የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች ይኸውም ለሥልጣን ያቆበቆቡ እሾም ባዮች ፣ ለጥቅማቸው የቆሙ ግለሰቦች እና ሆድ አደሮች የሀገራችው ፣ የሕዝባቸው፣ የቤተ ክርስቲያኗ ገዳማውያን እና መናንያን ሐዘንና ሰቆቃ ሳይገዳቸው እኔ ከሞትኩኝ ስርዶ አይብቀል እንዳለችው አህያ የግል ቀቢጸ ተስፋቸውን (ego) ላማሟላት ብቻ ቤተ ክርስቲያኗን ለወያኔ አሳልፈው ለመስጠት መሰናዶአችውን ጨርሰውና ወገባቸውን ጠበቅ እድርገው ተነስተውልህ June 2, 2013ን በትልቅ ጉጉት እየተጠባበቁ ይገኛሉ (በነገጋችን ላይ ስለ June 2, 2013 ለማታውቁ ወይንም ላልሰማችሁ ለማሰማት ይረዳ ዘንድ….. June 2, 2013 የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ወደ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ትቀላቀል ወይንስ አትቀላቀል የሚለው ውሳኔ ይሰጥ ዘንድ የቤተ ክርስቲያኗ የአስተዳደር ቦርድ … [Read more...] about ለደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መዕመናን የቀረበ ጥሪ
Opinions
ለርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ አባላትና ወዳጆች እንዲሁም በመላው ዓለም ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን።
በስመ አብ፤ ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅዱስ፤ አሐዱ አምላክ አሜን። በአንዲት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን የአስተዳደር ጉዳይ ወሳኞቹ የቤተ ክርስቲያኗ ዋልታና ምሰሶ የሆኑት አባላቷ ካህናት ምእመናንና የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች መሆናቸው በቃለ ዓዋዲውና በማንኛቸውም ሕገ ቤተ ክርስቲያን ላይ ተደንግጎ የሚገኝ ሆኖ ሳለ፤ አባ ግርማ ከበደና ተከታዮቻቸው ግን ይህንን ሃቅ በመካድ አዛዡም ሆነ ወሳኙ እኛ ብቻ ነን በማለት ሕዝብን ማማከርም ሆነ በሕዝብ ማስወሰን ሳያስፈልጋቸው በገዛ ፈቃዳቸው ቤተ ክርስቲያንን በመዝጋት በዓብይ ጾምና በሱባዔ ወቅት ሕዝበ ክርስቲያንን በመበተን ለከፍተኛ መከራና ችግር ዳረጉት። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about ለርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ አባላትና ወዳጆች እንዲሁም በመላው ዓለም ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን።
አስቸኳይ ጥሪ በሆላንድ ለምትገኙ ኢትዮጵያን በሙሉ
አንደተለመደው መራሹ ወያኔ ኢ ህ አ ዴ ግ በመላው ዓለም አባይን ለመገደብ በሚል ምክኒያት የዋህ ደጋፊዎቹን አና በጥቂት ጥቅሞች የተደለሉ ሆዳሞችን በማስተባበር በሮተርዳም ከተማ ቅዳሜ 1 ጁን 2013 ልክ 13፡00 ሰዓት የቦንድ ዘረፋ ለማካሄድ ማቀዱን ከወያኔ ቀኝ እጅ ከሚባሉት ሾልኮ የወጣ ሚስጢር ደርሶናል ስለዚህ ቦታውና ሰዓቱን አሁንም በሌሎች አህጉሮች የደረሰበትን ሽንፈት በሆላንድም እንደሚገጥመው ሂሳቤ እንደሚያደርግ አንጠራጠርም ይህንን ፍራቻ ቦታውን እና ስዓቱን ከቀየረ በትክክል አውቀው የሚነግሩን ታማኞች አሰማርተናል ስለዚህ በዚህ ቀን ለአፈናና ህዝባችንን ለማሸበር የሚስበስቡትን ገንዘብ ተባብረን በማክሸፍ ወገናዊነታችን አናረጋግጥ እባኮዎን ከታቀደው ሰዓት ቢያንስ 2 ሰዓት ቀደም ብለን እንድንገጝ አደራችን ነው ቦታው :- DELFTSEPLEIN 37 3013 AA … [Read more...] about አስቸኳይ ጥሪ በሆላንድ ለምትገኙ ኢትዮጵያን በሙሉ
በጥቁር ገበያ የዶላር ዋጋ በሰላሳ ሳንቲም መቀነሱ አነጋጋሪ እየሆነ ነው
