1930ቹ ዓመታት ለመላው ዓለምና ለኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜያት ነበሩ፡፡ የሁለተኛው ዓለም ጦርነት እየተፋፋመ በመጣበት ጊዜ ኢትዮጵያም በእብሪተኞች ወራሪዎች ዓይን ውስጥ ገብታ እንደነበር በታሪክ ይታወቃል፡፡ ወዲያውም አገሪቱ በፋሽስት እጅ ውስጥ ወደቀች የብዙ ሰዎችም ደም ፈሰሰ፣ ለመናገር የሚዘገንኑ እጅግ ብዙ ግፎች በንፁሃን ዜጎች ላይ ተፈፀሙ፡፡ አገሪቱ በፋሽስት እጅ ውስጥ እንድትወድቅ ያደረጓት ምክንያቶች ምን ምን ነበሩ? እነዚያ ታሪካዊ ምክንያቶች ሊታወቁ ይችላሉ እንዴትስ እናውቃቸዋለን፣ ማወቅ ከተቻለ ከእነርሱስ ምን እንማራለን? ታዋቂው ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ኤርሊች በSaudi Arabia and Ethiopia: Islam, Christianity and Politics Entwined ላይ እንዳቀረበው ከሆነ፣ አገሪቱ በፋሽስት ጣሊያን እጅ ውስጥ እንድትሆን ያደረጓት የተለያዩ መሰረታዊ … [Read more...] about ቀዳማዊ ኃይለስላሴና አዲሱ የኢትዮጵያ ሞዴል
Right Column - Primary Sidebar
ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን-ፍራንክ ፈርት!!
እ.አ.አ በገስት 17 ቀን2013 በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የኢትዮጵያውያን የፖለቲካና የሲቪክ ማህበር ወይም ኢ.ፕ.ኮ/EPCOU/ በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰበሰቡ ቁጥራቸው ከ500 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን የተገኙበት ሲሆን የኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ/ኢ.ሕ.አ.ፓ/፤ የሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት /ሞረሽ/ እና የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር አመራሮችና አባላት በሰልፉ ላይ ተገኝተዋል። ሰልፉኛው መነሻ ሃውፕት ቫክ /HAUPT WACHE/ ከሚባለው የከተማው ክፍል በማድረግ በተለያዩ መፈክሮችንና በኢትዮጵያ ባንዲራዎች በማሸብረቅ ጉዞውን በተለያዩ የከተማው ክፍል በማድረግ ከሶስት ስአት የእግር ጉዞ በኋላ መድረሻውን ከተነሳበት ቦታ አድርጎል። የሰልፉ ዓላማ ስልጣንን መከታ በማድረግ ከድሀው ህዝብ የዘረፉትንና በውጪ ባንኮች ያስቀመጡትን … [Read more...] about ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን-ፍራንክ ፈርት!!
በሁሉም አትሌቶቻችን ኮርተናል!
የኢትዮጵያ አትሌቶች በ14ኛው የዓለም አትሌክቲክስ ሻምፒዮን ውድድር አስደናቂ ውጤት አስመዘገበዋል ! አትሌቶቻችን 1 ወርቅ፣ 2 ብር፤ እና 1 ነሃስ ያገኙ ሲሆን እውነትም አረንጓዴው ጎርፍ የሚለውን ስማቸውን አድሰዋል። በውጤቱም በወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን፤ 2ኛ ለሌሳ ደሲሳ, 3ኛ ታደሰ ቶላ, 4ኛ ጸጋዬ ከበደ እና 8ኛ የማነ ጸጋዬ የወጡ ሲሆን፤ በሴቶች 5000 ሜትር ሩጫ ደግሞ፤ 1ኛ መሰረት ደፋር፣ 3ኛ አልማዝ አያና 5ኛ ብዙ ድሪባ አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በአጠቃላይ በዛሬው እለት ብቻ 1 ወርቅ ፣ 2 ብር እና 1 ነሀስ በድምሩ 4 ሜዳሊያዎችን በመጨመር ኢትዮጵያ ከራሺያ፤ ከአሜሪካ፤ ከጃማይካ እና ከኬንያ በመቀጠል በ6ኛነት በ3 ወርቅ፣ 3 ብር እና 4 ነሀስ በድምሩ 10 ሜዳሊያዎችን በማግኝት የኢትዮጵያ ባንዲራ በሞስኮ ስታዲዮም ከፍ ብሎ እንዲወለበለብ ላደርጉት ብርቅዬ አትሌቶቻችን … [Read more...] about በሁሉም አትሌቶቻችን ኮርተናል!
በግብፅ እየሆነ ያለው ለእኛ ምን ትምህርት ይሰጣል?
