• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ያበደውን አድረን ማወቃችን አይቀርም!

October 28, 2019 01:31 am by Editor Leave a Comment

“በብዙ እብዶች መካከል ጤነኛ ያብዳል” ይባላል ይህን እውነታ ኡመር ሱሌማን ነው ከ18 አመት በፊት የተናገረው። ብዙ ሰዎች የወደዱት እምቢ ካለ ወይም እነሱ የጠሉትን ከወደደ “እብድ” ወይም “ከሃዲ መባሉ አይቀርም።

በዚህ ውስጥ አልፈን ነው የመጣነው እኔ ጤንነቴን በደንብ አውቀዋለሁ የሰውም ማረጋገጫ አልፈልግም ለሰውም እንደዛው ትልቅና አስቀያሚ በሽታ ነው ያለው።

ይህን ለማከምና ለማስተካከል መታገል ትክክል ነው ግን ደግሞ ትግሉ አገር በሚያፈርስ መልኩ መሆን የለበትም። የፈለገ ችግር ቢኖር ከየመን ከሊቢያና ከሶሪያ ኢትዮጵያ ትሻላለች! የመንን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት እንጂ ኢትዮጵያን ወደ የመን መውሰድ ጤንነት አይደለም።

ሩዋንዳን የዘነጋ ሰው በራሱ በሽታ ነው። ተቀምጠው የሰቀሉትን ቆመው ማውረድ ይቸግር ይሆናል። ያጣነውን ብቻ ሳይሆን ያለንንም ማስታወስ ተገቢ ነው የተሰቀለውን ለማውረድ ስትል ብብት ስር የያዝከን እንዳታጣ
————-

ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ፓርላማ ላይ እውነት ተናገሩ ሚዲያዎች ጥላቻና ብጥብጥን ከመስበክ እንዲቆጠቡ ማስጠንቀቂያ ሲሰጡ ጃዋር እንደሰማ “እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል” በማለት ጉድጓድ መቆፈሩን ነገረን።

በእለቱ ጃዋር ቤት ስብሰባ ነበር፤ የሆነ ሰበብም ፈጥሮ እምቢተኝነትን ተቃውሞን ለማነሳሳት ከስምምነት ላይ ተደረሰ። በዚያኑ እለት ከለሊቱ 7:30 ላይ የ ጃዋር ጠባቂዎች እንደሚቀየሩ መደወሉ ተሰማ።

ይህ የስልክ ውይይት ደግሞ በአማረ ሁኔታ ተቀድቶ ወድያውኑ ጃዋር አየር ላይ አዋላት። ይህ ሁሉ ድንገት የተፈጠረ ነው?
.
በሌላ መንገድ እንየው!!
*
ጃዋር የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ጓደኛ ነው፤ ጀነራል ብርሃኑ፤ ኮሚሽነር መላኩ፤ ኮሚሽነር ከፋለውና ኮሚሽነር ደመላሽም ጋር በጣም ይቀራረባሉ ይተዋወቃሉ! ታዲያ ጃዋር ይህ ችግር ሲገጥመው ለምን ለሰዎቹ ደውሎ እርዳታ አልጠየቀም? በእጃቸው ምንም የሌለ ምንም የማያውቁ የአዳማና የሰበታን ነዋሪ መጥራት ነው ወይስ እዛው ያለውን ጀነራል ብርሃኑን ሃይል መጠየቅ ይቀላል? አሳምነው ጽጌ ሰው የፈጀ እለት የጃዋርን ህይወት ለመታደግ ጀነራል ብርሃኑ ሃይል እንደላከለት ይታወቃል
*
ደግሞ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እያወቀ እሮብ ጠዋት ነገሩን ለማቀዝቀዝ አልሞከረም? ጠዋት ካቃተው ማታ መግለጫ ሰጥቶ ሃሙስ የተፈጠረውን ጥፋት አላስቀረውም?

እኔ ለነጻነት እንጂ ለባርነት አልታገልኩም ትላንት ጠመንጃ ፊትለፊት ቆሜ ለህዝብ መብት ተናገርኩ የማያውቁኝ ሰዎች በስድብ አፌን መዝጋት ይፈልጋሉ! የማይሆን ነገር ነው።!!!

