• Skip to primary navigation
  • Skip to content
  • Skip to primary sidebar

Goolgule

Ethiopian News

  • ስለ እኛ/about
  • አስፈንጣሪዎች/links
  • ቤተ መዝገብ/archives
  • አድራሻችን/contact
Header Banner Image
  • Home
    ዋና ገጽ
  • Editorials
    ርዕሰ አንቀጽ
  • News
    ዜና
  • Socio-Political
    ማኅበራዊ-ሽከታ
  • Religion
    ሃይማኖታዊ
  • Interviews
    እናውጋ
  • Law
    የሕግ ያለህ
  • Opinions
    የኔ ሃሳብ
  • Literature
    ጽፈኪን
    • Who is this person
      እኚህ ሰው ማናቸው?
  • Donate
    ለባለድርሻዎች

Archives for October 2012

ወግድልኝ ወዲያ!

October 11, 2012 11:00 am by Editor Leave a Comment

ወግድልኝ ወዲያ!

አሥራደው (ከፈረንሳይ) ሲጭኑህ አጋሰስ፤ ሲጋልቡህ ፈረስ፤ ጠምደው ሲያርሱህ በሬ _ _ _ ስትታለብ ጥገት፤ በቁም ሲያርዱህ ሙክት፤ ሲጣልልህ ውሻ - የጅ ዕባሽ ናፋቂ፤ እዳሪ ለሆዱ - ክብሩን አስነጣቂ፤ ጫንቃህ የደለበ - ለመሸከም ቀንበር፤ እንቢኝን የማታውቅ - ከእሽታ በቀር፤ እንዳህያ ጭነት - ሸክም ያስለመዱህ፤ ሲገፉት ነፃነት - የማይበርደው ገላህ፤ አጎንባሽ ለመጣው - የሞትክ ነህ በቁም፤ ወግድልኝ ወዲያ ጭራሽ አላውቅህም! እንዳንተ ያለውን አገሬ አትናፍቅም:: የአያት የቅድም አያት - ጀግንነቱ ቀርቶ፤ ሽለላ፤ ፉከራው - ዕምቢልታ ቀረርቶ፤ በጦር ደረት መብሳት - በጋሻ መክቶ፤ አሻፈረኝ ማለት - ለበደል ለጥቃት፤ በጀግንነት መሞት - ላገር ለነፃነት፤ መሆኑ ቀረና፤ የጀግና ልጅ ጀግና፤ ሰብዕናህ ተገፎ - ዝቅ ብለህ ወደታች፤ ባይተዋር ያገሩ - … [Read more...] about ወግድልኝ ወዲያ!

Filed Under: Literature

አዜብ መስፍን ፈርተዋል!!

October 11, 2012 08:16 am by Editor 6 Comments

አዜብ መስፍን ፈርተዋል!!

መለስ የሚያቆላምጧቸው ወ/ሮ አዜብ ለመቀማጠልና ለደኅንነታቸው በመስጋት ቤተመንግሥቱን “አልለቅም” ማለታቸውን የጎልጉል ምንጮች አረጋገጡ። የአዲስ አበባ መረጃ አቀባዮቻችን እንደሚሉት ከሆነ የቀድሞዋ “ቀዳማዊት እመቤት” ሶስት ቪላዎች እንዲያማርጡ ቢለመኑም አሻፈረኝ በማለት ባነሱት የደኅንነት ጥያቄ ገፍተውበታል። ከህወሓት መከፈል በኋላ አቶ መለስ ህወሓትን በመዳፋቸው ውስጥ ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን ተከትሎ ገንነው የወጡት ወ/ሮ አዜብ የተባረሩት፣ የተባረሩት ደጋፊዎችና የህወሓት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ኢህአዴግ ውስጥ ጥርስ የነከሱባቸው ይበረክታሉ። የሥልጣን እርከን በመጣስ ከሚያደርጉት ጣልቃ ገብነት በተጨማሪ ለሚያካሂዱት የንግድ ስራ ሲሉ መመሪያ በመስጠት፣ የማይፈልጉትንና አልታዘዝ የሚሉዋቸውን ባለሥልጣናት በማስገደድ፣ በተለይም ተወላጅ ሳይሆኑ በህወሓት አመራሮች ላይ ሲያሳዩ … [Read more...] about አዜብ መስፍን ፈርተዋል!!

