Fourth International Conference of Ethiopian Women in the Diaspora March 7, 2015 Washington DC, USA The Role of Civil Society Organization (CSOs) in the Upcoming Elections in Ethiopia Call for papers Civil society organizations (CSOs) flourished in Ethiopia from early 1990s to 2005 better than ever before. Some of these civil society organizations focused on service delivery, others on civil rights, gender equality and good governance, and still others on consciousness raising and … [Read more...] about The Role of Civil Society Organization (CSOs) in the Upcoming Elections in Ethiopia
Opinions
የኔ ሃሳብ
ሱስ ትውልድና ሀገር!
በእኅታችን በሐና ላላንጎ ላይ ያ አደጋ በደረሰ ጊዜ ይሄንን ከባድ ዜና በለጠፉ ዋና ዋና ድረ ገጾች ላይ አንድ አስተያየት ሰጥቸ ነበር “ሆን ተብሎ በሱስ ትብትብ እንዲተበተብ ከተደረገ የዚህ አገዛዝ ትውልድ ከዚህ የተለየ ምን ይጠበቃል? እንደ ማኅበረሰብ ወንድም እኅቶቻችንን እናም ልጆቻችንን ከዚህ የሱስ ማጥ ውስጥ ካልታደግን በስተቀር ገና ከዚህ የከፋ ብዙ ነገርም ያሰማናል ያሳየናል” የሚል፡፡ አንዳንዶቹ የአገዛዙ ደጋፊዎች አጋጣሚውን ሆን ብየ ለፖለቲካ ፍጆታ ለመጠቀም የፈለኩ መስሏቸው አስተያየቴ ትክክል እንዳልሆነ ሲናገሩ አንዳንዶችም በመሳደብ ከአስተያየቴ ስር ምላሽ ሰጥተው ነበር፡፡ እኔ ግን ስም ለማጥፋትም አጋጣሚውን ለመጠቀምም አልነበረም፡፡ ያልኩት ነገር ለመሆኑ መረጃው ስለነበረኝ እንጅ፡፡ ወያኔ ፍጹም በደነቆረ አመክንዮና በጠላትነት ሰብእና ትውልዱን ሆን ብሎ በሱስ ማጥ … [Read more...] about ሱስ ትውልድና ሀገር!
የኢትዮጵያን ዲሞክራሲ ለመዉለድ ስንት ዘመን ይፈጃል?
የምርጫ ወግ ምርጫ ደርሷል አይደል? ለዛ መሆን አለበት በአንድ በኩል ኤብጭ ‘ምርጫ ቦርድ ለምርጫ አስፈፃሚዎች ስልጠና ሰጠ … ኮሮጆ አሰራጨ’… ሌሎች መገናኛ ብዙሃን ደግሞ ‘ምናምን የሚባል ፓርቲ ሰልፍ ጠራ’ … ‘የነእከሌ ፓርቲ ትየንተ ህዝብ በፖሊስ ሃይል በሃል ተበተነ’ ….. ዱዱዱዳ…እንዲያም እንዲህም የሚሉ ወሬዎች መስማት ከመሰንበቻዉ የተለመደ ሆኗል፡፡ (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) … [Read more...] about የኢትዮጵያን ዲሞክራሲ ለመዉለድ ስንት ዘመን ይፈጃል?
አስገራሚው ትዕይንት “በተስፋዋ” የአረብ ምድር በሳውዲ!
* የሳውዲ መንግስት "ህገ ወጦችን" የማጽዳቱ ዘመቻ ቀጥሏል * ስፍር ቁጥር የሌላቸው ዜጎች ከሞት ጋር ተፋጠው እየተሰደዱ ነው * የሳውዲ መንግስት ማስጠንቀቂያና እርምጃ . . . የሳውዲ መንግስት የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውንና ህጉ በማይፈቅደው መንገድ የመኖሪያ ፈቃዳቸው ካለው ሙያ ውጭ የሚሰሩ የማናቸውንም ሀገር ዜጎች በመላ ሀገሪቱ ለማጽዳት የተደራጀ ዘመቻ ከተጀመረ ወር ደፍኗል። በየቀኑ በመንግስትና በግል መገናኛ ብዙሃን የሚለቀቁት የማስጠንቀቂያ መረጃዎች ከበድ ከበድ ያሉ ናቸው። ዛሬ ማለዳ "ህገ ወጦችን ጠራርገን እናስወጣለን" ያሉትን የሰራተኛ ሚኒስትር አድል ፈቂን ይዞ የወጣው አረብ ኒውስ ሚኒስትሩ ሃገራቸው ለህገ ወጥ ሰራተኞች ቦታ እንደሌላት በአጽንኦት መጠቆማቸውን ያስረዳል። የሰራተኛ ሚኒስትሩ በማከልም መንግስት ህገ ወጦችን እግር በእግር እየተከታተለ በመያዝ … [Read more...] about አስገራሚው ትዕይንት “በተስፋዋ” የአረብ ምድር በሳውዲ!
