ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለ ማርያም 50ኛ ዓመቱን ለማክበር በዝግጅት ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የመጀመርያ ዙር ተመራቂ ናቸው፡፡ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አሜሪካ ከሚገኘው የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ያገኙ ሲሆን፣ የፒኤችዲ ዲግሪም ያገኙት እዚያው አሜሪካ ነው፡፡ ዶ/ር ያዕቆብ በቀይ ሽብር ምክንያት ከአገር ከመሰደዳቸው በፊት በሕግ አማካሪነትና በጠበቃነት ያገለገሉ ሲሆን፣ በአሜሪካ ከ20 ዓመታት በላይ በማስተማር ሥራ ላይ ተሰማርተው ቆይተዋል፡፡ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ፍርድ ቤት ሩዋንዳ ውስጥ በዓቃቤ ሕግነት ለሦስት ዓመታት አገልግለዋል፡፡ ወደ ማስተማር ሥራቸው ተመልሰው ለሁለት ዓመታት ከቆዩ በኋላ በተመድ ግብዣ በናይጄሪያና በካሜሩን መካከል የነበረውን የወሰን ክርክር ለማየት ተቀጥረው ለሁለት ዓመታት ያህል አገልግለዋል፡፡ በአብዛኛው በሰው … [Read more...] about “ፍትሕ ሁሉን አቀፍ የሆነ መብት ነው”
Law
የኮሚሽኑ መርማሪ ቡድን በተጠርጣሪዎች 60 የክስ መዝገቦች መቋረጣቸውን አስታወቀ
- የ14 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደለት - ሁለት ተጠርጣሪዎች በምርመራ ወቅት መደብደባቸውን ተናገሩ ‹‹ተያዘ የተባለው ሰነድ ሁሉ በሀብት ምዝገባ ያስመዘገብኩት ነው›› አቶ ገብረ ዋህድ ወልደ ጊዮርጊስ የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ምርመራ ቡድን፣ በተለያዩ የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር በዋሉ ተጠርጣሪዎች እንዲቋረጡ ከተደረጉት 60 የክስ መዝገቦች ውስጥ 28 ያህሉን መሰብሰቡን ግንቦት 19 ቀን 2005 ዓ.ም. ለፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ መርማሪ ቡድኑ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሁለተኛ ወንጀል ችሎት ቀርቦ እንዳስረዳው፣ በተጠርጣሪዎቹ ላይ ባለፉት 14 ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ላይ የሠራውን የምርመራ ሥራ እንዳብራራው፣ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሥራዎች ጋር ግንኙነት ያላቸውን የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችን … [Read more...] about የኮሚሽኑ መርማሪ ቡድን በተጠርጣሪዎች 60 የክስ መዝገቦች መቋረጣቸውን አስታወቀ
በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት ባለሥልጣናትና የታዋቂ ነጋዴዎች የፍርድ ቤት ውሎ
“ያለመከሰስ መብቴ አልተነሳም መንግሥት የሚያውቀው ሕመም አለብኝ” አቶ መላኩ ፈንታ፣ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር “እኔ በተጠረጠርኩበት ወንጀል ልጠየቅ ቤተሰቦቼን ግን ለምን? ምን ዓይነት አገር እየሆንን ነው?” አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ፣ ምክትል ዋና ዳይሬክተር “ታዋቂ ግብር ከፋይና ታዋቂ ስለሆንኩ በዋስ ልለቀቅ” አቶ ከተማ ከበደ፣ የኬኬ ድርጅት ባለቤት “የዋስ መብቴ ተጠብቆ ሥራዬን ላስተካክል ለሠራተኞቼ ደመወዝ ልክፈል” አቶ ስማቸው ከበደ፣ የኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባለቤት ቀረጥና ታክስ በማጭበርበር፣ አራጣ በማበደርና በመመሳጠር ሕገወጥ ዕቃዎች እንዲያልፉ ያደረጉ ተጠርጣሪዎችን ክስ በማቋረጥ፣ የተከለከለ ሲሚንቶ ወደ አገር ውስጥ እንዲገባና ሕገወጥ ዕቃዎች ያለፍተሻ እንዲያልፉ አድርገዋል በሚል ተጠርጥረው በፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን … [Read more...] about በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት ባለሥልጣናትና የታዋቂ ነጋዴዎች የፍርድ ቤት ውሎ
The dilemma of adopting ethnic federal system in Africa: Ethiopian experience
This article aims to analyse the major challenges of adopting ethnic federal system in Africa with special focus on the context of Ethiopia’s ethnic federal system. It is argued that though the adoption of ethnic federal system in Ethiopia has created the opportunity for minority groups to exercise their cultural and linguistic rights, the ethnic federal experiment has faced enormous challenges. The challenges include problems of legitimacy, unprecedented emphasis on ethnicity and lack of … [Read more...] about The dilemma of adopting ethnic federal system in Africa: Ethiopian experience
አዲሱ የሃይማኖት ህግና የሃገሪቱ ህገመንግስት
