅበላው ባልተደስቱ ወገኖች ለእስር መዳረጉ ይታወሳል። ነብዩ ሲራክ ላለፉት ሁለት አስርት አመታት ከኖረባት ሳውዲ አረቢያ «ጅዳ» ከተማ በስሙ በከፈተው ሶሻል ሚዲያ እና ከቅርብ ግዜ ወዲህ የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ወኪል በመሆን በአረቡ አለም የሚገኙ ወገኖች የሚያሰሙትን እሮሮ በማስተጋባት በህዝብ ዘንድ ክብር እና አድናቆትን ያተረፈ ጋዜጠኛ ነው። ይህ ጋዜጠኛ እንደማንኛውም ሰው የስደት አለም ህይወቱን ለመግፋት በግል ተቀጥሮ ከሚሰራበት መ/ቤት የስራ ሰዓት ውጭ የእረፍት ግዜውን መስዋት በማድረግ ሰለቸኝ፡ ደከመኝ ሳይል «ሳይማር ያስተማረውን ወገኑን» በሙያው ሲያገለግል የኖረ ጋዜጠኛ መሆኑ በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን ዘንድ ይነገራል። ነብዩ ሲራክ … [Read more...] about ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ዙሪያ መረጃ እንዳያቀርብ ታገደ
የእርቅ ቀመር/ፎርሙላ
የኢትዮጵያ ህዝብ 65 በመቶው እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። ለዚህ ተተኪ ትውልድ የመግባባትን ፓለቲካ በአርዓያነት ማውረስ አስፈላጊነት ስላመንኩበት ስለ እርቅና መግባባት ለመሟገትና ፋና ወጊ ሚና ለመጫወት የዜግነት ሃላፊነቴን ጀምሬያለሁ። ሰዎች እርቅን የተለያዬ ትርጉም እንደሚሰጡት የ65Percent.org ድረ-ገጽን ከጀመርኩበት ከዚህ አመት አጥቢያ አንስቶ እየተረዳሁ ነው። ድረ-ገጼን ከመጀመሬ በፊት ከ16 ኢትዮጵያውያን ጋር በፓልቶክ የፖለቲካ መወያያ ክፍሎች የሃሳብ አሰሳ አድርጌያለሁ። ከአሰሳው እንደተረዳሁት ስለእርቅ እና ፖለቲካዊ መግባባት በቂ የሚዲያ ሽፋንም ሆነ ውይይት አልተደረገም። ለአገራችን የፖለቲካ ሁኔታ ከትጥቅ ትግልና ከአመጽ የላቀ አማራጭ አለን፦ የእርቅና መግባባት አማራጭ። በዚህ አጭር ጽሁፍ ሰለፖለቲካዊ እርቅና መግባባት በጽንሰ ሃሳብ ደረጃ ጥቂት አጠቃላይ … [Read more...] about የእርቅ ቀመር/ፎርሙላ
ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ
ይህ መጽሐፍ ያከተተው የሚከተሉትን ዝርዝር ጉዳዮች ነው፡፡ ማውጫው ላይ እንዲህ ተቀምጧል.... ምእራፍአንድ ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ ምንድነው? 1. የሽፈራው ወይም ሞሪንጋ ዓይነቶች 1.1. የሽፈራው ዓይነት ብዛትባንዳንድ አገሮች 1.2. በሰሜን አፍሪካ ዛፎች፥ ቁጥቋጦዎችና እጾች ጎራ ውስጥ የሚካተቱ የሽፈራው ዘሮች 2. ሽፈራው ባለም ላይ የሚበቅልባቸው አገሮች 2.1. ባፍሪካና በእስያየሚበቅሉባቸውአንዳንድ አገሮች ናሙና 2.2 በየአገሩ ለሽፈራው የተሰጡ የመጠሪያ ስሞች ምእራፍ ሁለት የሽፈራው ጥቅሞች 1. ቅጠል፣ አበባ፣ ፍሬ፣ እንቁሪባ፣ ስርና ግንድ ምንነት 2. ከቅጠሎች የሚገኙ ቪታሚኖችና ሚኔራሎች ጥቅሞች 2.1 የሽፈራው ትኩስ-እርጥብ ቅጠል ጠቀሜታ 2.2 የሽፈራውቅጠልዱቄት ጠቀሜታ 2.3 የሽፈራው ቅጠል ሻይ አሠራር 2.4 በሻይ መልክ መውሰድ … [Read more...] about ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ
