• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

የእነ ሠዓሊ ኣምሳሉ ገ/ኪዳን የቅስቀሳ ዘመቻ የታሪክ ነጠቃ ኣካል ነው፣

March 25, 2014 05:29 am by Editor 1 Comment

አንድ ነገር ለማለት ያነሳሰኝ ጉዳይ ይህ ግላሰብ ያለ ዕውቀቱና ምንም በማያገባው ነገር ውስጥ ገብቶ ሲያምስ ስላገኘሁት ነው። ይህም “የተገነቡትና በመገንባት ላይ ያሉት የመታሰቢያ ሐውልቶች የሠማዕታት ወይስ የቅሱፋን?” በሚለው ርዕስ ሥር የወሬ ወሬ ጽሁፍ ደራርቶ ራሱንና መሰሎቹን ለማስደሰት ስለ ፈጸመው ጉዳይ ትንሽ ለማለት ፈለግሁ።

Print Friendly, PDF & Email

60

SHARES
Share on Facebook
Tweet
Follow us
Share
Share
Share
Share
Share

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

Reader Interactions

Comments

  1. በለው! says

    April 1, 2014 06:24 pm at 6:24 pm

    ይህ የህወአት ለኦሮሞ የሰጠው ገፀ በረከት ነው። የቀዳማዊ ነገስታትና መሪዎች ሀውልት ይፍረስ…አማራን አፈናቅል.. ማናቸውንም ጥንታዊ የሀገሪቱን ቅርስና ውርስ አጥፋ!..አዲስ ታሪክ ፃፍ!…ገናናነታችንን አጉላ!..መሬትና ገንዘብ ሥጠን! ሥልጣን ሥጠን…ሙስናህን ግፋበት…በክልላችን የፈለገውን እንድንሰራ ፍቃድ ሥጠን!…በማናቸውም ሥልጣን ተዋረድ ላይ የአማራን ማንነት የሚግድል ተግባር ሥንሰራ አትንካን….ቢቻልም ሌሎችን ያልነበሩ አዲስ በሻቢያህወአት የተፈጠሩ ብሔር ብሄረሰቦችንም ድጎማ እየሰጡ እንደቁም ከብት በክልል አሥሮ ማስጨፈርና በቋንቃቸው በክልላቸው ብቻ እንዲጨፍሩ ሥልጣንም ሀብትም እዳይጋሩ ከአማራ ወግነው እነዳአንሰራሩ መለያት እናፍዝዝና እናስጨፍር! ግራዚያኒ ሞሶሎኒ የእኛ ናቸው….ከኢትዮጵያዊያን ይልቅ ሌሎችን ሚሽነሪስት ዝና ክብር አብዝተን ድጋፍ እንድናገኝ…መሬትን ከህምሳ አስከ ዘጠና ዓመት አከራይ…ባለቤት አልባ ሀገርና ትውልድ እናድርግ…በአዲሲቷ ኢትዮጵያ አንድንት የሚባል የለም… (ልዩነታችን ውበታችን) ወድብ፣ ሰንደቅ፣ ባሕል፣ ሃይማኖት የለም!…ተተኪ ትውልድ የለም..ዳር ድንበር የለም… ከሰላሳ አርባ ዓመት በኋላ ሁሉም ተረስቶ ትውልድ አልቆ አዲስ ሀገር እስኪሆን ህወአት የጋራ አባታችንን ሻቢያን እያጥላላን ግን በውስጥ እየተረዳዳን እንቀጥል። ህወአት ባለሀብት ባለመሬት ከጎንደር ከወሎ ከአፋር እያፈናቀለ እየገደለ እየዘረፈ ከውስጥ ያለውን ክፍለሀገራት እየበተነ (የአፓርታይድ መንደር እየገናባ) ክልሉን እያሰፋ ባለ ደረቅ ወደብና ባለሙሉ የጦር ማሳሪያ ባለቤት ሲሆን አንቀፅ ሰላሳ ዘጠኝን ኣምጥቶ ጀዝባው ትውልድ ላይ ሲደርስ ሀገርን እንበትናለን… አስከዚያው ከወደብ መስጠት፣ መሬት ማከራየት፣ ንብረት ማሸሽና ሀገርና ትውልድ ማሰደድ ማፈናቀልና መግደል ይቀጥላል…ኦሮሞ በዚህ የህወአት ከፋፍለህ! አፍርሰህ! ሥራው ጥፋታዊ ኢ-ዴሞክራሲያዊ ወረራ ድረሻ ክፍተኛው ተጠቃሚ ነው።ይልቁንም አለ ዕዳው ዘማች የትግራይ ጭቁን ገበሬና ታጋይ የሞተለትና የሞተበት ዓላማውን ተነጥቆ በሥሙ እየተነገደበት ሌላው እያጠፋ ሁሉም ጣቱን የሚቀስርበት መሆኑ ያሳዝናል። የትግራይ ህዝብ የወደፊት ዕጣ ፋንታ እጅግ መራር ነው።ኦሮሞ የሌላውን መሬትና ማናቸውም ጥቅማጥቅም ሁሉ ያገኘ ግን የቁራ ጩኸት የአዞ እንባ ያነባል….በማናቸውም ትግል እየገባ ተጠሪነቱ ለህወአት የሥልጣን ማርዘም እነደሆነ ማሳያው ግለሰቦች በፈጠሩት ማስረጃ አልባ ታሪክ ባለሀውልት ሆኖ ከጨፈረ ሕዝቡን ከአልቅት ውሃ ከኩበት ጭስ እርዛትና ቸነፈር ያልታደገ “አንድ የጡት የነቀርሳ የምርምር ጣቢያ ለኦሮሞ ሴቶች ከመሥራት ይልቅ ሰዶም መትሪያ ድንጋይ በሃያ ሚሊየን መገንባት ይህንን ያህል ጭራ ሚአስቆላ እውቀት አለው ሃምሳ ኣመት ድንቁርና የተጎናፀፈ ምሁርና ባለሥልጣን ሁሉ ምንም የኦሮሞ እሥረኛም በደለኛም የለም።በጣም የተደላደለና የሰላም ኑሮ በሰፊ መሬት ላይ መኖራቸውን ምስክር ነው። ለምን ይዋሻል!? ሻቢያህወአትን ወዳችሁ አክብራችሁና ሰግዳችሁ ኑሩ። ድሆች ሞኞች በሞቱበት እናንተ በአፅማቸው ላይ እአላገጠችሁ ትጨፍራላችሁ … ግዜ ያልፋል.. ታሪክ ይለወጣል…ሌላውም ያለፈ ታሪኩን ያወጣል እዚያም ቤት እሳት አለ…መልካም ኦሮሞም ይወለዳል ባንዳና ሹምባሽም ያፍራል። የሄዱትም ከተመለሱ ይጠራል ፍሬው ከገሰሱ !!!

