• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

የተከለከለውን እንደተፈቀደ…

November 6, 2013 11:25 pm by Editor 1 Comment

… ይህን ሁሉ ሰብአዊ ክብራችንን ያሳጣን ዘረኛ አስተዳደር፤ ይህ አልበቃ ብሎት በታሪካችን፣ በሐይማኖታችን፣ በወንጀለኛ መቅጫ ሕጋችን ሳይቀር የተከለከለን ድርጊት የመንግስት የፀጥታና የደህንነት አስከባሪ ነን በሚሉ አስተሳሰበ ድውያን ሰሞኑን በአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል በአቶ አበበ አካሉ ላይ አስገድደው የአልኮል መጠጥ በመጋት የተፈፀመባቸውን የወሲብ ጥቃት ወንጀል ማህበራችን በፅኑ ያወግዛል። በረጅም ዘመን የነጻነት ታሪካችን በግብረ ሰዶማዊነት ራሳቸው ፈቅደው ከተሰማሩ ሰዎች ውጭ ሕግ እናስከብራለን በሚሉ ኃይሎች እንዲህ አይነቱ ነውር በእኛ ትውልድ ሲፈፀም በማየታችን በህሊናችን ውስጥ ጊዜ የማይሽረው ጠባሳ አሳርፈውብናል። የመጨረሻውንም የውርደት ሸማ ሊያከናንቡን በቅተዋል።… (የመግለጫውን ሙሉ ቃል ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

Print Friendly, PDF & Email

60

SHARES
Share on Facebook
Tweet
Follow us
Share
Share
Share
Share
Share

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Comments

  1. andnet berhane says

    November 9, 2013 07:56 pm at 7:56 pm

    በአቶ አባብ አካሉ ላይ ተፈጸመ የሚባለው የመጠጥ ይሁን ሌላም ተግባራት በቃልና በምልጃ መልስ ለማግኘት ሳይሆን እያያንዳዱ ዜጋ ወሳኝ የሆና እርምጃ በወያኔ አሸባሪዎች ሎሌዎች ላይ የማያዳግም ክንዱን ማንሳትና ራሱን ለመጠበቅ የሚያቅደው የጎበዝ አለቃ መፍጠርና መንነቱን ማሳወቅ ይኖርባታል፡ ይህም ጉዳይ በጉምጉታ የሚታለፍ ሳይሆን ታሪክና ማንነታችንን ስለሚያበላሽ መቀጨት አለበት፡ የዚህን ድርጊት የፈጸሙ የጸትታ ኃይሎች በግለሰብ ሳይሆን በጅምላ በሁሉም ላይ እርምጃ መወሰድ አለበት፡ ምክንያቱም ሰርዓቱን ተገን በማድረግ ለሚያደርጉት ማንኛውም ጥቃት ሕዝብም በተመሳሳይ አጸፋውን መመለስ አለበት። የዚህ ጉዳይ በቂ አስረጅ በማያዝ ለዓለም ሕብረተሰብ መጋለጥና ይህ ሰርዓት ሃገር የማስተዳደር ሳይሆን በሕብረተሰቡና በቀጠናው የሚያካሄደው ሕገወጥ ተግባራት፡ ምእራባውያን በተሞክራቸው ሊማሩት ያልቻሉት ተደጋሚ ታሪካዊ ክሰት ውስጥ እንደሚጥላቸው ባለማሰብ የራሳቸውን ፍርሃት በፈጠሩት አሸባሪ የሚል ተግባር ሰላምና መረጋጋት እንዳይሰፍን፡ በዓለም አካባቢ ያሉትደካማ የስልጣን ጥማተኞች ሕዝቦችን በማግለል እየፈጠሩት አንጻር ኢዲሞክራሲ ስራአት ኢሰባዊነት የህግ በላይነት አለመከበር ቁጥጥርና ተጠያቂነት የጎደለው ተግባር እያዩ በዝምታ የሚያልፉት እኛ ጠንክረን ያለውን ስራአት ለመጋፈጥ በአንድነት ባለመቆማችን በመሆኑ፡ ከነሱ የነጻነት ጥበቃ ሳይሆን እኛው ነጻነትና እኩልነት መብታችንን ለማስከበር የምናደርገው ጠንካራ እርምጃ ወደድንም ጠላን ምእራባውያንን ማሳመን የምንችለው የኃይል እርምጃ በነሱ ጋሻ ጃግሬዎች ላይ ስንወስድ ብቻ ነው። ያለፉት ትግሎች የተካሄዱት እንዳሁኑ በቀለለና በለሰለሰ መንገድ ሳይሆን በጣም ጠንካራና አስቸጋሪ እንደነበር በትግል የነበሩት አስረጂዎች ናቸው፡ በአሁኑ ሰዓት ኤሌክትሮኒክ ዘመን ሁሉንም እመገናኛና የሚፈለገውን ለማግኘት የጠላትን እንቅስቅሴና እቅዳዊ ተግባራት ለማግኘት አስቸጋሪ ባልሆነበት ወቅት ወያኔን ለመፈለም አስቸጋር እንዳልሆነ የምናየው በመሆኑ በፍርሃት ከመገዛት በጥንካትሬ ለመታገል የሚያስችል እንቅስቃሴ ማድረግ ከወርደት ያድናል
    ድል ለመላው ተቃዋሚ ኃይሎች ውድቀት ለሕግ አልበኞች
    ኢትዮጵያ በነጻነቷዋ ተከብራ ለዘላለም ትኑር
    ምንግዜም ሕዝብ አሸናፊ ነው

