• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Archives for August 2013

ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን 2006 ዓ.ምን በተስፋ!

August 13, 2013 05:23 pm by Editor Leave a Comment

ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን 2006 ዓ.ምን በተስፋ!

የዘንደሮ ክረምት ከቀደምቶቹ በጥቂቱ ጠንከር ያለና ብዙዎችን በተለይም አዲስ አበቤዎችን እያማረረ ነው፡፡ ሌላው “በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” የሚያስብለው ደግሞ የከተማዋ መንገዶች በአብዛኛው ጥገና ላይ መሆናቸውና በዚህም ሳቢያ የበርካቶች መኖርያና የንግድ ሱቆቻቸው መፍረሳቸው ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ በምናብ ለማየት ለምትፈልጉ ቅዳሜ ነሀሴ 4 ቀን 2005ዓ.ም በወጣቺው  ፋክት መጽሄት ላይ ፕ/ር መስፍን እንዲህ ሲሉ ገልጸዋታል “አዲስ አበባ በመሬት መናወጥ ፈራርሳ በመጠገን ላይ ያለች ከተማ ትመስል የለም እንዴ”:: ብቻ ክረምቱም ወደማለፉ እየተቃረበ አዲሱንም ዘመን ለመቀበል ሽርጉዱ ሳይጀመር አይቀርም፡፡ ምን ክረምቱ ብቻ ፖለቲካውም ክረምቱን ተከትሎ ከ8 ዓመታት በኋላ እሱም ጠንከር ያለ ይመስላል፡፡ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በሀገር ውስጥ ሲደረጉ የነበሩት የፖለቲካ ፓርቲ እንቅስቃሴዎች … [Read more...] about ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን 2006 ዓ.ምን በተስፋ!

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

የብዙኃኑ መገናኛዎች የያዙት አቋም ሕዝብና ሀገርን እንደሚጎዳ ሳያውቁ ቀርተው ወይስ?

August 13, 2013 04:59 pm by Editor Leave a Comment

የብዙኃኑ መገናኛዎች የያዙት አቋም ሕዝብና ሀገርን እንደሚጎዳ ሳያውቁ ቀርተው ወይስ?

ሰላም ጤና ይስጥልኝ አንባቢያን እንደምን አላችሁ? ይሄውላችሁ እንደምታውቁት ጥቂት ከማይባል  ዓመታት ወዲህ ቀድሞ ከነበረን የሥነ-ኪናችን አትኩሮት በተለየ መልኩ አልፎ አልፎ ብቅ ከሚሉ አንዳንድ ዘፈኖች ወይም ሙዚቃዎች በስተቀር (በነገራችን ላይ ሙዚቃ የሚለው ቃል አማርኛ አይደለም፡፡ ሙዚክ ወይም ሚዩዚክ የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል በአገርኛ ለዛ ሲጠራ ነው፡፡ ልክ አፍሪካ አፍሪቃ፣ ስኩል አስኳላ እንደተባለው ማለት ነው፡፡) እናም ከጥቂት ዘፈኖች በስተቀር የዘፈኖቻችን በአንድ ነጠላ ርእሰ ጉዳይ ማለትም ጾታዊ ፍቅር ላይ እንዲያተኩሩ መደረጉ ሥነ-ኪን ወይም በዘልማድ ኪነጥበብ ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ልታበረክተው የምትችለው የማይተካ ሚና ሀገራችን እንዳታገኝ መሆኗ እንደ ዜጋ አሳስቦኝና የድርሻየን ለመወጣት በዜጎች ሰብአዊ ልማት ላይ ያተኮረ “ፋሽን” የተሰኘ አንድ ዘፈን ዜማና … [Read more...] about የብዙኃኑ መገናኛዎች የያዙት አቋም ሕዝብና ሀገርን እንደሚጎዳ ሳያውቁ ቀርተው ወይስ?

Filed Under: Social Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ሞሄ አሳካህው! ዛሬም ዳግም ኮራን!

August 13, 2013 04:57 pm by Editor 1 Comment

ሞሄ አሳካህው! ዛሬም ዳግም ኮራን!

በሞስኮ 800 ሜትር ወርቅ ባለቤት በመሆን አገሩን ላኮራው መሃመድ አማን፤ ነቢዩ ሲራክ በዚህ ግጥም ኩራቱን ገልጾዋል፡፡ (ግጥሙን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about ሞሄ አሳካህው! ዛሬም ዳግም ኮራን!

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ሌሊሴ ተፈታች! ቀጥሎስ?

August 13, 2013 06:48 am by Editor 3 Comments

ሌሊሴ ተፈታች! ቀጥሎስ?