በአዲስ አበባ የሚገኙ የጥቁር ገበያ ባለድርሻዎች በከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ታዋቂ ነጋዴዎች ከሙስና ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በመታሰራቸው በተፈጠረ መደናገጥ መነሻ ከፍተኛ የሆነ ኪሳራ እያጋጠማቸው መሆኑን ገልፀው፣ የዶላር ምንዛሪ በታሪኩ የሰላሳ ሳንቲም ቅናሽ አሳይቷል። የከፍተኛ ባለስልጣናቱ በወንጀል የመጠርጠር ዜና ከመሰማቱ በፊት ሃያ ብር ከአርባ ሳንቲም የነበረው የዶላር ምንዛሪ ወደ ሃያ ብር ከአስር ሳንቲም በሳምንት ውስጥ ቀንሷል። በዚህ ቅናሽ ውስጥ አስደንጋጭ የሆነው ክስተት በማንኛውም አይነት ምንዛሪ መጠን ዶላር ወደላይ ሲጨምር ሆነ ሲቀንስ በሰላሳ ሳንቲም የልዩነት ምንዛሪ ውስጥ ወድቆ አለማወቁ መሆኑን ከስፍራው ያገኘነው መረጃዎች ያሳያሉ። በሙስና ከተጠረጠሩ ባለስልጣናት እና ነጋዴዎች ጋር በተያያዘ ይህ ልዩነት መፈጠሩ አብዛኛው የጥቁር ገበያ የዶላር ምንዛሪ … [Read more...] about በጥቁር ገበያ የዶላር ዋጋ በሰላሳ ሳንቲም መቀነሱ አነጋጋሪ እየሆነ ነው
Bahr Dar and the wonderful art of silence
Last Sunday May 12 a Federal police officer opened fire and murdered twelve or eighteen people depending on who is doing the counting in the City of Bahr Dar by the shores of Lake Tana. It was a random killing and the only reason he stooped shooting was because he run out of bullets. What makes this crime unique is that it was committed by some one that is trained to protect and serve. At least in most places that is what we think of the armed officers that move around with loaded guns amongst … [Read more...] about Bahr Dar and the wonderful art of silence
የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ
የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ ግንቦት ፲፩/ ፪ሺ፭ (19th May 2013) የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ፤ ከእዚህ በፊት የቤተ ክርስቲያኗን አስተዳደር አቋም፣ የውስጥ መተዳደሪያ ደንብና ትረስት ዲድ በሚመለከት ያሳለፋቸው ውሳኔዎችና መግለጫዎች ሙሉ በሙሉ እንደተጠበቁ ሆነው፤ የቤተ ክርስቲያናችንን ችግር ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የተከሰቱ፣ የተሳሳቱ መረጃዎችንና መግለጫዎችን ለማስተካከል፤ ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤው የሚከተለውን የአቋም መግለጫና ማብራሪያ አውጥቷል። 1) የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን … [Read more...] about የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ
Tower in the sky (የሰማይ ላይ ግንብ)
የመፅሐፉ ርዕስ፡- Tower in the Sky (የሰማይ ላይ ግንብ) ደራሲ፡- ህይወት ተፈራ አሳታሚ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ የገፅ ብዛት፡- 437 የታተመበት ዘመን፡- እ.አ.አ. 2012 የመሸጫ ዋጋ፡- 74ብር በሰለሞን ኃይለማርያም ይህንን መፅሐፍ ሳነብ በልጅነቴ በአንድ ዕለት ሰንበት እናቴ እጄን ይዛ ወደ ቤ/ክርስቲያን ስትወስደኝ የተመለከትኩትን ልክ እንደፊልም ወደኋላ ወስዶ እንዳስታውስ አደረገኝ፡፡ (ሙሉውን ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about Tower in the sky (የሰማይ ላይ ግንብ)
ሀቁን መናገር ወይስ ሀቁን ለመፈለግ መጣር!