የሐመሯ ቆንጆ
ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ የሬድዮ ጋዜጠኛ በነበረበት ጊዜ ወደ ጋሞ ጎፋ ለስራ ሲሄድ፣ በድንገት ካጋጠመችው የሐመር ቆንጆ ጋር የተነሳው ፎቶ ነው። ምልልሱን ያንብቡ። በደመቀ ፀሐይ ከወለላዬ በቀን አጋማሽ ላይ - በደመቀ ፀሐይ አካሏ ተጋልጦ - በግማሽ የሚታይ፣ የተዋበች ሐመር - መንገድ ላይ ብትወጣ አዬ ጋዜጠኛው - የመጣበት ጣጣ፣ እሷ ግን እቀፊው - ሳሚው ሳሚው ብሏት ጎኑ ብትጠጋው - አሹላ ያንን ጡት፣ የሱም አጉል ፍራት - የሷም አጉል ድፍረት በደመቀ ፀሐይ ---------- ሰውም ይፈራል ወይ? ከአበራ ለማ ጌታ ወለላዬ - ምነዋ አልፈራ መትረየስ ደግና - ፊቴ ተገትራ፤ ደ’ሞኮ አወጣጧ - ከጫካው ከዱሩ መፍራት ይነሰኝ ወይ - እንግዳው ላገሩ፤ አያድርስ እንጂ ነው - touch down ብትለኝ በዚህ በጠራራ - መጋኛስ … [Read more...] about የሐመሯ ቆንጆ
ኢትዮጵያዊነት – ክፍል አንድና ሁለት
ኢትዮጵያዊነት በተቃርኖ የተሞላ የግሳንግስ ስብስብ አይደለም። ኢትዮጵያዊነት የወጪት ሰባሪዎች ትግል፣ ለኔ በገሌ ነው ባዮች ምክር አይደለም። ኢትዮጵያዊነት በበግ ጸጉር ቡክርናውን እንደቀውማው ያዕቆብም ( "አታላይ ማለት ነው") አይነትም አይደለም። በጎሳ አሽክላ ተተብትበን፣ በቂም ቆመን፣ ጭረት አመርቅዘን ቁስል አርገን ፣ የዛሬ ውድቀታችንን ፣ የዘምን ምክነት አስመስለን፣ ላለመቻላችን መወጣጫ፣ ላለመቆማችን የ ምክንያት መቆናጠጫ ብንፈልግ ፣ ካለፈ ጥፋትም ሆነ ሕዝብ ካለፈለት እውነት ጀርባ መዶለታችንን እስካልተውን ፣ የድርሻችንን ለመወጣት ታጥቀን እስካልተነሳን ድረስ ፣ ትግላችን እንደ እስከ ዛሬው "ለ አፈ ግም አፍንጫ ድፍን ያዝለታል" ሆኖ ስለመቀጠሉ አዋቂ መሆን አይጠይቅም። የፕለቲካ ድርጅቶች መግለጫና ትርጉም የ-ወያኔው ስርዓት እንደ ወየነ 40 ዓመት ሞላው። እኛም የዚህ … [Read more...] about ኢትዮጵያዊነት – ክፍል አንድና ሁለት
Wholesome Ethiopiawinet: Unity & Beyond
Unity is just the beginning. The way it is going, the ethnic centered thought and the status quo ethiopiawinet thought will never reconcile to give us the true one Ethiopia unseen before. Here is an independent voice urging all to look for a third way: Wholesome Ethiopiawinet. The Other 10 Theses… Thesis I. The Mask is not Our Identity All governments of Ethiopia disguised our true identity by constructing an identity of their own creation for us, which in actuality is a mere mask on the … [Read more...] about Wholesome Ethiopiawinet: Unity & Beyond
በሬየን አልሸጥም – አጭር ወግ