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • ጃዋርና በቀለ መታሠራቸው ተሰማ June 30, 2020 09:17 am
  • አገራዊ መድረክ ውጪ ድብቅ ውይይትን አንቀበልም June 17, 2020 06:57 am
  • ዴክሳሜታሶን! የኮሮና መድሀኒት June 17, 2020 06:49 am
  • የሰኔ 14ቱ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ! June 17, 2020 06:38 am
  • የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ድርድር እንቅፋት ሆኗል June 10, 2020 07:15 am
  • የቴድሮስ “ሥልጣን” – የመጨረሻው መጀመሪያ!? April 12, 2020 02:48 am
  • በብዛት የትግራይ ተወላጆች የሚጠቀሙበት የኤርትራ ስደተኛ ካምፕ ሊዘጋ ነው March 18, 2020 08:37 pm
  • እየተፈረካከሰ ያለው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ March 18, 2020 08:09 pm
  • ኮሮና አዲስ ጉድ መዘዘ – ከቻይና በፊት በአሜሪካ ቁጥራቸው የማይታወቅ ሰዎችን ቀጥፏል March 16, 2020 11:41 pm
  • የኮንዶሚኒየም ቤቶች በደላሎችና በመመሪያ ሰጪዎች ኔትዎርክ እየተቸበቸበ ነው! ታከለ የት ናቸው? March 9, 2020 10:18 am
  • ኤርሚያስ ለገሠ ከባለአደራ ተባረረ March 9, 2020 08:09 am
  • ድፍድፍ ሲቀል ይንሳፈፋል፤ ምሁር ሲዘቅት ይመራል፥ March 7, 2020 11:24 pm
  • ኢትዮጵያዊ ምን ይመስላል? በምንስ ይመሰላል? March 7, 2020 10:29 pm
  • WHY I WROTE “MONEY, BLOOD AND CONSCIENCE” March 4, 2020 11:15 pm
  • አድዋ፤ የጥቁር ሕዝብ ድል! March 2, 2020 11:24 am
  • ፊታውራሪ ገበየሁ ገቦ (አባ ጎራው) March 2, 2020 11:12 am
  • የኦነግ ሁለት መልክና ሦስት ግብሮች – ቃርሚያው ኃይል ቅጥር ነፍሰገዳይ ሆኗል February 25, 2020 11:26 pm
  • በቡራዩ “የጃል ማሮ” ፎቶ ጨረታ አፈናከተ፤ “ቡራዩ ሆኖ ከሃዲን ማሞካሸት አይቻልም” ነዋሪዎች February 17, 2020 09:13 pm
  • “ዲቃላ” የፍረጃ ፖለቲካ በኦሮሚያ የኃይል አሰላለፉን እየቀየረ ነው February 13, 2020 11:58 pm
  • “ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ አካላትን” አንታገስም – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ February 13, 2020 05:07 pm
  • “እኛ ማንም ተሳዳቢ እንዲመጣብን አንፈልግም” የጅማ ነዋሪ February 13, 2020 09:28 am
  • “ወላጆቻችሁ ሰላማዊ ሰልፍ በሕዝቡ ያስደርጉልን” – አጋቾች February 11, 2020 07:53 pm
  • “ወንጀል የፈጸመም ያስፈጸመም ተይዞ ለህግ ይቀርባል፤ ምርመራም ተጀምሯል” February 11, 2020 06:59 pm
  • ጃዋር ወደ መጨረሻው “የትግል” ስልቱ – አማራን ማበጣበጥ! February 10, 2020 11:54 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2026 · Goolgule