ህጻናት እየራባቸው ትምህርት መማር እንዳቃታቸው ሸገር አዲስ ኤፍ ኤም ያነጋገራቸው መምህራንና ተማሪዎች ተናገሩ። ሸገር ያነጋገራቸው ተማሪዎች በየተራ እንደተናገሩት በምግብ ችግር ትምህርታቸውን መከታተልና ክፍል ውስጥ ትኩረት ማድረግ ተስኗቸዋል። “ሌሎች ምሳ ያላቸው ምሳ ሲበሉ እኔ የቤት ስራ እሰራለሁ። ወይም ቤተክርስቲያን እሄዳለሁ” በማለት አንድ ተማሪ ሲናገር፣ ሌላኛው ምሳ የሚባል ነገር እንደማያውቅ ገልጿል። በርሃብ ምክንያት ትምህርታቸውን በወጉ መከታተል ያልቻሉ ተማሪዎች ጉዳይ እንዳሳሰባቸው መምህራኑ ሲናገሩ ሸገር አስደምጧል። በሰሙት ዜና ረፍት ያጡ በርካታ ወገኖች ስልክ በመደወል ተማሪዎቹ በትምህርት ቤታቸው ውስጥ የምሳ አገልግሎት እንዲያገኙ የበኩላቸውን ለማድረግ ሲነጋገሩና ቃል ሲገቡ ለመስማት ተችሏል። አዲስ አበባ በኑሮ ውድነት ሳቢያ የሚበሉ ያጡ፣ በክፍል ውስጥ ረሃብ … [Read more...] about ህጻናት እየራባቸው መማር አቅቷቸዋል!
ከእሁድ እስከ እሁድ
"ፀላእትና ክንከራታትሞም ኢና" "ህወሓትን እናስቀድም ... 'ጠላቶቻችንን እናውድም'!" ሦስት ቀናት የፈጀው የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ ትናንት ተጠናቋል። ለጉባኤው የሚሆን ኣጀንዳ ለመለየትና ልዩነታቸው ለማጥበብ ህወሓቶች ሲነታረኩ ቆይተው ቀጣዩ 11ኛ የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ በሰላም ለማጠናቀቅ የተስማሙ ይመስላሉ ሲል ኢትዮ ሚዲያ መድረክ የመቀሌ ዘጋቢውን አብርሃም ደስታን ጠቅሶ ዘገበ። የስብሰባው ተሳታፊዎች በሁለት ተከፍለው ዘለፋና የጠብ መንፈስ የተሞላበት ጭቅጭቅ ከተካሄደ በኋላ ሌላ ሦስተኛ ቡድን ተፈጥሮ “ህወሓትን እናስቀደም፣ ልዩነታችን ወደ ጎን ትተን የጋራ ጠላቶቻችንን እንታገል፣ ሁለታቹ (ቡድኖቹ) የህዝብ ድጋፍ የላችሁም፤ ስለዚህ በሁለት ከተከፈልን ህወሓት ህልውናው ያበቃል።” በሚል ተማጽኖ ማሰማታቸውን ድረገጹ አመልክቷል። በዶ/ር ቴድሮስ ኣድሓኖም የተመራ … [Read more...] about ከእሁድ እስከ እሁድ
Appeal To Pope Francis I Re: A Vatican Justice Delayed For Over 75 Years
March 19, 2013 His Holiness Pope Francis I The Vatican Rome. Your Holiness, Please allow me, Your Holiness, to express, in the most respectful and sincere manner, my heartfelt congratulations on your historic election as the prelate of the apostolic Catholic Church. My delight is strengthened further by the international acclamation of your election as well as the recognition of your abiding concern for the poor of the earth as well as respect for human rights and justice. I would like to … [Read more...] about Appeal To Pope Francis I Re: A Vatican Justice Delayed For Over 75 Years
ኢትዮጵያ በ21ኛው ክፍለ ዘመን
‹‹የሰው ልጆች ሀሉ፣ በነጻነታቸው፣ በከብራቸውና በመብቶቻቸው እኩል ሆነው የተፈጠሩ ናቸው። የማሰብና የኀሊና ችሎታ ስለ ታደሉ እርስ በርሳቸው፣ በወንድማማችነት፣ መንፈስ ሊተያዩ ይገባል።›› ዓለም አቀፍ የሰብአቂ መብቶች አዋጅ ለአንድ አፍታ፤ ለትንሽ፤ ደቂቃ፣ እባክችሁን፣ ልባችሁን፣ ሰጡኝ። „የመጀመሪያው ትውልድ፣ አገር ይገነባል፣አንድነትን ያጠነክራል። ነጻነትንም በጠላት እንዳይነጠቅ፣ይጠብቃል። ሁለተኛው፣ትውልድ፣ ቁጭ ብሎ ይበላል። ተቆጭ፣መካሪና ተቃዋሚ የሌለው ሦሰተኛ ትውልድ ደግሞ እናት አገሩን ይሸጣል። የተቀረው፣ የተወናበደው ትውልድ ደግሞ፣ አባቶች እንደሚሉት፣ የወሬ ቡዋልተኛ ሁኖ፣ አብሮ ተፈቃቅሮ፣ መሥራቱን ጥሎ፣ እርስበራሱ፣ እነደ አውሬ፣ ይቦጫጨቃል። በመጨረሻውም፣ ሁሉም ባሪያ ሁነው ፣ ይጋዛሉ። የትም ቦታ ወድቀውም ይቀራሉ።“ ይህ ብዙ ቦታ፣ከጥንት ጀምሮ፣ የሚታይ፣ … [Read more...] about ኢትዮጵያ በ21ኛው ክፍለ ዘመን