ከትናንት ጀምሮ ብዙዎች በግብፅ እየሆነ ያለውን በማህበራዊ ድህረ ገፆቻቸው ላይ በፎቶ የተደገፈ መረጃ እየሰጡ ነው።ሁኔታው እጅግ ዘግናኝ እና አሳዛኝም ነው።በተለይ ከጉዳዩ ጋር ምንም ተያያዥነት የሌላቸው አብያተ ክርስትያናት መቃጠል አጋጣሚን ተጠቅሞ የእረጅም ጊዜ እኩይ ዕቅድን የመፈፀም ድርጊት ነው። እኔን የሚያሳስበኝ እኛ በተወሳሰበ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች ውስጥ ያለን ተመሳሳይ የታሪክ ክስተት ያሳለፍነው ኢትዮጵያውያን ከእዚህ ተምረን ምን እናድርግ? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ነው ቁም ነገሩ።ከእዚህ በተረፈ ግን ለሀገራችን መፍትሄ የምንለውን ለመናገር ፈርተን ወይንም የሀገራችንን ተጨባጭ ሁኔታዎችን ሳናነሳ ስለ ግብፅ ብንናገር ምን ይሆን ፋይዳው? የፖለቲካ ለውጥ ከመነሻው እስከመድረሻው የሚሄድባቸው ሂደቶች እጅግ አስገራሚ እና ውጤቱም ከተጠበቀው ይልቅ ያልተጠበቀው ክስተት የበላይ መሆኑ … [Read more...] about በግብፅ እየሆነ ያለው ለእኛ ምን ትምህርት ይሰጣል?
Some Remarks on Policy & the Contemporary Ethiopian Muslim Movement
The religious and ideological magnitude of Wahhibism, which may fully reach Ethiopia soon, with all its facets, has its core substance in the Saudi State with its entire political, military and economic power base. The economic power has managed to reach Ethiopia long ago, by proxy of the economic empire of Al Amoudi and its entanglement in the Ethiopian state since 1991. The religious indoctrination and the cultural infiltration of Ethiopia, especially within the traditional moderate and … [Read more...] about Some Remarks on Policy & the Contemporary Ethiopian Muslim Movement
ከፍተኛ ዋጋ ያለው የሊዝ መብት በተጭበረበረ መንገድ በማሸጥ የተጠረጠሩ ባልና ሚስት ታሰሩ
ፈጽመዋል በተባሉት በዋና ወንጀል አድራጊነት፣ በአታላይነት፣ በከባድ እምነት ማጉደል፣ በሰነድ ማጥፋትና ሐሰተኛ ምስክርነት መስጠት ወንጀል የተጠረጠሩት ባልና ሚስት፣ አቶ ጌታቸው ጣሰውና ወይዘሮ ሸዋነሽ መንግሥቱ፣ እንዲሁም የቅርብ ዝምድና እንዳላቸው የሚገለጸው አቶ ዘውዱ ክንፈና አቶ ወንድአፍራሽ ፍቅሩ፣ ከፍተኛ ዋጋ ያለውን የሊዝ መብት፣ በተጭበረበረ መንገድ እንዲሸጥ አድርገዋል በሚል ታሠሩ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ፈጽመዋል በተባሉባቸው ድርጊቶች ስድስት ክሶች የተመሠረቱባቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ሲሆን፣ የፈጸሙት ወንጀል በዝምድና በተሳሰረ መንገድና ከፍተኛ መሆኑን በመግለጽ ፍርድ ቤቱ ዋስትና ከልክሏቸው፣ ጉዳያቸውን በማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ ብይን ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ፈጽመዋል የተባሉባቸው የወንጀል ድርጊቶችን በሚመለከት ክስ ያቀረበባቸው የፌዴራል … [Read more...] about ከፍተኛ ዋጋ ያለው የሊዝ መብት በተጭበረበረ መንገድ በማሸጥ የተጠረጠሩ ባልና ሚስት ታሰሩ
The secret (ሚስጢሩ…)
የግጥም አፃፃፍ ዘዬን ያመጡ ነፍሳቸው ትባረክ።”ሚስጢሩ ቀላል ተደረገ” የሚለውን የሚስጢሩን ሁለተኛ ክፍል እነሆ! በአጭር መስመሮች ግጥም ማጠቃለል ቻልኩ።የዚህን ስራ የመጀመሪያ ክፍል ያነበቡ አስተያየት ሰጭዎች ”አቀራረብህ መጽሐፉን ላነበቡ ይገባ እንደሆን እንጂ ለሌላው አንባቢ ግልጽ ሊሆንለት አይችልም!” አሉኝ።ለትሁት አስተያየታቸው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው። በዚህ ምክንያት ግን ስራውን ልገታው አልፈለኩም። ቀጣዮቹ ክፍሎች የአንባቢን የመረዳት ሀይል ይጨምራሉ የሚል ግምቴ በልጦ ስለታየኝ ቀጠልኩ። ሚስጢሩ ቀላል ተደረገ ህገ ተፈጥሮ ነው ስበት አይወግንም ለአንደኛው ከልክሎ ለሌላው አይፈቅድም ነገር ግን ጉዳዩን ወደ ተሞክሮህ ማምጣት ይገባሃል አንተ ራስህ ስበህ መጥፎ እየተሰማህ መልካም አስተሳሰብ ሊኖርህ አይችልም ይሄንን ተገንዘብ እንዳተ አስተሳሰብ ተጓዳኝ … [Read more...] about The secret (ሚስጢሩ…)
ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን 2006 ዓ.ምን በተስፋ!