STARTING THE CONVERSATION BETWEEN DIVERSE ETHIOPIANS IN MINNESOTA
SMNE FORUM SERIES II: MINNESOTA STARTING THE CONVERSATION BETWEEN DIVERSE ETHIOPIANS IN MINNESOTA CAN WE COLLECTIVELY OWN BOTH THE GOOD AND THE UGLY PARTS OF OUR PAST SO WE CAN BE FREE AT LAST FROM THE SHACKLES OF OPPRESSION? First of all, I would like to thanks Ato Girma Biru, all members and supporters of the SMNE in Minnesota for taking your time to organize this wonderful forum. Thank you for inviting me to speak to you on the topic of Starting the Conversation between Diverse … [Read more...] about STARTING THE CONVERSATION BETWEEN DIVERSE ETHIOPIANS IN MINNESOTA
ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ – የኢትዮጵያ ጉዳይ
ጋዜጣዊ መግለጫ ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ-የኢትዮጵያ ጉዳይ በፍትሕ ለሚያምኑ ድርጅቶችና ሰዎች በሙሉ መልካም ምኞቱን እየገለጸ በቫቲካን ድጋፍ በመርዝ ጋዝ ጭምር በመጠቀም ኢትዮጵያ ላይ ስለ ተፈጸመወ የፋሺሽት የጦር ወንጀል የሰው እልቂትና እጅግ ከፍ ያለ ውድመት የካቲት 12-14 ቀኖች 2007 ዓ/ም ወይም በዚያን ሰሞን በየሐገሩና በየከተማው የመታሰቢያ ክብረ በዓል በማዘጋጀት እንዲዘክሩት ግብዣውን በትሕትና ያቀርባል። እንደሚታወቀው፤ ፋሺሽት ኢጣልያ ኢትዮጵያን በወረረችበት በ1928-34 ዘመን አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከመጨፍጨፋቸው በላይ 2,000 ቤተ ክርስቲያኖችና 525,000 ቤቶች ወድመዋል። እንዲሁም በሚሊዮን የሚቆጠሩ እንስሳት አልቀዋል። በተለይ፤ በየካቲት 12-14 ቀኖች 1929 ዓ/ም ፋሺሽቶች አዲስ አበባ ከተማ 30000 ኢትዮጵያውያንን እንደ ጨፈጨፉ የታወቀ ነው። … [Read more...] about ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ – የኢትዮጵያ ጉዳይ
ANUAK MASSACRE OF 2003 WILL BE REMEMBERED BY MANY ETHIOPIAN ANUAK LIVING IN REFUGEE CAMPS
11-YEAR ANNIVERSARY OF ANUAK MASSACRE OF 2003 WILL BE REMEMBERED BY MANY ETHIOPIAN ANUAK LIVING IN REFUGEE CAMPS AFTER BEING FORCIBLY UPROOTED FROM THEIR INDIGENOUS LAND This year, members of the Ethiopian community in the Greater Houston, Texas, have sent a significant gift of encouragement to the Anuak who have been uprooted from their land and homes. December 13, 2014 PRESS RELEASE. FOR IMMEDIATE RELEASE (Vancouver, BC, Canada) December 13, 2014 will mark the 11-year anniversary of the … [Read more...] about ANUAK MASSACRE OF 2003 WILL BE REMEMBERED BY MANY ETHIOPIAN ANUAK LIVING IN REFUGEE CAMPS
በአባ ፋኑኤል ፓትሪያርክ?
