• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Literature
ጽፈኪን

ተመስገን ደሳለኝ

January 21, 2015 12:11 am by Editor Leave a Comment

ተመስገን ደሳለኝ

ታላቁ መጽሐፍ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ አስራ አራት በአንክሮ ሲነበብ «... የገዢዎች ቁጣ ሲነሳብህ ችግር እንዳትነቃነቅ ካለህበት አገር ...» በሚለው የጸናህ የቆየህ በቃሉ ለካ! አንተ ኖረሃል ተሜ ባለውሉ በአንድ ብዕር ብቻ አላንዳች ፍራቻ ገዢን ያንበረከክ ዝምታን የሰበርክ ዕውነትን ያበሰርክ ተሜ ባለ ውሉ ተሜ ባለ ቃሉ ነጻነት ቃጭሉ የፍትህ አክሊሉ የታለ መሣሪያህ? የታለ ዝናርህ? የታለ ጦር ጋሻህ? እኮ! በምንህ ነው? እንደዚህ የፈሩህ! የጀግንነት ምስጢር ውስጡ ሲመረመር መግደል ብቻ ሳይሆን በጫካ መሽጎ ጽፎ የሚያጎርስም ቁጣውን ሰንጎ እንደሆነ ጎበዝ እንደሆነ ጀግና ትምህርት አስተማርከን አንተ ብቅ አልክና ተሜ ባለ ውሉ ተሜ ባለ ቃሉ ነጻነት ቃጭሉ የፍትህ … [Read more...] about ተመስገን ደሳለኝ

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

እውነት ስድብ ሲሆን!

January 18, 2015 08:52 am by Editor 2 Comments

እውነት ስድብ ሲሆን!

ይገርማል በአገሬ ይሰድባል አዳሜ የሴት ልጅ እያለ፣ እስኪ መልሱልኝ ያስረዳኝ የገባው የወንድ ልጅ አለ? (ኢዮብ ብርሃነ ፌስቡክ) … [Read more...] about እውነት ስድብ ሲሆን!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

ራስን ፍለጋ

January 12, 2015 07:23 pm by Editor Leave a Comment

ራስን ፍለጋ

ጸሃይ አዘቅዝቃ ስትገባ ከቤቷ ጨለማ ሲተካ ደሞ በሷ ቦታ አካባቢው ሁሉ ፀጥ ረጭ ብሎ ከሁከት ጫጫታ ዝምታው አይሎ የነገሰ እለት ያኔ ነው ማዳምጥ የዉስጠትን ጩኸት ፈልጎ ለማግኘት የጠፋን ማንነት፡፡ **** ዉብአለም ታደሰ ፤ 14-02-2007 … [Read more...] about ራስን ፍለጋ

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

ጀግና!

December 23, 2014 12:43 am by Editor 2 Comments

ጀግና!

ማን ነው እሱ አንበሳ ፤ ክህደትን ከሀዲ በመላ ምርኮ ጣይ ፤ የሐበሻ ጋንዲ ታሪክ ሠሪ አርበኛ ፤ ልበ ሙሉ ጀግና ምርጥ ብርቅ ዜጋ ፤ ኮስታራ ቆፍጣና በንስር ክንፎቹ ፤ አየር ላየር ሔዶ ሽው ባይ እንደ ነፋስ ፤ ዱብ እንደ በረዶ ምርኮን በዓይነት ይዞ ፤ ጠፍንጎ ቀፍድዶ መቸ ይህ ብቻ ነው ፤ ቆራጡ ሳተና ከእኛ ጋር የሆኑ ፤ አሉን ብዙ ገና እውነት መሰላቹህ? ፤ ቢመስል ደናና ምንም እንዳልከፋው ፤ ቢታይ ብሎ ዘና ልክ እንደተመቸው ፤ ቢስቅ በገናና ሀገር ሕዝብ የጠላ ፤ ከጦር ማን አለና ለማን ሲል ገባና ፤ አይደል ለጅል ዝና ለእናት ሀገሩ እንጅ ፤ ላለበት አደራ ለወገኑ እንጅ ፤ ሊያድን ከመከራ አይደለም ለቡድን ፤ ለጎጥ ለደንባራ ለጠባብ ጥርቅም ፤ ለቅጥረኛ ጎራ ከነ አካይስት በቀር ፤ ከነ ሕልመ … [Read more...] about ጀግና!

Filed Under: Literature

አገሬ!

December 22, 2014 09:58 am by Editor 2 Comments

አገሬ!