አዲሱን (የነበረውን ግን ሰሞኑን የሾረውን) የ"ኦሮሞ ወጣቶች" ግድያ። በነገራችን ላይ ለምንድን ነው "የኢትዮጵያ ወጣቶች " የማንለው? ማለት ስለማንፈልግ? ወይስ ብንል ባንል ምን ይጠቅማል (ምንስ ይጎዳል በሚል ሃሳብ?) ሁለቱንም ያዙልንና እንቀጥል። ሰሞኑን አምቦ ላይ የተፈጸመውን ግድያ ተከትሎ ወዳጆች "ልጅ ሄኖክ በዚህ ጉዳይ ላይ አንድ ነገር በል እንጂ "ጠላቶች ደሞ" አንተ ምንትስ አማራ አሁን አማራ ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ መከራ የደረሰበት አምሳ ገጽ ጽፈህ፣ ነገሩን ለውጠሕና ለጥጠህ ባቀረብከው ነበር ''የሚሉ መልዕክቶችን አስቀምጠውልኛል። እኔም እንደ ለገዳዲ ሬዲዮ "ጦማሪዎች ሆይ ምልእክታችሁ ደርሶኛል ለሁሉም እንደነገሩ ለመመለስ እንሆ -- " በነገራችን ላይ አማራ ስለመሆኔ እኔ በበኩሌ እርግጠኛ አይደለሁም፣ ቢያንስ እርግጠኛ እስክሆን ብትታገሱኝ ምን ነበረበት ( ስለ-ኔ … [Read more...] about በሬየን አልሸጥም – አጭር ወግ
የባዕዳን ምሁራን የግዕዝና የፊደሎቹን ዕድሜ ለማሳጠር ምን ያህል ደከሙ?
እንደ የቋንቋና የታሪክ አጥኚዎች እምነት የግዕዝ ቋንቋ ፊደላት ከካዕብ እስከ ሳብዕ እና እንደአስፈላጊነቱ ከዚያም በላይ ሆሄያት የተቀረጹት ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኋላ ነው ብለው ለማሳመን ይጣጣራሉ፡፡ በማስረጃነትም በዐፄ ኢዛና ዘመነ መንግሥት ከ፫፻፳ወ፬-፫፻፴ወ፮ ዓ.ም. የነበረ ንጉሥ የመገበያያ የወርቅ ሳንቲም ላይ “ኢዛና ንጉሠ አክሱም” ተብሎ ለመጻፍ ተፈልጐ “አዘነ ነገሠ አከሰመ” ተብሎ የተጻፈበት ሳንቲም አግኝተናል ይላሉ፡፡ ይህ ሁሉ ነገርግን ካሉት ነባራዊ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ መረጃዎች አንፃር ሲታይ ሊታመን የማይችል ከመሆኑም በላይ በተለያዩ ተጨባጭ ምክንያቶች በእነዚህ አጥኚዎች ዘንድም የሆነ አንዳች ደባ እንዳለም የሚጠቁም ሆኖ ይገኛል፡፡ ፩. እንደሚታወቀው የግዕዝ ሆሄያት አደራደር ከአሌፋቱ ወይም ከአበገደው ሥርዓት ወደ ሀ ለ ሐ መው ለአጠናን እንዲያመች በሚል … [Read more...] about የባዕዳን ምሁራን የግዕዝና የፊደሎቹን ዕድሜ ለማሳጠር ምን ያህል ደከሙ?
Ethiopia: Brutal Crackdown on Protests
(Nairobi) – Ethiopian security forces should cease using excessive force against students peacefully protesting plans to extend the boundaries of the capital, Addis Ababa. The authorities should immediately release students and others arbitrarily arrested during the protests and investigate and hold accountable security officials who are responsible for abuses. On May 6, 2014, the government will appear before the United Nations Human Rights Council in Geneva for the country’s Universal … [Read more...] about Ethiopia: Brutal Crackdown on Protests