የቀድሞው ቄስ ታደሰ ሲሳይ የልጆቻቸውን እናት ከፈቱበት (ሰኔ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. ወይም June 2006) ጀምሮ ለበርካታ ዓመታት የቤተ ክርስቲያኗ ችግር ለተመልካች ሁሉ አሰልቺ፤ እምነታችንንና ባሕላችንን አስተቺና አስነቃፊ ሆኖ ያለ አንዳች መፍትሄ ሲጓተት መቆየቱ ለሁሉም የታወቀ ነው። ችግሩ ቤተ ክርስቲያኒቱን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በሀፍረት ላይ በመጣሉ፤ በዋሽንግተን ዲሲ: በቨርጅንያና በሜሪላንድ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች ተሰባስበው የራሳቸውን የቀድሞው ቄስ ታደሰን ወላጅ እናት በመጨመር በየሳምንቱ የሚታየው ውዝግብ በሽምግልና እንዲያልቅ ብዙ ጥረት አደረጉ። ይሁን እንጅ በቀድሞው ቄስ ታደሰ ሲሳይ በኩል ሽምግልናው ተቀባይነትን ሳያገኝ ቀረ። ይልቁንም “ከሁሉም ገለልተኛ አድርጌ በስሜ ባስመዘገብኩት ንብረት የፈለግሁትን ባደርግ ጠያቂ ሊኖርብኝ አይገባም በማለት … [Read more...] about በአባ ፋኑኤል ፓትሪያርክ?
የሀገራችን ፖለቲካና ስሉጣን (Activists) በቅሊንጦ!
ክፍል አንድ አስቀድሜ ጽሑፉ ትንሽ በመርዘሙ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ ከያዘው አንገብጋቢ ሀገራዊ ጉዳይ አንጻር ነውና ተረዱኝ ያውም ብዙ ነገር ትቸ ነው፡፡ ባይሆን ከሦስት እከፍለዋለሁ ቀጣዮችን ጽሑፎች ተከታትለው ይቀርቡላቹሀል፡፡ ጽሑፉ ብዙ ብዥታ ያጠራላቹሀልና አንብቡት፡፡ ለነገሩ የኔን ጽሑፎች ባሕርያት ለምዳቹህታልና በመርዘሙ እጅግም የምትማረሩ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ረዘመ ብላቹህ ሳታነቡት የምትቀሩ ብትኖሩ አመለጣቹህ! ማሳሰቢያ ጽሑፉን ስታነቡ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ወዘተ. እያልኩ ስል አሉ ብለው ከሚያምኑ ሰዎች ጋር ነውና እያወራሁ ያለሁት ከነሱ ጋር በነሱ ቋንቋ ተናግሬ ለመግባባት ያህል እንጅ በዚህ ዘመን የብሔረሰቦች እሴቶች ቢኖሩም ብሔረሰቦቹ ግን አሉ ማለቴ አይደለምና በዚህ ግንዛቤ አንብቡልኝ፡፡ የተከሰስኩበትን ጉዳይ ታውቁታላቹህ ብየ አስባለሁ እሱም አምና መጋቢት ወር ላይ … [Read more...] about የሀገራችን ፖለቲካና ስሉጣን (Activists) በቅሊንጦ!
ውይ! አምባሳደሩ ተናገሩ!
የዛሬ 30 ዓመት ገደማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሒሣብ መዝገበ አያያዝ ትምሐርት አስተምር ነበር። ዛሬም በሱው ነው እንጀራዬን በስደት ዓለም ከስቃይ ጋር እንደወጥ እያጣቀስኩ የምበላው። ታዲያ ያኔ፣ የመምሕራን ካፌቴሪያ ለምሳ በየጠረጴዛው ዙሪያ በቡድን በቡድን እየተሰበሰብን አንዳንድ ክፍል ውስጥ ያጋጠሙን ገጠመኞች እያነሳን እንስቅ ነበር። አንድ ዕውቅ የኢኮኖሚክስ መምሕር ነበሩ። እግዚአብሔር ይመስገንና፣ ዛሬም በሕይወት አሉ። ስማቸውን ግን አልጠቅስም። ታዲያ አንድ ቀን ከጎናችን ካለው ጠረጴዛ ላይ ሁነው ምሳ እየበሉ ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር በዕለቱ ያጋጠማቸውን አስቂኝ ክስተት ሲገልጹ፣ ጆሮዬን ጣል አድርጌ እንደዋዛ እሰማቸው ነበር። ነገሩ እንዲህ ነው። አንዳንድ ጠጠር ያሉ የኢኮኖሚክስ ጽንሰ-ሀሳቦችን አንስተው ሲያስተምሩ፣ አንድ ወጣት ተማሪ ነገሩ ከብዶት ነው መሰል፣ ሳያስበው … [Read more...] about ውይ! አምባሳደሩ ተናገሩ!










