The TPLF Party (ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ) that is in charge of Ethiopia but that mostly parades around as EPRDF is currently on an apology mode and no resource is spared in spreading the well-rehearsed lie. They have activated former leaders from retirement. Old trusted and reliable Cadres are brought out to prove their worthiness in this time of crisis for the mafia group and bloggers and social media activists are on double time. Their task is very easy in Ethiopia. There are no dissenting voices … [Read more...] about Ethnic cleansing and Ethiopia
Opinions
አክቲቪስቶችና ፖለቲከኞቻችን
ሕዝባዊ ንቅናቄው ከተቀጣጠለ አነሆ አመት አየተጠጋ ነው። በተለይም በጉልህ የኦሮሞ ሞቭመንት አና የአማራው ሞቭመንት በመባል የሚታወቁት ሁለቱ ንቅናቄዎች ሚሊዮኖችን ያሳተፈ በመሆኑ ሕዝባዊነቱ ሌላ ማረጋገጫ አያስፈልገውም። ወያኔ ኢሕአዴግ በሕዝባዊ ንቅናቄና በፖለቲካ ስልጣን ጥያቄ መካከል ያለው ልዩነትና ዝምድና ከባህርዩ የተነሳ ሊገነዘብ ባለመቻሉ ሕዝባዊ ንቅናቄውን የጥቂት ፖለቲከኞች ወይም ጸረ ሰላም ሃይሎች አድርጎ በመቁጠር በተለመደ ጥቂቶችን የማጥፋት የጉልበት ስልቱ ሕዝባዊ ንቅናቄውንም ለማዳፈን ደፋ ቀና እያለ ይገኛል። ይህም እኩይ ተግባሩ በየቀኑ ከሕዝብ አየነጠለው እነሆ አሁን ጠመንጃውን የሚያዙ ጥቂቶች አየተንገዋለሉ ይገኛሉ። በቲዎሪም ሆነ በተግባር ለወያኔ ኢሕአዴግ የሚቀርበው የሌኒን የአብዮት ቲዎሪ አብዮትን ለማምጣት የሚያስፈልጉ ሁኔታዎች ብሎ የገለጻቸው እንደ ቀድሞ መግዛት … [Read more...] about አክቲቪስቶችና ፖለቲከኞቻችን
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ ለጦር ሃይሎች የቀረበ ጥሪ
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ ለጦር ሃይሎች የቀረበ ጥሪ ዘረኛው የወያኔ/ኢሕአዴግ ቡድን ላለፉት 25አመት ሀገር በመከፋፈልና ሕዝብን በመግደል የፈፀመው እልእቂት አነሰ ብሎ አሁን ከሰሜን ሸዋ እስከ ጎንደር ክፍለ ሃገር ባለው ወገናችን ላይ የፈፀመው የዘር ማጥፋት አላማውን እያፋጠነ ነው። ለዚህም እውን ማስረጃው በየጊዜው ከሚያወጣው መግለጯወችና አዋጆች መገንዘብ ይቻላል። ይህ አልሞት ባይ ድርጊት የመጨረሻ ውእሳኔአቸው በመሆኑ ለአጋዚ ወታደሮቻቸው ለሰው ልጆች ሕሊና የሚቀፍና የሚሰቀጥጥ ትእዛዝ በተግባር እንዲፈፀም አስተላልፏል። ከዚህ አዋጅ በመነሳት ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በሰሜን ክፍለ ሃገራትና በአዲስ አበባ ውስጥ አሮጊት ሽማግሌ ወጣትና ሕፃናት በተገኙበት አካባቢ እሳት በማጋየትና በእስር ቤት የሚገኙ ወገኖቻችንን እንዲሁም የከተማ ነዋሪዎችን የጥይት መለማመጃ አድርገዋቸዋል። … [Read more...] about ከኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ ለጦር ሃይሎች የቀረበ ጥሪ
ሙስናውና የሕዝብ አመፁ በኤኮኖሚው ላይ እያደረሰ ያለው ጣጣና መኮታኮት