2nd Annual International Ethiopian Women Conference
Naked TPLF Fascism exposed
As the United Nations fails to declare the current ethnic Apartheid rule in Ethiopia a crime against humanity and as the ICC remains reluctant to charge hordes of Tigre warlords for genocide and war crimes committed over the course of 21 years of brutal minority rule, flagrant human rights violations are spiraling out of control in lawless Ethiopia Where federal police members and feared Tigre People Liberation Front, TPLF, cadres go as far as dousing non- Tigre citizens with petrol and set … [Read more...] about Naked TPLF Fascism exposed
የማን ሆነሽ ትባርኪያለሽ
"እስቲ እቺን ብላልኝ፣ እቺንም ጠጣልኝ፣ ብሎ አሳድጎኝ፤ ኧረ ለመሆኑ 40 ዓመት ሲሞላው ላባት ልጅ ኣይደርስም ማን ይሆን ያለው ፣ (ሙሉው ግጥም እዚህ ላይ ይገኛል) … [Read more...] about የማን ሆነሽ ትባርኪያለሽ
A Country as a System
Each title below is a powerpoint presentation in PDF. Please click on the links to read what is presented. A Country as a System Economic Policy and the African Reality What you should know !! How to create a social order in any society … [Read more...] about A Country as a System
በጋምቤላ፤ አሜሪካ የዜጋዋን መቃብር ከፍታ መረመረች
በጋምቤላ የመከላከያ ሰራዊት ከጨፈጨፋቸው ሰዎች መካከል የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው አቶ ኡሞት ኡዶል ግድያ ለማጣራት ከአሜሪካ መንግስት የተላኩት የፎረንሲክ (ለህዝብ ይፋ የሚያደርጉ) ባለሙያዎችን ጋምቤላ ገብተው የማጣራት ሥራ ጀምረዋል። “የጋምቤላ አኬልዳማ” እየተዘጋጀ እንደሆነም ተሰማ። የጎልጉል የጋምቤላ መረጃ አቀባዮች እንዳሉት ጋምቤላ የደረሱት የአሜሪካ ዜጎች የሄዱበትን ጉዳይ ለማከናወን ከክልሉና ከመከላከያ ሰራዊት ባለስልጣናት ዘንድ እክል ገጥሟቸው ነበር። የፎረንሲክ ባለሙያዎቹ የዜጋቸውን አሟሟት መንስኤና የጉዳት መጠን ለማጣራት ጋምቤላ እንደደረሱ አስከሬኑ በስውር የተቀበረበትን ቦታ ማወቅ እንደሚፈልጉ፣ አስከሬኑ ላይ የዲኤንኤ ምርመራ በማካሄድ የሟችን ትክክለኛ ማንነት ለማረጋገጥ፣ የጉዳቱን መጠንና በምን ያህል ጥይት እንደተደበደበ ለማጣራት፣ ከዚያም በላይ ለምርመራ … [Read more...] about በጋምቤላ፤ አሜሪካ የዜጋዋን መቃብር ከፍታ መረመረች
በሚዲያ መረሳት ያስፈራል
“ከምድር በታች ጨለማ ቤት ውስጥ የታሰሩትን በቀን ለ10 ደቂቃ እናያቸዋልን። ልብ የሚነካ ነው። የብርሃን ማነስ አይናቸውን እንደጎዳቸው ያስታውቃሉ … ሴቶችን በተገኘው ሰበብ ያስሯቸዋል። ምክንያት ፈልገው እስር ቤት ይከቷቸዋል። ከዚያም ይደፍሯቸዋል። በርካታ የተደፈሩ እህቶች አሉ። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና መንግሥት ያሰማራቸው ሚሊሻዎች ይህንን አሳዛኝ ድርጊት እንደፈጸሙ ተነግሮናል” ይህ ማዕከላዊ እስር ቤት ታስሮ፣ ችግሩ ባለበት ቦታ ተገኝቶ የነበረው ስዊድናዊ የፍሪላንሰር ጋዜጠኛ ማርቲን ካርል ሻቢዬ ቃል ነው። ስለ ማዕከላዊ እስር ቤት መስማት ይጨንቃል። ሰዎች በሲቃ የሚያሰሙት የጣር ድምጽ ለጆሮ የተለመደ ነው። ከመሬት በታች የጨለማ ክፍል አለ። በዚህ መታጎሪያ ውስጥ ሆነው ስቃይ የሚፈራረቅባቸው ወገኖች ጥቂት አይደሉም። ማዕከላዊ ብዙ ጉድ ያለበት ሲኦል ነው። የሰው ልጆች … [Read more...] about በሚዲያ መረሳት ያስፈራል









