• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

ለ “የጣመ ውይይት” ምላሽ

January 29, 2013 05:26 am by Editor Leave a Comment

“እኛ የመጨረሻዎቹ“ የሚል አንድ ጽሁፍ በድረ ገጾች የሚሽከረከር አይቼ፣ እውን እንዴት ቀን ቀንን ዓመት ዓመትን እየተካው ዓለም ምንኛ በተጨባጭ በግብርም፣ በሃሳብ በመንፈስም እንደተሽከረከረች እንደገና ልብ ብዬ ነበር። እኔም የትላንት ሰው ስለሆንኩ።

ነገር ግን እዚህ የውይይት መድረክ ውስጥ ሰገባ፣ የሃገሬ ልጆች አሁንም የዛሬ ሰላሳ ዓመት የፖለቲካ ቡድኖች የተከራከሩበትን፣ የተናቆሩበትን፣ ከዚያም ብዙ መዘዝና መዓት ሃገራችን የገባችበትን የፖለቲካ ልዩነቶችና ነጥቦች (ለምሳሌ የትጥቅ ትግል ዛሬ ያስፈልጋል፣ አያስፈልግም፣ ወይንም ግንባር፣ አንድነት፣ ወዘተ) አንስተው ዛሬም በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሲከራከሩበት ስሰማና ሳነብ፣ ጉድ ነው፣ ዛሬም እዛው የዛሬ ሰላሳ ዓመት ከገባንበት ጭቃ፣ ይቅርታ ይደረግልኝና፣ አልወጣንም ማለት ተገደድሁ። ስለሆነም ዝርዝር ውስጥ ገብቼ እንዲህ ቢሆን እንዲህ ማለቴ ነው፣ እያልኩ ላሳምንም ልከራከርም ከቶም አያምረኝም፤ እውነት ለመናገርም ሰፊው አንባቢና ባለጉዳይ፣ ሰፊው የተበደለው ህዝባችን እንዲህ ዓይነቱ ውሃ ቀጠነ ሰልችቶታል፤ በሰላምና በብልህነት የሚታገልና የሚያታግለው ነው የሚሻው፤ ይህን ደግሞ እሩቅ ሳንሄድ ባለፈው ዓመት ሙዝሊም የኢትዮጵያ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አሳይተውናል። ከሰሜን አፍሪቃው፣ በቱኒዝያ ጀምሮ ወደ ግብጽ ዘልቆ እስከዛሬ ድረስ በቆራጥነትና በብስለት ከሚራመዱት ህዝቦች ትግል አያሌ ትምህርት በመቅሰም!

እንዲህም በመሆኑ ካላይ ያነሳሁት ውይይት ውስጥ ገብቶ በሬ ወለደ ከማለት፣ በተለይም የግብጽ ወጣቶች ትግል በምን ዘይቤና ብልሃት ወደ ህዝቡ ሰረጾ በሰላማዊ አመጽ፥ በአልገዛም ባይነት፣ ያን እስተአፍ ጢሙ ድረስ የታጠቀን የሙባረክ መንግሥትን እንዴት እንዳምበረከከ አገናዝቦ፣ ምን ትምህርት እንደሚቀመስ ማየቱን እመርጣለሁ። መንግስት በሰላማዊ ታጋይነታቸው ብቻ ፈርቶዋቸው (መንግሥት የታጠቀ ቡድን አይፈራም!) በእስር ላይ የሚያማቅቃቸው፣ እነ እስክንድርን፣ እነ አንዷለምን በመንፈስ ያጠናክርልን እያልን፣ እኛም /ማለትም የተረፈው ሌላው የህብረሰብ ክፍልም ማለቴ ነው/ ከግማሽ ጎናችን ከሙስሊም ወገኖቻችን ጎን ቆመን ይልቅ፣ ያን ምድር እንዴት በሰላም ትግል ልናንቀጠቅጠው እንችላለን ብለን ብንመራመር  እጅግ ይበጃል እላለሁ። በመሆኑም በአፍላው የግብጽ ወጣቶች ትግል ጊዜ፣ ከግብጽ ሰላማዊ አመጽ ምን እንማራለን ስል፣ የወሰድኳቸውን አንዳንድ ማስታወሻዎች እዚህ የውይይት መድረካችሁ ላይ ልጋብዛችህ እወዳለሁ። ስለጉዳያችን አንድ፥ሁለት ፍሬ ነገር አያጣውምና፣ እስቲ፣ ይህንን ከተጻፈ ጥቂት የሰነበተ ጽሁፍ ተመልከቱት:-

Short Lessons …. From NEW EGYPT – HOW They Did It!