ሁሉም ይወቀው!!! ለጫወታ መስዋእትነትን አልከፈልኩም እስገባኝ ድረስ ኦሮሞን ከሰቆቃና ከስቃይ ውስጥ ለማውጣት ነው ዋጋ የከፈልኩት ስቃይና በደል ደግሞ ዘመድና ጠላት የለውም።
.
እኔ ኑሮዬን ያጣሁለት ኦሮሞ! የልጆቹን ደምና አጥንት ስውር እዚህ የደረሰ ኦሮሞ በማይሆን ግዜና በማይሆን ምክንያት ደሙ በከንቱ ማፍሰስ የማይሆን ነገር ነው። ተጠያቂነት ሊኖር ይገባል።

ለጠፋው ህይወት ለተጎዳው ለቆሰለው ወገን ለጠፋው ንብረት ተጠያቂው ጃዋር ነው። የጠፋው የ67 ንጹሃን ወገኖች ህይወትና የተጎዱ 218 ባለቤት ሊያገኝ ይገባዋል።

በስንት መስዋእትነት የተገነባን የኦሮሞን ህዝብ አንድነት በአንድ ቀን ያፈረሰ ማነው? ለብዙ ሰዎች ይህን ለማመን ያስቸግር ይሆናል ነገ ግን ይገባቸዋል!
.
ይህ የእኔ አቋም ነው ድርጅትንም ሆነ መንግስትን አይመለከትም! ያበደውን ደግሞ አድረን ማወቃችን አይቀርም!
ታዬ ደንደአ

©ትርጉም Hebre Zema

Print Friendly, PDF & Email

60

SHARES
Share on Facebook
Tweet
Follow us
Share
Share
Share
Share
Share

Filed Under: Opinions Tagged With: jawar, jawar massacre, Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • ጃዋርና በቀለ መታሠራቸው ተሰማ June 30, 2020 09:17 am
  • አገራዊ መድረክ ውጪ ድብቅ ውይይትን አንቀበልም June 17, 2020 06:57 am
  • ዴክሳሜታሶን! የኮሮና መድሀኒት June 17, 2020 06:49 am
  • የሰኔ 14ቱ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ! June 17, 2020 06:38 am
  • የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ድርድር እንቅፋት ሆኗል June 10, 2020 07:15 am
  • የቴድሮስ “ሥልጣን” – የመጨረሻው መጀመሪያ!? April 12, 2020 02:48 am
  • በብዛት የትግራይ ተወላጆች የሚጠቀሙበት የኤርትራ ስደተኛ ካምፕ ሊዘጋ ነው March 18, 2020 08:37 pm
  • እየተፈረካከሰ ያለው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ March 18, 2020 08:09 pm
  • ኮሮና አዲስ ጉድ መዘዘ – ከቻይና በፊት በአሜሪካ ቁጥራቸው የማይታወቅ ሰዎችን ቀጥፏል March 16, 2020 11:41 pm
  • የኮንዶሚኒየም ቤቶች በደላሎችና በመመሪያ ሰጪዎች ኔትዎርክ እየተቸበቸበ ነው! ታከለ የት ናቸው? March 9, 2020 10:18 am
  • ኤርሚያስ ለገሠ ከባለአደራ ተባረረ March 9, 2020 08:09 am
  • ድፍድፍ ሲቀል ይንሳፈፋል፤ ምሁር ሲዘቅት ይመራል፥ March 7, 2020 11:24 pm
  • ኢትዮጵያዊ ምን ይመስላል? በምንስ ይመሰላል? March 7, 2020 10:29 pm
  • WHY I WROTE “MONEY, BLOOD AND CONSCIENCE” March 4, 2020 11:15 pm
  • አድዋ፤ የጥቁር ሕዝብ ድል! March 2, 2020 11:24 am
  • ፊታውራሪ ገበየሁ ገቦ (አባ ጎራው) March 2, 2020 11:12 am
  • የኦነግ ሁለት መልክና ሦስት ግብሮች – ቃርሚያው ኃይል ቅጥር ነፍሰገዳይ ሆኗል February 25, 2020 11:26 pm
  • በቡራዩ “የጃል ማሮ” ፎቶ ጨረታ አፈናከተ፤ “ቡራዩ ሆኖ ከሃዲን ማሞካሸት አይቻልም” ነዋሪዎች February 17, 2020 09:13 pm
  • “ዲቃላ” የፍረጃ ፖለቲካ በኦሮሚያ የኃይል አሰላለፉን እየቀየረ ነው February 13, 2020 11:58 pm
  • “ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ አካላትን” አንታገስም – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ February 13, 2020 05:07 pm
  • “እኛ ማንም ተሳዳቢ እንዲመጣብን አንፈልግም” የጅማ ነዋሪ February 13, 2020 09:28 am
  • “ወላጆቻችሁ ሰላማዊ ሰልፍ በሕዝቡ ያስደርጉልን” – አጋቾች February 11, 2020 07:53 pm
  • “ወንጀል የፈጸመም ያስፈጸመም ተይዞ ለህግ ይቀርባል፤ ምርመራም ተጀምሯል” February 11, 2020 06:59 pm
  • ጃዋር ወደ መጨረሻው “የትግል” ስልቱ – አማራን ማበጣበጥ! February 10, 2020 11:54 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2026 · Goolgule