በጽሁፉ የተዳሰሱ ርዕሶች (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) ሀቁን መናገር ወይስ ሀቁን ለመፈለግ መጣር ! ክፍል ፩ ሀቁን መናገር ወይስ ሀቁን ለመፈለግ መጣር! ጥያቄ የመጠየቅና የአሰራር ስልት ጉዳይ! ሶስት የጥያቄ አቀራረብና የምርመራ አጻጻፍ መንገዶች! የወያኔን ባህርይና የተፈጠረበትን ህብረተሰብ የመረዳት ችግር! ወያኔና የምዕራቡ ዓለም በተለይም የአሜሪካን ፖለቲካ! ዋናው ችግራችን ! ሃቁን መፈለግና መናገር ያለመቻል ! ሀቁን መፈለግ ወይስ ሀቁን መናገር-ከአምልኮ አስተሳሰብ ወደ አርቆ-አሳቢነትና ወደ ሳይንሳዊ አመለካከት ክፍል ፪ ዕውነትን ወይም ሀቅን መፈለግ ማለት ምን ማለት ነው? የአፍሪቃ ምሁራን ችግር- ዕውነትን በመፈለግና በዕውነተኛው ዕውቀት መሀከል ያለውን መተሳሰር ያለመረዳት ! ዕውነትን መፈለግና የባህል ጉዳይ! ዕውነት … [Read more...] about ሀቁን መናገር ወይስ ሀቁን ለመፈለግ መጣር!
War crimes and genocide indictment inevitable for Workneh Gebeyhu
Since he ordered kids following their parents to anti-government rallies to be shot and killed, millions in Ethiopia regard him as a very insane man endowed with evil powers to maim and murder the innocent and the defenseless. Just looking in to his merciless gaze with blank cruelty of a cannibalized warlord sends shivers down the spine of his enemies. Since his master Meles Zenawi died Federal police boss Workneh Gebeyhu has been in sullen and vituperous mood; raging against any opposition to … [Read more...] about War crimes and genocide indictment inevitable for Workneh Gebeyhu
ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! (ክፍል አንድ – ስድስት)
ስድስት:- ቃል ኪዳን፤ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ እንግዲህ ኢሳት በነገረኛነትም ሆነ በጠመንጃ-ያዥነት በኩል ከሎሌነት ጠባይ ጋር የተያያዘውን ኢትዮጵያውያን ያለንን አጉል ባህል ሁሉ እየነቀስን እየጣልን በዘመናዊና ሳይንሳዊ አስተሳሰብ መሠረት ለመጣል ዋና መሣሪያ ሊሆነን ይችላል ብሎ ማመን መነሻ ይሆናል፤ ይህ እምነት ከሌለ የእምቧይ ካብ ነው፤ ይህ እምነት ራስን ማጽዳትንም ይጠይቃል። ማክሸፍ እንደምንችልበት ከማመን እንጀምር፤ ስለዚህም ኢሳት ሊከሽፍ የሚችልበትን እያንዳንዱን መንገድ ማጥናትና በቅድሚያ ፈውሱን ማዘጋጀት የሚጠቅም ይመስለኛል፤ ይህንን ጉዳይ በትጋት ለመከታተል የኢሳትን አማራጭ የማይገኝለት የአገር ጥቅም በእውነትና በትክክል መገንዘብ ያሻል፤ ዘመን-አመጣሽ ነገር ብቻ አድርጎ መመልከቱ ለወረት ይዳርገዋል፤ ወረትን ማክሸፍ ቀላል … [Read more...] about ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! (ክፍል አንድ – ስድስት)