ሕሊና ብርሃኑ

Print Friendly, PDF & Email

60

SHARES
Share on Facebook
Tweet
Follow us
Share
Share
Share
Share
Share

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • ጃዋርና በቀለ መታሠራቸው ተሰማ June 30, 2020 09:17 am
  • አገራዊ መድረክ ውጪ ድብቅ ውይይትን አንቀበልም June 17, 2020 06:57 am
  • ዴክሳሜታሶን! የኮሮና መድሀኒት June 17, 2020 06:49 am
  • የሰኔ 14ቱ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ! June 17, 2020 06:38 am
  • የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ድርድር እንቅፋት ሆኗል June 10, 2020 07:15 am
  • የቴድሮስ “ሥልጣን” – የመጨረሻው መጀመሪያ!? April 12, 2020 02:48 am
  • በብዛት የትግራይ ተወላጆች የሚጠቀሙበት የኤርትራ ስደተኛ ካምፕ ሊዘጋ ነው March 18, 2020 08:37 pm
  • እየተፈረካከሰ ያለው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ March 18, 2020 08:09 pm
  • ኮሮና አዲስ ጉድ መዘዘ – ከቻይና በፊት በአሜሪካ ቁጥራቸው የማይታወቅ ሰዎችን ቀጥፏል March 16, 2020 11:41 pm
  • የኮንዶሚኒየም ቤቶች በደላሎችና በመመሪያ ሰጪዎች ኔትዎርክ እየተቸበቸበ ነው! ታከለ የት ናቸው? March 9, 2020 10:18 am
  • ኤርሚያስ ለገሠ ከባለአደራ ተባረረ March 9, 2020 08:09 am
  • ድፍድፍ ሲቀል ይንሳፈፋል፤ ምሁር ሲዘቅት ይመራል፥ March 7, 2020 11:24 pm
  • ኢትዮጵያዊ ምን ይመስላል? በምንስ ይመሰላል? March 7, 2020 10:29 pm
  • WHY I WROTE “MONEY, BLOOD AND CONSCIENCE” March 4, 2020 11:15 pm
  • አድዋ፤ የጥቁር ሕዝብ ድል! March 2, 2020 11:24 am
  • ፊታውራሪ ገበየሁ ገቦ (አባ ጎራው) March 2, 2020 11:12 am
  • የኦነግ ሁለት መልክና ሦስት ግብሮች – ቃርሚያው ኃይል ቅጥር ነፍሰገዳይ ሆኗል February 25, 2020 11:26 pm
  • በቡራዩ “የጃል ማሮ” ፎቶ ጨረታ አፈናከተ፤ “ቡራዩ ሆኖ ከሃዲን ማሞካሸት አይቻልም” ነዋሪዎች February 17, 2020 09:13 pm
  • “ዲቃላ” የፍረጃ ፖለቲካ በኦሮሚያ የኃይል አሰላለፉን እየቀየረ ነው February 13, 2020 11:58 pm
  • “ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ አካላትን” አንታገስም – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ February 13, 2020 05:07 pm
  • “እኛ ማንም ተሳዳቢ እንዲመጣብን አንፈልግም” የጅማ ነዋሪ February 13, 2020 09:28 am
  • “ወላጆቻችሁ ሰላማዊ ሰልፍ በሕዝቡ ያስደርጉልን” – አጋቾች February 11, 2020 07:53 pm
  • “ወንጀል የፈጸመም ያስፈጸመም ተይዞ ለህግ ይቀርባል፤ ምርመራም ተጀምሯል” February 11, 2020 06:59 pm
  • ጃዋር ወደ መጨረሻው “የትግል” ስልቱ – አማራን ማበጣበጥ! February 10, 2020 11:54 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2026 · Goolgule