Filed Under: News Tagged With: Full Width Top, Middle Column

ያልተመጣጠነ ግጥሚያ

October 10, 2012 03:01 am by Editor 2 Comments

ያልተመጣጠነ ግጥሚያ

ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ታመዋልም ሞተዋልም በሚማልበት ሰአት  ሎጋው ሽቦ ተዘፈነ … የርዕሰ ብሄር መለስ ዜናዊ ሞት ይፋ በሆነበት ሰአት ደግሞ ብር አንባ ሰበርልዎ ተብሎ ሲዘፈን በሰፊው ተሰማ… ኃይለማርያም ደስ አለኝ ቦታው ተፈቅዶላቸው ሀገር ወከሉ ተብሎ ሲታወጅ አስገራሚው ዘፈን አላቆመም የቤተ  ዘመዱ ይታያል ጉዱ ይባል ተገባ… ***************************************************************************************************** አጋጣሚ የፈጠረውን ፖለቲካዊ ግርግር በጥበብ ተጠቅሞ በፖለቲካው እንቅስቃሴ ውስጥ የመደራደሪያ አቅም በማበጀት ወይም አቅም በመገንባት አማራጭ ሀይል መሆንን ከማሳየት ፋንታ በቀረርቶና በሽለላ የጨዋታውን ህግ ለመቀየር መመኘት የምኞት ሁሉ መናኛ ቢባል ያስነውር ይሆን? በትግል … [Read more...] about ያልተመጣጠነ ግጥሚያ

Filed Under: Opinions Tagged With: Right Column - Primary Sidebar

ከሞት በፊት እውነተኛ ክብር

October 10, 2012 02:14 am by Editor 1 Comment

ከሞት በፊት እውነተኛ ክብር

“… ከሁሉ አስቀድሞ ማሸነፍ የሚኖርብን በውስጣችን ያለውን ፍርሃት ነው። ለህወሃት/ኢህአዴግ ታማኝ ሊሆኑ የሚችሉት የጦርና የፀጥታ ኃይሎቹ እንዲሁም የስለላ ተቋሙ የህዝብ ድጋፍ የሌላቸው የጥቂት ዘረኞች ስብስብ በመሆኑ የሕዝብ እምቢተኝነት ሲጠናከር በቀላሉ ይመክናሉ። አመራሮቹ አስተሳሰባቸው በጣም ጠባብ፤ ብቃታቸውም እጅግ ዝቅተኛ ነው። በመሆኑም እነዚህ ኃይሎች ሁሉንም ነገር እንደተቆጣጠሩት አድርጎ ማሰብ ራስን ማዋረድ ነው። ስለዚህም መሸሽ ሳይሆን በየጊዜው ልንፈታተናቸው፣ ልንጎነትላቸውና ልንፋለማቸው ይገባል። ስለሆነም ካሁን በኋላ ሥራው ህወሃት/ኢህአዴግን ከውስጥ ሆኖ የመበታተንና የማፍረስን ሥራ ነው። የነጻነት ኃይሎችም መዋቅራቸውን በማስፋትና በርካታ ህዋሶችን በመፍጠር በትጋት እየሠሩ ይገኛሉ። የህወሃት/ኢህአዴግን የመዋቅር ስፋት በነፃነት ኃይሎች የመዋቅር ስፋት መጋፈጥ ይቻል ዘንድ … [Read more...] about ከሞት በፊት እውነተኛ ክብር

Filed Under: Editorial Tagged With: Left Column

በለገጣፎ ገሃነምና ገነት አየሁ!

October 10, 2012 02:09 am by Editor 3 Comments

በለገጣፎ ገሃነምና ገነት አየሁ!

“የኦሮሞ እንግዴ ልጅ” በሚል ስያሜ የሚጠራው ኦህዴድ በ1997 መስቀለኛ ጥያቄ ቀርቦለት ነበር። ጥያቄውን ያቀረቡት አንድ በዕድሜ ጠና ያሉ አዛውንት ነበሩ። ጥያቄው የቀረበው አዳማ /ናዝሬት/ ቀበሌ 11 አዳራሽ ውስጥ ነበር። ተጠያቂው የወቅቱ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ጁነዲን ሳዶ ሲሆኑ ስብሰባው የተጠራው “ለምን አልመረጣችሁንም” በሚል ኦህዴድ ከህዝብ ጋር ያለውን ችግር ለመፍታት ታስቦ ነበር። “ኦነግ ኦሮሞ ነው። እናንተም ኦሮሞ ከሆናችሁ ለምን አንድ አትሆኑም? እናንተ አንድ ብትሆኑ ልጆቻችን አይታሰሩም፣ አይገረፉም፣ አይሰቀሉም፣ የደረሱበት እየጠፋ ሃዘን አንቀመጥም፣ ኦሮሞ እስከመቼ ይታሰራል?” የሚል ጥያቄ ያቀረቡት አባት ንግግራቸውን መጨረስ አልቻሉም ቤቱ በጭብጨባ ተናወጠ። “በኔ ዘመን የኦሮሞ ልጆች እንዳይታሰሩ አድርጌያለሁ። በድሬዳዋና በቦረና በኩል የገቡትን ኦነጎች … [Read more...] about በለገጣፎ ገሃነምና ገነት አየሁ!