የዘንደሮ ክረምት ከቀደምቶቹ በጥቂቱ ጠንከር ያለና ብዙዎችን በተለይም አዲስ አበቤዎችን እያማረረ ነው፡፡ ሌላው “በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ” የሚያስብለው ደግሞ የከተማዋ መንገዶች በአብዛኛው ጥገና ላይ መሆናቸውና በዚህም ሳቢያ የበርካቶች መኖርያና የንግድ ሱቆቻቸው መፍረሳቸው ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ በምናብ ለማየት ለምትፈልጉ ቅዳሜ ነሀሴ 4 ቀን 2005ዓ.ም በወጣቺው ፋክት መጽሄት ላይ ፕ/ር መስፍን እንዲህ ሲሉ ገልጸዋታል “አዲስ አበባ በመሬት መናወጥ ፈራርሳ በመጠገን ላይ ያለች ከተማ ትመስል የለም እንዴ”:: ብቻ ክረምቱም ወደማለፉ እየተቃረበ አዲሱንም ዘመን ለመቀበል ሽርጉዱ ሳይጀመር አይቀርም፡፡ ምን ክረምቱ ብቻ ፖለቲካውም ክረምቱን ተከትሎ ከ8 ዓመታት በኋላ እሱም ጠንከር ያለ ይመስላል፡፡ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በሀገር ውስጥ ሲደረጉ የነበሩት የፖለቲካ ፓርቲ እንቅስቃሴዎች … [Read more...] about ነሀሴ 26ን በደቦ ሸኝተን 2006 ዓ.ምን በተስፋ!
የብዙኃኑ መገናኛዎች የያዙት አቋም ሕዝብና ሀገርን እንደሚጎዳ ሳያውቁ ቀርተው ወይስ?
ሰላም ጤና ይስጥልኝ አንባቢያን እንደምን አላችሁ? ይሄውላችሁ እንደምታውቁት ጥቂት ከማይባል ዓመታት ወዲህ ቀድሞ ከነበረን የሥነ-ኪናችን አትኩሮት በተለየ መልኩ አልፎ አልፎ ብቅ ከሚሉ አንዳንድ ዘፈኖች ወይም ሙዚቃዎች በስተቀር (በነገራችን ላይ ሙዚቃ የሚለው ቃል አማርኛ አይደለም፡፡ ሙዚክ ወይም ሚዩዚክ የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል በአገርኛ ለዛ ሲጠራ ነው፡፡ ልክ አፍሪካ አፍሪቃ፣ ስኩል አስኳላ እንደተባለው ማለት ነው፡፡) እናም ከጥቂት ዘፈኖች በስተቀር የዘፈኖቻችን በአንድ ነጠላ ርእሰ ጉዳይ ማለትም ጾታዊ ፍቅር ላይ እንዲያተኩሩ መደረጉ ሥነ-ኪን ወይም በዘልማድ ኪነጥበብ ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ልታበረክተው የምትችለው የማይተካ ሚና ሀገራችን እንዳታገኝ መሆኗ እንደ ዜጋ አሳስቦኝና የድርሻየን ለመወጣት በዜጎች ሰብአዊ ልማት ላይ ያተኮረ “ፋሽን” የተሰኘ አንድ ዘፈን ዜማና … [Read more...] about የብዙኃኑ መገናኛዎች የያዙት አቋም ሕዝብና ሀገርን እንደሚጎዳ ሳያውቁ ቀርተው ወይስ?
ሞሄ አሳካህው! ዛሬም ዳግም ኮራን!
በሞስኮ 800 ሜትር ወርቅ ባለቤት በመሆን አገሩን ላኮራው መሃመድ አማን፤ ነቢዩ ሲራክ በዚህ ግጥም ኩራቱን ገልጾዋል፡፡ (ግጥሙን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about ሞሄ አሳካህው! ዛሬም ዳግም ኮራን!