ዶ/ር ሰይድ ሃሰን (መሪ ስቴት ዩኒቨርሲቲ) መስከረም 1፣ 2009 በሲንሲናቲና አካባቢዋ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ያቀረቡት አጭር የንግግር ንጥረ ሀሳብ (ተቀርፎ የወጣ) የንግግሬ ንጥረ ሀሳቦች በ4 ይከፈላሉ፡ በኢትዮጵያ የተከሰተው ሙስና ምን ይመስላል? እንደትስ ማስወገድ ይቻላል? ሙስናው በኤኮኖሚው ላይ ያመጣው ክስረት፤የሙስና ንቅዘት የሕዛባዊ አመፁ አንዱ ምክንያት መሆኑ፤ የህዝባዊ አመፁ በኤኮኖሚው ላይ እያደረሰ ያለው ክስረት፤ ከኛ (ከዲያስፖራው) ምን ይጠበቃል? ሀ) በኢትዮጵያ የተንሰራፋው የሙስና ንቅዘት ጠባይ ምን ይመስላል? የኢትዮጵያን ሙስና በሚመለከት በርከት ያሉ ጽሁፎችንና ንግግሮችን አድርጌአለሁ። በዚህ ጉዳይም እቀጥላለሁ። በኢትዮጵያ ኢላይ ተንሰርፍቶ ያለው ሙስና ተመሳሳይነቱ በዩክሬይን፤ በራሽያና ተመሳሳይ ሀገሮች የተከትሰተውን አይነት … [Read more...] about ሙስናውና የሕዝብ አመፁ በኤኮኖሚው ላይ እያደረሰ ያለው ጣጣና መኮታኮት
የዐማራው ነገድ የጅምላ ፍጅትና ተጋድሎ ማስረጃዎች በከፊል!
ዐማራው ከ1972 እስከ 2008 ዓም ባሉት ዓመታት በዘረኛው የትግሬ ወያኔ በጠላትነት ተፈርጆ ከፍተኛ የሆነ የዘር ጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል የተፈጸመበት መሆኑን ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ባለፉት አራት ዓመታት ተከታታይ መግለጫዎችን ማውጣቱ ይታወሳል። በዚህም መሠረት በአጠቃላይ በወያኔ የዘር አገዛዝ ከ5 ሚሊዮን በላይ ዐማሮች ከምድረ-ገጽ እንዲጠፉ ተደርጓል። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ፣ ከዐማራው የጸዱ አካባቢዎችን ለመፍጠርና ዐማራውን አሰቃይቶ፣ አደህይቶና ከሰው በታች አድርጎ ተዋራጅ ለማድረግ ሀብት ንበረታቸውን በመንጠቅ ተባረዋል። አያሌዎች ለእስርና ለእንግልት ተዳርገዋል። በብዙ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ እንዲሰደዱ ተደርጓል። (ፎቶዎቹንና ዘገባውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about የዐማራው ነገድ የጅምላ ፍጅትና ተጋድሎ ማስረጃዎች በከፊል!
CSOs: Addressing the escalating human rights crisis in Ethiopia
To Permanent Representatives of Members and Observer States of the UN Human Rights Council Geneva, 8 September 2016 RE: Addressing the escalating human rights crisis in Ethiopia Your Excellency, The undersigned civil society organisations write to draw your attention to grave violations of human rights in Ethiopia, including the recent crackdown on largely peaceful protests in the Oromia and Amhara regions. As the UN Human Rights Council prepares to convene for its 33rd … [Read more...] about CSOs: Addressing the escalating human rights crisis in Ethiopia
በንጹሀን ዜጎች ላይ የሚፈጽመው ጭፍጨፋ ይቁም!!
የመግለጫውን ሙሉ ቃል ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ … [Read more...] about በንጹሀን ዜጎች ላይ የሚፈጽመው ጭፍጨፋ ይቁም!!
“የምትሰሙ ከሆነ ነጻ አወጣዋለሁ ለምትሉት ሕዝብ ይጠቅማል!”
የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር ኦባንግ ሜቶ የዛሬ ሁለት ዓመት መስከረም 14፤2007ዓም ለህወሃት ሊቀመንበር በግል እና ለህወሃት መሪዎች በጋራ እንዲሁም ለትግራይ ተወላጆች በወቅቱ ወደ ዕርቅ ሊያመጣ የሚችል ደብዳቤ ልከው ነበር፡፡ ይህንን መልዕክት ደግመን ልናትም ስናስብ ምላሽ አግኝተው እንደሆነ ለጠየቅናቸው "ለደብዳቤዬ ከህወሃት በኩል ምላሽ አላገኘሁም" በማለት ለጎልጉል ገልጸዋል፡፡ ሆኖም ደብዳቤው ግልባጭ የተደረገላቸው መንግሥታት፤ ድርጅቶችና እንዲሁም ዓለም አቀፍ ሚዲያ መረጃውን መዝግበው ይዘውታል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ አቶ ኦባንግ "የዘር ማጥፋት አደጋው የተጠነሰሰው በራሳችሁ ነው፤ የምትሰሙ ከሆነ ነጻ አወጣዋለሁ ለምትሉት ሕዝብ ይጠቅማል!" በማለት የድርጅታቸውን (አኢጋን) አቋም በድጋሚ አሰምተዋል፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ኦባንግ ከአብርሃ በላይ … [Read more...] about “የምትሰሙ ከሆነ ነጻ አወጣዋለሁ ለምትሉት ሕዝብ ይጠቅማል!”
ቢወሳሰብም መፍትሔው ቀላል ነው
የአገር ጉዳይ ለጥቂቶች የሚተው አይደለም፤ አያገባህም ሊል ወይም ሊባል የሚገባው ዜጋ የለም። እያንዳንዱ በቻለው መጠን አሳቡን ማካፈልና ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር መትጋት አለበት። መንግሥት የሕዝቡ አካልና አገልጋይ እንደመሆኑ ዜጎች ተሳትፎአቸው እንዳይገታ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ግዴታው ነው። አሁን የሚታየው አዝማሚያ እጅግ አሳሳቢ ነው። ሕዝብና መንግሥት፣ ሕዝብና ሕዝብ፣ መሪዎች ተፈራርተዋል። መተማመን አቅቷቸዋል። አይመለከተኝም ማለት የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። የተለያየ ዓላማ ያነገቡ ቡድኖች ከየአቅጣጫው መንቀሳቀሳቸው ነገሮችን አወሳስቦአቸዋል። እነዚሁ ቀጥተኛ ዓላማቸውን ማስረዳት ሆነ እርስ በርስ መስማማት አልቻሉም። አንዳንዶችም ሁሉን ጠርገን አስወግደን አዲስ አሠራር እንመሠርታለን የሚሉ ናቸው። በስድሳ ስድስት እና በሰማንያ ሦስት ማግሥት ያየነውን ስንፍና መድገም ብቻ ሳይሆን … [Read more...] about ቢወሳሰብም መፍትሔው ቀላል ነው
ለመላው የዐማራ ልጅ የተሰጠ ማሳሰቢያ
ጉዳዩ፦ የመጭውን ዘመን መለወጫ (መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም.) በፈንጠዝያ ሳይሆን፤ ዕለቱን በመሪር ሐዘንና በቁጭት አስቦ ስለመዋል። ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ፣ በዐማራው ወገናችን ላይ ከፋሽስት ጣሊያን በከፋ መልኩ የዘር ማጥፋት እና የዘር ማጽዳት ሲፈጽም እነሆ 41ኛ ዓመቱን አገባድዶ በ42ኛው ላይ ይገኛል። በተለይም ካለፈው ሐምሌ 5 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በጎንደርና በጎጃም በሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ የጅምላ የጥፋት ዘመቻ አውጇል። የአገዛዙ የኅልውና መሠረት የሆነው ነፍሰ በላው የአጋዚ ሠራዊት ዕድሜና ፆታ ሳይለይ፥ ሕፃናትን፣ ወጣቶችን፣ አዛውንትን፣ ጎልማሶችን፣ ወንዶችና ሴቶችን ቤት ለቤት እያደነ እጅግ መርዘኛ በሆነ ጥይት እየደበደበ የዘር ፍጅት እያደረሰ ነው። የትግሬ-ወያኔ በከፈተው በዚህ ዐማራን ከምድረ ገጽ የማጥፋት ዘመቻ፣ በሺህዎች የሚቆጠሩ እህት ወንድሞቻችን … [Read more...] about ለመላው የዐማራ ልጅ የተሰጠ ማሳሰቢያ