Filed Under: News Tagged With: Full Width Top, Middle Column

ከኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል የተላከ ጥሪ

October 8, 2012 08:02 pm by Editor Leave a Comment

ከኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል የተላከ ጥሪ

በመከለኛው ምሥራቅ ሃገሮች በቤት ውስጥ አገልጋይነት ለሚሠሩ ሴቶች ድጋፍ የሚደረግ የእግር ጉዞ በዓለምአቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያን ሴቶች መብቶች ለማስከበር የተቋቋመው ድርጅት የኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል (የኢሴመማ) ለኢትዮጵያዊያት ሴቶች ድጋፍ የእግር ጉዞ አዘጋጅቷል።የጥሪው ሙሉው ቃል እዚህ ላይ ይገኛል የአማርኛ በራሪ ወረቀት እዚህ ላይ ይገኛል Click here for the English flyer … [Read more...] about ከኢትዮጵያ ሴቶች መብት ማዕከል የተላከ ጥሪ

Filed Under: Opinions

ከለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

October 5, 2012 09:24 pm by Editor Leave a Comment

ከለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

የለንደን ደብረጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ ስማቸው አባ ግሩም የተባሉትና አሁን ደግሞ አባ ግርማ ከበደ ተብለው የሚጠሩት ደጋፊዎቻቸውን በማስተባበርና ከኤምባሲ ሰዎች ድጋፍ በማግኘት በቤ/ክኗ ላይ እያደረሱ ያለውን በጥልቀት የሚዘረዝር ጽሁፍና የቤተ ክርስቲያኗ ጉዳይ በተመለከተ አባላትና ወዳጆች ሁሉ ባንድ ላይ ተሰብስበው ሙሉ ነጻነት ባለውና በሰለጠነ መንገድ ስለ ቤተ ክርስቲያናቸው ጉዳይ እንዲወያዩ ጥሪ ያደረጉበት ጸሁፍ ደርሶናል፡፡ ሙሉውን እዚህ ላይ ያገኙታል … [Read more...] about ከለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

Filed Under: Opinions

ፍትሐት!

October 5, 2012 09:54 am by Editor Leave a Comment

ፍትሐት!

ከሰናፍጭ ቅንጣት ባነሰችው አቅሜ በቤተ ክርስቲያናችንና በአገራችን ያለፉትን በንጽጽር ስመለከት፤ የሚሰማኝን በተደራረበ አካል እንደተፈጠረ ቀይ ሽንኩርት መሳይ ኢትዮጵያዊው ቅኔያችን ባቀረብኩት እጅግ በረካሁ ነበር:: ግን ይበልታ ማሰማት የሚችሉ የቤተ ክርስቲያኑቱ ልጆች አንገታቸውን የደፉበት ዘመን ስለሆነ ቅኔውን ትቼ ወደ አማረኛው ስነ ጽሑፍ እሻገራለሁ። የጦማሯ መነሻ በቪዲዮ የታየው የአቶ መለስ ግብአተ መሬት የተሸኘበት ፍትሐት ነው። ቤተክርስቲያችን ይህን አይነት የመሸኛ ፍትሐት የምታደርገው መመሪያዋን ፈጽመው ለሚሸኙ አማኞች ነው። በቦታው ላይ ተገኝተው ስነ ስርዓቱን የፈጸሙ ሰዎች ከኢ.ኦ.ተ. ቤተ ክርስቲያናችን መርሆ ውጭ መሆናቸውን ለመጠቆም ነው::  ሙሉውን አስነብበኝ … [Read more...] about ፍትሐት!

Filed Under: Opinions

An Ethiopian and the Presidential debate.

October 5, 2012 09:53 am by Editor Leave a Comment

An Ethiopian and the Presidential debate.

By Yilma Bekele President Obama and his challenger Mitt Romney had their first debate this evening. Watching this debate for the highest office in the land was a learning moment. This is not the first debate I have viewed or the first election I am experiencing. But no matter what, for an election starved Ethiopian like me every time it happens it is a like being hit by a lightning bolt experience. It literally gives me a jolt. It is not really difficult to figure out why this is so. No one … [Read more...] about An Ethiopian and the Presidential debate.

Filed Under: Opinions

በነፃ ገበያ ዙሪያ የሚነፍሰው የተሳሳተ አመለካከት !

October 5, 2012 08:16 am by Editor 2 Comments

በነፃ ገበያ ዙሪያ የሚነፍሰው የተሳሳተ አመለካከት !