ላለፉት 5 ዓመታት ያህል ከልጆቿና ባለቤቷ ተለይታ በእስር ስትማቅቅ የነበረችው ሌሊሴ ወዳጆ መፈታቷ በርካታ ኢትዮጵያውያንን ማስደሰቱ ተጠቆመ፡፡ የጋዜጠኛ ሌሊሴን መፈታት አስመልክቶ Ayyaantuu News Online ለንባብ ባበቃው ዜና እንዳመለከተው በስደት አውስትራሊያ ከሚኖረው ከባለቤቷና ከልጆቿ ጋር ተቀላቅላለች፤ ድረገጹ ዜናውን በምስል በማስደገፍም አቅርቦታል፡፡ በጋዜጠኝነት ሲያገለግል የነበረው ባለቤቷ ዳቢሣ ዋቅጂራ አገር ጥሎ መሰደዱን ተከትሎ በማታውቀው ምክንያት የኦነግ አባል ነሽ በማለት ኢህአዴግ 10ዓመት ያለ አመክሮ ፈርዶ ወኽኒ እንዳወረዳት ይታወሳል፡፡ ይህንን ህዝብን ያበሳጨና ያስቆጣ ጉዳይ ሌሊሴ ከታሰረችበት ጊዜ ጀምሮ አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ዓለምአቀፉ የጋዜጠኞች መብት ጥበቃ ድርጅት (CPJ) ጨምሮ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሲያወግዙትና እንድትፈታ ሲሟገቱ መቆየታቸው … [Read more...] about ሌሊሴ ተፈታች! ቀጥሎስ?

Filed Under: News Tagged With: Full Width Top, Middle Column

በጥሩየ ዳግም ኮራን!

August 12, 2013 09:35 pm by Editor Leave a Comment

በጥሩየ ዳግም ኮራን!

በዚህ ዓመቱ የዓለም አትሌቲክስ ውድድር በ10,000 ሜትር ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ ያስገኘችውና በጃፓን በተደረገው የ1999ኙ የዓለም አትሌቲክስ የ10,000ሜትር ወርቅ ተሸላሚ ጥሩነሽ ዲባባ:: ትላንት የተደረገውን ውድድር ሲዘግቡ የነበሩት commentators የጥሩነሽን አንጸባራቂ ድል በሚከተለው ሁኔታ ገልጸውታል:: በመጨረሻው ዙር ተፎካካሪዎችዋን ጥሳ ስትወጣ:- "(Tirunesh Dibaba) the empress Ethiopian" ድል ከተቀዳጀች በኋላ፡- "Tirunesh Dibaba confirmed her status as one of the greatest female distant runners in history." ይህንን የጥሩነሽ ድል በአገራችን ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በማጣመር ነቢዩ ሲራክ “በጥሩየ ዳግም ኮራን” በማለት ይህንን ግጥም አቅርቧል፡፡ (ግጥሙን ለማንበብ እዚህ … [Read more...] about በጥሩየ ዳግም ኮራን!

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ፖፕ ፓየስ 11ኛ አጼ ኃይለ ሥላሴን ለማስከዳት ስላደረጉት ሙከራ

August 11, 2013 06:50 pm by Editor 1 Comment

ፖፕ ፓየስ 11ኛ አጼ ኃይለ ሥላሴን ለማስከዳት ስላደረጉት ሙከራ

እንደሚታወቀው፤ ኢጣልያኖች ኢትዮጵያን ለሁለተኛ ጊዜ በወረሩበት ዘመን፤ በዓለም-አቀፍ ሕግ በተከለከለ፤ በብዙ አውሮፕላኖች በተነሰነሰ የመርዝ ጋዝ በመጠቀም ጭምር፤ ለጊዜውም ቢሆን ወደ አዲስ አበባ ሲገሰግሱ፤ አጼ ኃይለ ሥላሴ ወደ እንግሊዝ ሐገር ተሰደው ለጥቂት ጊዜ እዚያ በመጠለል ትግላቸውን ቀጥለው ነበር። በዚያን ጊዜ፤ ሥልጣናቸውን ለኢጣልያን መንግሥት እንዲያስረክቡና በሚቸራቸው ገንዘብ የተንደላቀቀ ኑሯቸውን እንዲቀጥሉ ብዙ ጉትጎታ አጋጥሟቸው ነበር። በዚህ ጽሑፍ የሚተኮርበት ልዩ የነበረ ጉትጎታ፤ የቫቲካን፤ በተለይ በጊዜው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሪ በነበሩት፤ የፖፕ ፓየስ 11ኛ ሙከራ ነው። ለዚህም ዋናው ማስረጃ፤  “Ethiopia Under Mussolini (Fascism and The Colonial Experience), 1985; በተሰኘው መጽሐፉ፤ አልቤርቶ ስባኪ (Alberto … [Read more...] about ፖፕ ፓየስ 11ኛ አጼ ኃይለ ሥላሴን ለማስከዳት ስላደረጉት ሙከራ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ጥላ መጽሔት