የኔነት መለያ ~ የናት ያባቴ አገር ~ የተወለድኩባት፣ ስረ መሰረቴ ~ ቅርንጫፍ ሀረጌ ~ እትብቴ ያለባት፣ ተስፋዬ : ውጥነኔ ~ ህልሜ ሚፈታባት፣ ሀገሬ የኔ ናት~ ፣ ሀገሬ እርስቴ ናት~። አፈሩን ፈጭቼ ፣ ውሀ ተራጥቼ ፣ ዘልዬ ቦርቄ ~ ያደኩበት መንደር ፣ በሀሳብ በርሬ ~ በምናብ ከንፌ~ የማርፍባት ሰፈር ፣ የማንነቴ ምንጭ ~ መመኪያ አገሬ፣ አድባሬ አውጋሬ ፣ የዘወትር ህልሜ ~ የድካሜ እፎይታ ~ ማረፊያዬ ጎጆዬ፣ የትም የትም ዞሬ ~ ማሳረጊያ ቤቴ ~ አንገት ማስገቢያዬ፣ አገሬ እማማዬ ። ቀየሩት ይሉኛል ~ አፈረሱት አሉኝ ~ ለወጡት ባዱኛ፣ የኛ ሰፈርማ ፣ ሜዳው ሸንተሩ ~ መቦረቂያ መስኩ ~ አሁን የት አለና፣ ተሸጠ ለሌላ ~ የነሱን ኪስ ሞላ። ይህው በቀደም ለት ፣ ደውዬ ልጠይቅ ~ የወዳጅ ደህንነት፣ ስልኩ ጠርቶ ጠርቶ ~ "• • … [Read more...] about አገሬ!

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

ዘመን ሞቷል – ኃይሉ አትበሉ

December 4, 2014 11:56 pm by Editor Leave a Comment

ዘመን ሞቷል – ኃይሉ አትበሉ

ማስታወሻው ጠፍቶ ምስሉ ተገርስሶ ወድቆ አካሉ ተሰርዞ ቃለ ውሉ ዘመን ሞቷል ኃይሉ አትበሉ። ታሪክ የለም አምልጦናል ዘመን ቆመን ሞቶብናል ሁሉም አልቆ ተጠቃሏል ጋሼ ኃይሉ ይዞት ሄዷል ለዘመን ነው እንባ ማፍሰስ ለታሪክ ነው ከል መልበስ ለጊዜ ነው ፊት መከስከስ ለጋሽ ኃይሉ ይብቃን ማልቀስ የዘመንን በሞት ማምለጥ የጊዜውን መገላበጥ ገና በፊት ጋሼ ኃይሉ ተናግሮታል በአፉ ሙሉ መጣ ብለን ሚሊኒየም በክብሩ ላይ ልንታደም ወዲያ ወዲህ ስንሯሯጥ ምድር ስንቀድ ሰማይ ስንፈልጥ ከረምንና አገር ወጥቶ ተበልቶና ተጠጥቶ ጋሼ ኃይሉ ብቻ ቀርቶ ምነው ጠፋህ? በዚህ በዓል አንተ ብቻ ብሎ ሲባል ያልኖርኩትን አላከብርም ይሄ በዓል የኔ አይደለም መች ኖሬ ነው የማከብረው የኔ ዘመን ሞቷል ተወው ብሎ ነበር መልስ የሰጠው ጋሼ ኃይሉ እንዲህ … [Read more...] about ዘመን ሞቷል – ኃይሉ አትበሉ

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

“ሙሽራን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ…”፤ [“የቲፎዞነት” ዘመን]

December 4, 2014 10:15 am by Editor Leave a Comment

“ሙሽራን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ…”፤ [“የቲፎዞነት” ዘመን]

እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሀሳብ አለን … ስብስባዎች ሁሉ … አለ አይደል… “እንዴት ሰነበታችሁ…” በሚል ብቻ ይከፈትና ወደ ጉዳዩ ይገባ! አሀ … “ክቡር እከሌ እከሌ፣” “ክብርት እከሊት እከሌ፣” “የተከበሩ እከሌ እከሌ” … ምናምን ሲባል የስብሰባው ሲሦ እያለቀ ነዋ! ለነገሩ … (“ለምን ይዋሻል!” የሚሉት ነገር ነበረ አይደል!) ብዙ ስብሰባዎች ላይ “እንትንህን እንደ ዳናኪል እንፋሎት እንዳላቦንልህ!” አይነት “የጉልበት ግማሹ ምላስ ነው…” ነገር በዝቷላ! (እኔ የምለው … አንዳንዱ መድረክ ላይ ወጥቶ እንዴት ነው እንዲህ ‘ልክ ልክ ማጠጣት’ የሚዋጣለት!) አንድ ወዳጃችን ሲነግረን አለቅየው ‘መጠመቁን’ ለበላዮቹ ለማስመስከር የማይሞክረው ነገር የለም፡፡ በተለይ ስብሰባዎች ላይ የሚናገረው ‘ቦተሊካ’ ነክ ንግግር ካርል ማርክስን ጢሙንና ጸጉሩን አርግፎለት ‘አይ ሮቦት’ ነገር … [Read more...] about “ሙሽራን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ…”፤ [“የቲፎዞነት” ዘመን]

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

የድል ፍሬ ፀሐይ

December 1, 2014 09:22 am by Editor Leave a Comment

የድል ፍሬ ፀሐይ

የሕይዎት ዋስትና ፤ የፍጥረቱ ሲሳይ ሃሌታዊ ጀምበር ፤ ለዚህች ማሕሌታይ የተስፋ ብርሃን ፤ የማለዳ ፀሐይ የድል በረከቱ ፤ መከራን ገላጋይ እፎይታን አስኮምኳኝ ፤ ሁሉንም አማላይ ኧረ ምን ነው ቀረሽ ፤ እባክሽ ቶሎ ነይ፡፡ አዝርቱን ውርጭ መታው ፤ ቀረ እንደ ጫጨ አውድማው ነጠፈ ፤ ዘር መክለፍት ተፈጨ ሁሉም በቁር ጠፋ ፤ ውሽንፍሩ አፋጨ ሕይዎት ያለው ፍጥረት ፤ በአጭሩ ተቀጨ የማለዳ ፀሐይ ፤ ሕይዎት መታደያ ምን ነው በአፍሪካ ፤ ምን ነው በኢትዮጵያ ሌሊቱ ረዘመ ፤ ምንድነው ምክንያቱ አትወጭም እንዴ! ፤ ገደለን ምኞቱ የድል ፍሬ ፀሐይ ፤ የፍጥረት ሕይዎቱ በነፍስ ድረሽልን ፤ ይንጋልን ሌሊቱ፡፡ ቁር የቀፈደደው ፤ ያስቀመጠው አስሮ ልሳኑ የተያዘ ፤ የደረቀው ከሮ በሙቀትሽ  ይንቃ ፤ ይፈታ ሞት … [Read more...] about የድል ፍሬ ፀሐይ

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

ጎሞራው ሄደ አሉ ሳይሰናበተን

November 25, 2014 06:26 am by Editor Leave a Comment

ጎሞራው ሄደ አሉ ሳይሰናበተን

በገንዘብ ሲኮራ - ሰው በወርቅ ሲያጌጥ፤ ጎሞራው በቅኔ - ነበር ይንቆጠቆጥ፤ ኩታው ነበር ቃላት - ካባው ነበር ስንኝ፤ ጎሞራው ሲቋጥር - ለወገኑ ሲቀኝ:: ሄደ አሉ ጎሞራው - ሁሉን ነገር ንቆ፤ ሊቀኝ ቅኔ ሊዘርፍ - ከዚች ዓለም ርቆ:: (ሙሉውን ግጥም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)   … [Read more...] about ጎሞራው ሄደ አሉ ሳይሰናበተን

Filed Under: Literature Tagged With: Left Column

“ለነሱማ…”

November 16, 2014 05:06 pm by Editor Leave a Comment

“ለነሱማ…”

ለሕዝቦች አርነት — ላገርህ አንድነት፣ አርቀህ ማለምህ — አሕዛብን ማንቃትህ፣ “..ጠጣሩ እንዲላላ..” ምክር መለገስህ፣ “በረከት” አድርገህ “ርግማን” ማውረድህ..፣ አቤት! “ለነሱማ” እጅግ ማስፈራትህ! እነ-ኮሎኒያሊስት — ደግሞ እነ-እምፔሪያሊስት...፣ ያገርህ ደመኞች፟- ህሊና የለሾች፣ የሞራል፣ የባህል፣ የታሪክ አልቦዎች፣ አጠገብህ መቆም ከቶ ሲሳናቸው፣ እሚያረጉት ሲያጡ — ወኔ ሲከዳቸው፣ ሃቅን ስለሚሸሹ፟- መበለጥን ስለማይሹ፣ ምኑ ነው እሚደንቅህ? “ዕብድ” ነውስ ቢሉህ! ለኛ እንጂ ጥበብህ — ባለቅኔነትህ፣ የታሪክ፣ የባህል፣..መምህርነትህ፣ የፍትህ፣ ያንድነት.. ዓርማ ቤዛነትህ..፣ “ለነሱማ” አስፈሪ — ልክ-ልኩን ነጋር፣ ቆጥቋጭ የግር-እሳት — ቀሳፊ የጎን ውጋት፣ ሾተላይ ጸሐፊ — ታሪክ አሳላፊ...፤ ጌታቸው አበራ ኅዳር 2007 … [Read more...] about “ለነሱማ…”