በቅድሚያ ለዚህ ጽሁፌ መነሻ የሆነኝ፣ በአለፉት ሃያ ዐመታት በአገራችን ምድር የነፃ ገበያ ፖሊሲ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ወዲህ በተሳሳተ መልክ የሚናፈሰውንና በአንዳንድ መጽሄቶች የሚወጣውን የተሳሳተ አመለካከት ለመዳሰስ ነው። በተለይም በገዢው መደብ አንዳንድ አባላት ወይም ሚኒስተሮች ስለ ነፃ ገበያ የተሳሳተ አባባል ስለሚነፍስ እንደዚህ ዐይነቱን የተዛነፈና የአንድን አገር ዕድገት የሚያዛባ አነጋገር መዋጋት ያስፈልጋል።ሙሉውን አስነብበኝ … [Read more...] about በነፃ ገበያ ዙሪያ የሚነፍሰው የተሳሳተ አመለካከት !

Filed Under: Opinions

  • « Previous Page
  • Page 1
  • Page 2
  • Page 3
  • Page 4
  • Page 5
  • Next Page »

Primary Sidebar

በማኅበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን

Follow by Email
Facebook
fb-share-icon
Twitter
Tweet

Recent Posts

  • ጃዋርና በቀለ መታሠራቸው ተሰማ June 30, 2020 09:17 am
  • አገራዊ መድረክ ውጪ ድብቅ ውይይትን አንቀበልም June 17, 2020 06:57 am
  • ዴክሳሜታሶን! የኮሮና መድሀኒት June 17, 2020 06:49 am
  • የሰኔ 14ቱ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ! June 17, 2020 06:38 am
  • የግብፅ የአባይን ውሃ ብቻዬን ልጠቀም ግትር አቋም ድርድር እንቅፋት ሆኗል June 10, 2020 07:15 am
  • የቴድሮስ “ሥልጣን” – የመጨረሻው መጀመሪያ!? April 12, 2020 02:48 am
  • በብዛት የትግራይ ተወላጆች የሚጠቀሙበት የኤርትራ ስደተኛ ካምፕ ሊዘጋ ነው March 18, 2020 08:37 pm
  • እየተፈረካከሰ ያለው አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ March 18, 2020 08:09 pm
  • ኮሮና አዲስ ጉድ መዘዘ – ከቻይና በፊት በአሜሪካ ቁጥራቸው የማይታወቅ ሰዎችን ቀጥፏል March 16, 2020 11:41 pm
  • የኮንዶሚኒየም ቤቶች በደላሎችና በመመሪያ ሰጪዎች ኔትዎርክ እየተቸበቸበ ነው! ታከለ የት ናቸው? March 9, 2020 10:18 am
  • ኤርሚያስ ለገሠ ከባለአደራ ተባረረ March 9, 2020 08:09 am
  • ድፍድፍ ሲቀል ይንሳፈፋል፤ ምሁር ሲዘቅት ይመራል፥ March 7, 2020 11:24 pm
  • ኢትዮጵያዊ ምን ይመስላል? በምንስ ይመሰላል? March 7, 2020 10:29 pm
  • WHY I WROTE “MONEY, BLOOD AND CONSCIENCE” March 4, 2020 11:15 pm
  • አድዋ፤ የጥቁር ሕዝብ ድል! March 2, 2020 11:24 am
  • ፊታውራሪ ገበየሁ ገቦ (አባ ጎራው) March 2, 2020 11:12 am
  • የኦነግ ሁለት መልክና ሦስት ግብሮች – ቃርሚያው ኃይል ቅጥር ነፍሰገዳይ ሆኗል February 25, 2020 11:26 pm
  • በቡራዩ “የጃል ማሮ” ፎቶ ጨረታ አፈናከተ፤ “ቡራዩ ሆኖ ከሃዲን ማሞካሸት አይቻልም” ነዋሪዎች February 17, 2020 09:13 pm
  • “ዲቃላ” የፍረጃ ፖለቲካ በኦሮሚያ የኃይል አሰላለፉን እየቀየረ ነው February 13, 2020 11:58 pm
  • “ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ አካላትን” አንታገስም – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ February 13, 2020 05:07 pm
  • “እኛ ማንም ተሳዳቢ እንዲመጣብን አንፈልግም” የጅማ ነዋሪ February 13, 2020 09:28 am
  • “ወላጆቻችሁ ሰላማዊ ሰልፍ በሕዝቡ ያስደርጉልን” – አጋቾች February 11, 2020 07:53 pm
  • “ወንጀል የፈጸመም ያስፈጸመም ተይዞ ለህግ ይቀርባል፤ ምርመራም ተጀምሯል” February 11, 2020 06:59 pm
  • ጃዋር ወደ መጨረሻው “የትግል” ስልቱ – አማራን ማበጣበጥ! February 10, 2020 11:54 pm

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣን በኢሜይል ለማግኘት ይመዝገቡ Subscribe to Golgul via Email

ከዚህ በታች ባለው ሣጥን ውስጥ የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡና “Subscribe” የሚለውን ይጫኑ፡፡
Enter your email address to receive notifications of new posts by email.

Copyright © 2026 · Goolgule