    Reply

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • ጃዋርና በቀለ መታሠራቸው ተሰማ June 30, 2020 09:17 am
  • አገራዊ መድረክ ውጪ ድብቅ ውይይትን አንቀበልም June 17, 2020 06:57 am
  • ዴክሳሜታሶን! የኮሮና መድሀኒት June 17, 2020 06:49 am
  • የሰኔ 14ቱ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ! June 17, 2020 06:38 am
  • የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ድርድር እንቅፋት ሆኗል June 10, 2020 07:15 am
  • የቴድሮስ “ሥልጣን” – የመጨረሻው መጀመሪያ!? April 12, 2020 02:48 am
  • በብዛት የትግራይ ተወላጆች የሚጠቀሙበት የኤርትራ ስደተኛ ካምፕ ሊዘጋ ነው March 18, 2020 08:37 pm
  • እየተፈረካከሰ ያለው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ March 18, 2020 08:09 pm
  • ኮሮና አዲስ ጉድ መዘዘ – ከቻይና በፊት በአሜሪካ ቁጥራቸው የማይታወቅ ሰዎችን ቀጥፏል March 16, 2020 11:41 pm
  • የኮንዶሚኒየም ቤቶች በደላሎችና በመመሪያ ሰጪዎች ኔትዎርክ እየተቸበቸበ ነው! ታከለ የት ናቸው? March 9, 2020 10:18 am
  • ኤርሚያስ ለገሠ ከባለአደራ ተባረረ March 9, 2020 08:09 am
  • ድፍድፍ ሲቀል ይንሳፈፋል፤ ምሁር ሲዘቅት ይመራል፥ March 7, 2020 11:24 pm
  • ኢትዮጵያዊ ምን ይመስላል? በምንስ ይመሰላል? March 7, 2020 10:29 pm
  • WHY I WROTE “MONEY, BLOOD AND CONSCIENCE” March 4, 2020 11:15 pm
  • አድዋ፤ የጥቁር ሕዝብ ድል! March 2, 2020 11:24 am
  • ፊታውራሪ ገበየሁ ገቦ (አባ ጎራው) March 2, 2020 11:12 am
  • የኦነግ ሁለት መልክና ሦስት ግብሮች – ቃርሚያው ኃይል ቅጥር ነፍሰገዳይ ሆኗል February 25, 2020 11:26 pm
  • በቡራዩ “የጃል ማሮ” ፎቶ ጨረታ አፈናከተ፤ “ቡራዩ ሆኖ ከሃዲን ማሞካሸት አይቻልም” ነዋሪዎች February 17, 2020 09:13 pm
  • “ዲቃላ” የፍረጃ ፖለቲካ በኦሮሚያ የኃይል አሰላለፉን እየቀየረ ነው February 13, 2020 11:58 pm
  • “ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ አካላትን” አንታገስም – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ February 13, 2020 05:07 pm
  • “እኛ ማንም ተሳዳቢ እንዲመጣብን አንፈልግም” የጅማ ነዋሪ February 13, 2020 09:28 am
  • “ወላጆቻችሁ ሰላማዊ ሰልፍ በሕዝቡ ያስደርጉልን” – አጋቾች February 11, 2020 07:53 pm
  • “ወንጀል የፈጸመም ያስፈጸመም ተይዞ ለህግ ይቀርባል፤ ምርመራም ተጀምሯል” February 11, 2020 06:59 pm
  • ጃዋር ወደ መጨረሻው “የትግል” ስልቱ – አማራን ማበጣበጥ! February 10, 2020 11:54 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2026 · Goolgule