August 10, 2013 11:52 pm by Editor Leave a Comment

ጥላ መጽሔት

መጽሔቷ በዚህ ዕትም የሚከተሉትን ርዕሶችና ሌሎችንም ዳስሳለች፡፡ ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡ አባይ ሊያለማን ወይስ ሊያጠፋን ጨቋኙን ስርዓት በቃህ ልንለው ይገባል ስቃይና እንግልት ያልገታው ስደት ቀጥሏል ሰላም የወያኔ በደሎችና ህዝባዊ መፍትሔዎቹ የሙስሊሙ ኅብረተሰብ ስቃይ እና ሌሎችንም በርካታ ጽሁፎችን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ፡፡ … [Read more...] about ጥላ መጽሔት

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

SMNE Warning to the TPLF/EPRDF to Uphold Its Constitution:

August 10, 2013 11:50 pm by Editor Leave a Comment

SMNE Warning to the TPLF/EPRDF to Uphold Its Constitution:

Stop Unlawful Acts of TPLF/EPRDF –Sponsored Terrorism Against Ethiopian Muslims or Face Future Charges Ethiopians of Muslim faith have taken to the streets of Ethiopia to peacefully demand religious freedom in Ethiopia. According to their demonstration organizers, the numbers of protesters will increase to new levels of participation in the coming days and weeks; while at the same time, the TPLF/EPRDF government warns of new cracks down, some of which have already taken lives, injured young and … [Read more...] about SMNE Warning to the TPLF/EPRDF to Uphold Its Constitution:

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

እንዴት እንኑር!

August 10, 2013 11:48 pm by Editor Leave a Comment

እንዴት እንኑር!

… ለመሆኑ ከየት መጣን?…. ወዴት እንሄዳለን? …እንዴትስ እንኑር? የሚሉትን የፈላስፋውን ጥያቄ ስናነሳ፣ ግሪክ አገር አቴን ከተማ የዓለም ፈላስፋዎች ሰሞኑን ተሰብስበው “ስለ ዓለም ሁኔታ ይነጋገራሉ” ብለን አልገመትንም ነበር። እኛ በዚህ እትማችን ሰለ ዓለም ሳይሆን ስለ እኛው ስለ ራሳችን ችግር ነው አንዳንድ ነገሮቸን አንስተን ከግንዛቤ ውስጥ አስገብትን መለስ ብለን ለመመልከት የተነሳነው። “…እንዴት እንኑር? ” የሚለው ጥያቄ ሲሰነዘር የሚያስቆጣቸው ሰዎች እንደሌሉ ተስፋ እናደርጋለን። አንደንድ ጊዜ ከረጅም መላ-ምትና ግራ ከሚያጋቡ ጠማማ ጽንሰ-ሓሳቦች፣ ከቲዎሪ ዎች ይልቅ ቀላልና ጥሩ ጥያቄ ማቅረብ ፣ሌላውም ጎረቤት አገር ሆነ ራቅ ያሉ ሰዎች “እነሱስ እንዴት ይኖራሉ ?”ብሎ እራስን መጠየቅ ከብዙ ድካምና መነከራተት ያድናል። ግን ደግሞ ወደፊት ዘልቃችሁ እንደምታነቡት ፣ … [Read more...] about እንዴት እንኑር!

Filed Under: Editorial Tagged With: Left Column

በውኑ መንፈስ ይታሰራልን?

August 10, 2013 11:47 pm by Editor 2 Comments

በውኑ መንፈስ ይታሰራልን?

