መርፌ July 17, 2014 08:52 am by Editor 1 Comment አንድ ቀን ተነስቶ፣ መርፌ ተቆጥቶ፣ መርፌ ተበሳጭቶ፣ አልሰጥም ያለ ቀን – ያንን ቀዳዳውን፣ ክር አንጀቴን በላኝ – እንጃለት መግቢያውን። 60 SHARES Share on Facebook Tweet Follow us Share Share Share Share Share
በለው ! says July 17, 2014 03:33 pm at 3:33 pm “አንበሳው መርፌ በአንድ አግር አንድ አይን ለራሱ ቀዳዳ ብዙ ቅድ ጠቅሞ የሚረዳን እንዴት አይበሳጭ.. እዴት አይናደድ .. ወይ ፀባይ ማሳመር ወይ አለመቀደድ በግቢያ ያጣው ክርና ቀዳዳ አንጀት የሚበላው ጥልቁ መርፌ ሲለግም ቅቤንም አይወጋው !! በለው! Reply
“አንበሳው መርፌ በአንድ አግር አንድ አይን
ለራሱ ቀዳዳ ብዙ ቅድ ጠቅሞ የሚረዳን
እንዴት አይበሳጭ.. እዴት አይናደድ ..
ወይ ፀባይ ማሳመር ወይ አለመቀደድ
በግቢያ ያጣው ክርና ቀዳዳ አንጀት የሚበላው
ጥልቁ መርፌ ሲለግም ቅቤንም አይወጋው !!
በለው!