አዲሱ የሃይማኖት ህግና የሃገሪቱ ህገመንግስት (በሰለሞን) መንግሥት ሕገ-መንግስቱን ሊያከበር ይገባል! (ከእምነት ቤቶች) በጉዳዩ ላይ እንድንወያይ ስንጠየቅ ይህ የሃገረቱን ህገመንግስት ይቃረናል እኛም እዚህ ተወክለን የመጣነው ለሌላ ጉዳይ እንጂ በህግ ላይ ህግ ለማውጣት አይደለም ብለን አጀንዳው እንዲመለስ አድርገናል ፡፡(ከተስብሳቢዎች አንዱ) በስራ ላይ የዋለውን እንደ አዲስ ለማጸደቅ በተዘጋጀው ረቂቅ ላይ ውይይት እንዲደረግ የእምነት ተቌማት የጋራ ጉባኤ ላይ ቀርቦ ነበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አይመለከተኝም ብላ ወጥታ ነበር ቀጥሎም የኢትዮጵያ እስልምና ጽህፈት ቤትም አይመለከተኝም ብሎ ነበር፡፡ በመጨረሻምወንጌላዊያን ይህ ህግ እነርሱ ላይ ተፈጻሚ ሆኖ የቆየ ቢሆንም በህግ መልክ እንደገና ሲቀርብ ግን ተገርመውበታል፡፡ “ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መርጠው በላኳቸው … [Read more...] about አዲሱ የሃይማኖት ህግና የሃገሪቱ ህገመንግስት
በሽብርተኝነት የተከሰሱ 29 ተጠርጣሪዎች በነፃ እንዲሰናበቱ ተጠየቀ
- የተከሰሱበት ሕግ ለትርጉም ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ይላክ ተባለ - የአቶ ጁነዲን ሳዶ ባለቤት ክስ ተለይቶ እንዲቀርብ ተጠይቋል የሽብር ድርጊቶችን በመፈጸም፣ ሕገ መንግሥቱንና መንግሥታዊ ሥርዓቱን በማፈራረስ ሙከራ ወንጀልና ለሽብርተኝነት ድጋፍ በመስጠት ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ክስ የተመሠረተባቸው 29 ግለሰቦችና ሁለት ድርጅቶች፣ የተከሰሱት ሕገ መንግሥቱን ጥሶ በወጣ ወይም በሚቃረን ሕግ በመሆኑ በነፃ እንዲሰናበቱ ጠበቆቻቸው ጠየቁ፡፡ ከሚኒስትር ጁነዲን ሳዶ ባለቤት ተጠርጣሪ ወይዘሮ ሐቢባ መሐመድ መሐሙድ በስተቀር፣ ሁሉም ተጠርጣሪዎች በጋራ አሥር ጠበቆችን ያቆሙ ሲሆን፣ ክሱን እየመረመረው ለሚገኘው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ የወንጀል ችሎት የክስ መቃወሚያ ሐሳባቸውን ኅዳር 13 ቀን 2005 ዓ.ም. አቅርበዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ ተከፋፍለው … [Read more...] about በሽብርተኝነት የተከሰሱ 29 ተጠርጣሪዎች በነፃ እንዲሰናበቱ ተጠየቀ
Impediments of Good Governance in Ethiopia (part 2)
In the first part of the article, I outlined the major policy framework constraints that prevented the emergence of well functioning system of good governance in Ethiopia. The second and last part of the article attempts to sort out the major challenges that have prevented the realization of good governance in Ethiopia during the reign of EPRDF in the last two decades. The most important challenge that has been witnessed in the last two decades is particularly related to the gap between the … [Read more...] about Impediments of Good Governance in Ethiopia (part 2)
Impediments of Good Governance in Ethiopia (Part 1)
The significance of good governance in achieving social and economic prosperity has recently attracted different literatures on development studies. It has been widely asserted that without good governance structures, poor and developing nations cannot reduce poverty as well as address their multi-faceted social and economic problems. The study conducted by United States Agency for International Development (USAID) that widely engaged in development activities in developing countries stress that … [Read more...] about Impediments of Good Governance in Ethiopia (Part 1)
The Death of Meles Zenawi and the Challenges of Establishing Strong Democratic Institutions in Ethiopia
The passing away of the late Prime Minister Meles Zenawi has once again brought the absence of strong institutions in Ethiopia to the spotlight. Though Meles Zenaw is responsible for masterminding a very radical ideology that has made the Ethiopian political market murky and unpredictable, his sudden departure has gripped the nation causing credible concern including to his detractors. This is mainly due to the fact that the country has not departed from its totalitarian past and political power … [Read more...] about The Death of Meles Zenawi and the Challenges of Establishing Strong Democratic Institutions in Ethiopia