እንደ ህወሃት አይነት አምባገነን መንግስታት ከተጠናወታቸው በርካታ ችግሮች መካከል ትግል እና ታጋይን ነጣጥሎ ያለማየት ችግር ሲሆን የትግል መሰረቱ ፍትህ እስከሆነ ድረስ፣የትግል መዳረሻው በተፈጥሮ የተገኘን መብት በችሮታ ካልሰጠናችሁ ከሚሉ አምባገነኖች መዳፍ ፈልቅቆ ለማውጣት እስከሆነ ድረስ በእርግጥም ይህ ትግል ከስጋና ከደም በላይ የተሻገረ በብዙሃን ላይ የሚሰርፅ መንፈስ ነው።ስለሆነም እንደመንፈስ የረቀቀው ትግል በታጋዩ ላይ ገዝፎ ይገለጥ ይሆናል እንጂ ታጋዩ ቢሰዋ አልያም በአምባገነኖች የግዞት እስር ቢወረወር ትግሉ አይታሰርም ደግሞም አይሞትም። ለምሳሌ ፀረ-አፓርታይድ ትግል ማጠንጠኛው ማህበራዊ፣ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ፍትህን መሻት እንዲሁም የዘረኝነትን ክፉ ቀንበር መሰባበር ነበር። ነገር ግን በወቅቱ የነበሩ የዘረኛው አፓርታይዳዊ አገዛዝ አመራሮች የትግሉን ረቂቅ ወጣቶችንና … [Read more...] about በውኑ መንፈስ ይታሰራልን?

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • « Previous Page
  • Page 1
  • Page 2
  • Page 3
  • Page 4
  • Page 5
  • Page 6
  • Next Page »

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • ጃዋርና በቀለ መታሠራቸው ተሰማ June 30, 2020 09:17 am
  • አገራዊ መድረክ ውጪ ድብቅ ውይይትን አንቀበልም June 17, 2020 06:57 am
  • ዴክሳሜታሶን! የኮሮና መድሀኒት June 17, 2020 06:49 am
  • የሰኔ 14ቱ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ! June 17, 2020 06:38 am
  • የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ድርድር እንቅፋት ሆኗል June 10, 2020 07:15 am
  • የቴድሮስ “ሥልጣን” – የመጨረሻው መጀመሪያ!? April 12, 2020 02:48 am
  • በብዛት የትግራይ ተወላጆች የሚጠቀሙበት የኤርትራ ስደተኛ ካምፕ ሊዘጋ ነው March 18, 2020 08:37 pm
  • እየተፈረካከሰ ያለው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ March 18, 2020 08:09 pm
  • ኮሮና አዲስ ጉድ መዘዘ – ከቻይና በፊት በአሜሪካ ቁጥራቸው የማይታወቅ ሰዎችን ቀጥፏል March 16, 2020 11:41 pm
  • የኮንዶሚኒየም ቤቶች በደላሎችና በመመሪያ ሰጪዎች ኔትዎርክ እየተቸበቸበ ነው! ታከለ የት ናቸው? March 9, 2020 10:18 am
  • ኤርሚያስ ለገሠ ከባለአደራ ተባረረ March 9, 2020 08:09 am
  • ድፍድፍ ሲቀል ይንሳፈፋል፤ ምሁር ሲዘቅት ይመራል፥ March 7, 2020 11:24 pm
  • ኢትዮጵያዊ ምን ይመስላል? በምንስ ይመሰላል? March 7, 2020 10:29 pm
  • WHY I WROTE “MONEY, BLOOD AND CONSCIENCE” March 4, 2020 11:15 pm
  • አድዋ፤ የጥቁር ሕዝብ ድል! March 2, 2020 11:24 am
  • ፊታውራሪ ገበየሁ ገቦ (አባ ጎራው) March 2, 2020 11:12 am
  • የኦነግ ሁለት መልክና ሦስት ግብሮች – ቃርሚያው ኃይል ቅጥር ነፍሰገዳይ ሆኗል February 25, 2020 11:26 pm
  • በቡራዩ “የጃል ማሮ” ፎቶ ጨረታ አፈናከተ፤ “ቡራዩ ሆኖ ከሃዲን ማሞካሸት አይቻልም” ነዋሪዎች February 17, 2020 09:13 pm
  • “ዲቃላ” የፍረጃ ፖለቲካ በኦሮሚያ የኃይል አሰላለፉን እየቀየረ ነው February 13, 2020 11:58 pm
  • “ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ አካላትን” አንታገስም – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ February 13, 2020 05:07 pm
  • “እኛ ማንም ተሳዳቢ እንዲመጣብን አንፈልግም” የጅማ ነዋሪ February 13, 2020 09:28 am
  • “ወላጆቻችሁ ሰላማዊ ሰልፍ በሕዝቡ ያስደርጉልን” – አጋቾች February 11, 2020 07:53 pm
  • “ወንጀል የፈጸመም ያስፈጸመም ተይዞ ለህግ ይቀርባል፤ ምርመራም ተጀምሯል” February 11, 2020 06:59 pm
  • ጃዋር ወደ መጨረሻው “የትግል” ስልቱ – አማራን ማበጣበጥ! February 10, 2020 11:54 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2026 · Goolgule