Filed Under: Literature Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

  • « Previous Page
  • Page 1
  • …
  • Page 11
  • Page 12
  • Page 13
  • Page 14
  • Page 15
  • …
  • Page 27
  • Next Page »

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • ጃዋርና በቀለ መታሠራቸው ተሰማ June 30, 2020 09:17 am
  • አገራዊ መድረክ ውጪ ድብቅ ውይይትን አንቀበልም June 17, 2020 06:57 am
  • ዴክሳሜታሶን! የኮሮና መድሀኒት June 17, 2020 06:49 am
  • የሰኔ 14ቱ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ! June 17, 2020 06:38 am
  • የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ድርድር እንቅፋት ሆኗል June 10, 2020 07:15 am
  • የቴድሮስ “ሥልጣን” – የመጨረሻው መጀመሪያ!? April 12, 2020 02:48 am
  • በብዛት የትግራይ ተወላጆች የሚጠቀሙበት የኤርትራ ስደተኛ ካምፕ ሊዘጋ ነው March 18, 2020 08:37 pm
  • እየተፈረካከሰ ያለው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ March 18, 2020 08:09 pm
  • ኮሮና አዲስ ጉድ መዘዘ – ከቻይና በፊት በአሜሪካ ቁጥራቸው የማይታወቅ ሰዎችን ቀጥፏል March 16, 2020 11:41 pm
  • የኮንዶሚኒየም ቤቶች በደላሎችና በመመሪያ ሰጪዎች ኔትዎርክ እየተቸበቸበ ነው! ታከለ የት ናቸው? March 9, 2020 10:18 am
  • ኤርሚያስ ለገሠ ከባለአደራ ተባረረ March 9, 2020 08:09 am
  • ድፍድፍ ሲቀል ይንሳፈፋል፤ ምሁር ሲዘቅት ይመራል፥ March 7, 2020 11:24 pm
  • ኢትዮጵያዊ ምን ይመስላል? በምንስ ይመሰላል? March 7, 2020 10:29 pm
  • WHY I WROTE “MONEY, BLOOD AND CONSCIENCE” March 4, 2020 11:15 pm
  • አድዋ፤ የጥቁር ሕዝብ ድል! March 2, 2020 11:24 am
  • ፊታውራሪ ገበየሁ ገቦ (አባ ጎራው) March 2, 2020 11:12 am
  • የኦነግ ሁለት መልክና ሦስት ግብሮች – ቃርሚያው ኃይል ቅጥር ነፍሰገዳይ ሆኗል February 25, 2020 11:26 pm
  • በቡራዩ “የጃል ማሮ” ፎቶ ጨረታ አፈናከተ፤ “ቡራዩ ሆኖ ከሃዲን ማሞካሸት አይቻልም” ነዋሪዎች February 17, 2020 09:13 pm
  • “ዲቃላ” የፍረጃ ፖለቲካ በኦሮሚያ የኃይል አሰላለፉን እየቀየረ ነው February 13, 2020 11:58 pm
  • “ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ አካላትን” አንታገስም – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ February 13, 2020 05:07 pm
  • “እኛ ማንም ተሳዳቢ እንዲመጣብን አንፈልግም” የጅማ ነዋሪ February 13, 2020 09:28 am
  • “ወላጆቻችሁ ሰላማዊ ሰልፍ በሕዝቡ ያስደርጉልን” – አጋቾች February 11, 2020 07:53 pm
  • “ወንጀል የፈጸመም ያስፈጸመም ተይዞ ለህግ ይቀርባል፤ ምርመራም ተጀምሯል” February 11, 2020 06:59 pm
  • ጃዋር ወደ መጨረሻው “የትግል” ስልቱ – አማራን ማበጣበጥ! February 10, 2020 11:54 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2026 · Goolgule